Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8598
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

"ፋኖ ሃገር ጠባቂ ነው!!" ምርኮኞቹ የምርኮኛው ባህላዊ ጀንራል ብርሃኑ ጁላ ወታደሮች!!

Post by Wedi » 19 Oct 2024, 01:49

የምርኮኛው የጁላ ሰራዊት ፋኖ ሃገር ጠባቂ ነው ብለው እየዘፈኑ ይመልከቱ 😂

በፋኖ ተማርከው እኮ ነው 😂

ብርሃኑ ጁላ እና ባጫ ደበሊም በሻቢያ ተማርከው ሳሉ ለሻቢያ እንዲህ እያሉ ነበር የሚዘፍኑት!! :lol: :lol:

Please wait, video is loading...