ብቅ ብላችዉ ጀባ በሉን፣ አደራ!
"አንገቴ ይቀላል እንጂ የኢትዮጵያ ጥቅም አሳልፌ አልሰጥም"
በኢትዮጵያ ክብርና ጥቅም ከመጣችሁ አንገቴ ይቀላል እንጂ አይደረግም!'' .... ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ
በኢትዮጵያ ክብርና ጥቅም ከመጣችሁ አንገቴ ይቀላል እንጂ አይደረግም!'' .... ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ
1. ሻቦ ፊያሜታም የለጠፈው ትክክል ነውSelam/ wrote: ↑18 Oct 2024, 08:13DDT ካድሬው - አቶ አብዮት በሄደበት ሁሉ አንቋላጭና እስስት ነው። ሻቦ ፊያሜታም የለጠፈው ትክክል ነው።
የበሻሻው አጭቤ ኤርትራ ሄዶ ከኢሱ ጋር አሽቃበጠ፣ ከሁለት ዓመት በኋላ ግን ከጀርባው ዞሮ ወጋው። የወያኔ ካድሬዎችን ሰብስቦ የትግራይ ህዝብ ወርቅ ነው ባለበት አፉ ድሮን አዘነበባቸው። ኢትዮጵያ ከዛሬ ጀምሮ እስር ቤት አይኖራትም፣ እግዚአብሄር ይባርካት ባለበት ማግስት ብትንትኗን አውጥቶ መከራና ግፍ አወረደባት።
ይኸ ዕርጉም ከአንደበቱ የሚወጣው አንዱም ነገር ሊታመን አይችልም።
DefendTheTruth wrote: ↑18 Oct 2024, 08:571. ሻቦ ፊያሜታም የለጠፈው ትክክል ነውSelam/ wrote: ↑18 Oct 2024, 08:13DDT ካድሬው - አቶ አብዮት በሄደበት ሁሉ አንቋላጭና እስስት ነው። ሻቦ ፊያሜታም የለጠፈው ትክክል ነው።
የበሻሻው አጭቤ ኤርትራ ሄዶ ከኢሱ ጋር አሽቃበጠ፣ ከሁለት ዓመት በኋላ ግን ከጀርባው ዞሮ ወጋው። የወያኔ ካድሬዎችን ሰብስቦ የትግራይ ህዝብ ወርቅ ነው ባለበት አፉ ድሮን አዘነበባቸው። ኢትዮጵያ ከዛሬ ጀምሮ እስር ቤት አይኖራትም፣ እግዚአብሄር ይባርካት ባለበት ማግስት ብትንትኗን አውጥቶ መከራና ግፍ አወረደባት።
ይኸ ዕርጉም ከአንደበቱ የሚወጣው አንዱም ነገር ሊታመን አይችልም።
do you have an evidence? NO!
2. ከሁለት ዓመት በኋላ ግን ከጀርባው ዞሮ ወጋው
do you have a proof? NO!
3. ድሮን አዘነበባቸው
Do you have further details on that grand allegation?
NO!
4. ብትንትኗን አውጥቶ መከራና ግፍ አወረደባት
Where is your supporting evidence?
YOU HAVE NOTHING to support that mega allegations.
In this less than 3 lines of scribbling you made not less than 4 hearsay and out of the blue allegations.
STUPIDITIY is incurable!
Someone can't help it, he/she can only ignore, but even being ignored can't be recognized in the house of the mega stupids!
Go and bake to your level!