Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40208
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አንድ አገር ማድረግ የሚችለው ነገር ባለበት ቦታ ይወሰናል! ያፍሪካ ቀንድ ወሳኝ ኢትዮጵያ ነች!!

Post by Horus » 15 Oct 2024, 14:45

ኢትዮጵያ ዛሬ በ2024 132 ሚሊዮን ሕዝብ ያላት፣ ከዲያስፖራ ሕዝቧ ብቻ በአመት 10 ቢሊዮን ዶላር የሚፈስላት የአፍሪካ 2ኛዋ ታላቅ አገር ነች ባፍሪካ ቀንድ ያለችውና የአፍሪካ ቀንድ አገሮችና ሕዝቦች ምን ማድረድ እንደ ሚችሉ የምትወስነዋ ሪያሊቲ። አንድ ሰው ምን ማድረግ እንደ ሚችል የሚወስነው ያለበት ቦታ ነው! ኤርትራ ፣ ሱማሌ ፣ ጂቡቲ ደቡብ ሱዳን እና ሌላው ቀርቶ ሰሜን ምን ማድረግ እንደ ሚችሉና ምን ማድረግ እንዳለባቸው የሚወስነው ኢትዮጵያ የተባለ ቦታ ነው ፣ አገር ነው። ገና ግብጽ የተባለች የቅኝ ገዦች ቀበጥ አሁን ቀስ ብላ የወደፊት እድሏን ትቀምሳልቸ።

ሁሉ ነገር ይለወጣል! ዛሬ በኢትዮጵያ ላይ የሚደረገው የኢሳያስ ቱስ ቱስ የዛሬ አመት አናየውም። ኤርትራ ደካማ ፣ ሚጢጢ ከኢትዮጵያ ጋር ለዘላለም የታሰረች አገር ተብዬ ነች! ከቦታ ግራቪቲ ሕግ ውጭ ማንም አይወጣም። ስለሆነም ያፍሪቃ ቀንድ ንኡስ ከበርቴ ያሻውን ሊቃዥ ይችላል! ከኢትዮጵያ የስበት ኃይል ውጭ የትም ሊሄድ አይችልም! የማድረግ ችሎታ በቦታ የተገደበ ስለሆነ !!!

Right
Member
Posts: 4305
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: አንድ አገር ማድረግ የሚችለው ነገር ባለበት ቦታ ይወሰናል! ያፍሪካ ቀንድ ወሳኝ ኢትዮጵያ ነች!!

Post by Right » 15 Oct 2024, 16:10

First get your house in order before you attempt to face the enemy.

Abiye Ahmed Ali is Egypt’s asset. The same way EPLF & TPLF are.
Civil wars are igniting in all corners of the country. ENDF built to protect the country and the well-being of its people is engaged in killing them. Everyday.

You, a well known cadre covered with fake patriotism is terrorizing us with your crafty cadre work.

It must be one of the 3: MONEY-TRIBAL INTEREST- MENTAL BREAKDOWN

Dark Energy
Member
Posts: 2806
Joined: 24 Feb 2022, 14:08

Re: አንድ አገር ማድረግ የሚችለው ነገር ባለበት ቦታ ይወሰናል! ያፍሪካ ቀንድ ወሳኝ ኢትዮጵያ ነች!!

Post by Dark Energy » 15 Oct 2024, 17:27

Fu…cling oldie Guragie,

Egypt is in North East part of Africa, vow to Egypt. Egypt owns your disfunctional,overpopulated dirty poor Ethiopia with a lot of idiots like you . Egypt owns your useless smelly behind. Egypt will be permanent resident of Assab. :x :lol: :lol:

sarcasm
Senior Member
Posts: 11385
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: አንድ አገር ማድረግ የሚችለው ነገር ባለበት ቦታ ይወሰናል! ያፍሪካ ቀንድ ወሳኝ ኢትዮጵያ ነች!!

Post by sarcasm » 15 Oct 2024, 17:42

Horus wrote:
15 Oct 2024, 14:45
ኢትዮጵያ ዛሬ በ2024 132 ሚሊዮን ሕዝብ ያላት፣ ከዲያስፖራ ሕዝቧ ብቻ በአመት 10 ቢሊዮን ዶላር የሚፈስላት የአፍሪካ 2ኛዋ ታላቅ አገር ነች ባፍሪካ ቀንድ ያለችውና የአፍሪካ ቀንድ አገሮችና ሕዝቦች ምን ማድረድ እንደ ሚችሉ የምትወስነዋ ሪያሊቲ። አንድ ሰው ምን ማድረግ እንደ ሚችል የሚወስነው ያለበት ቦታ ነው! ኤርትራ ፣ ሱማሌ ፣ ጂቡቲ ደቡብ ሱዳን እና ሌላው ቀርቶ ሰሜን ምን ማድረግ እንደ ሚችሉና ምን ማድረግ እንዳለባቸው የሚወስነው ኢትዮጵያ የተባለ ቦታ ነው ፣ አገር ነው። ገና ግብጽ የተባለች የቅኝ ገዦች ቀበጥ አሁን ቀስ ብላ የወደፊት እድሏን ትቀምሳልቸ።

ሁሉ ነገር ይለወጣል! ዛሬ በኢትዮጵያ ላይ የሚደረገው የኢሳያስ ቱስ ቱስ የዛሬ አመት አናየውም። ኤርትራ ደካማ ፣ ሚጢጢ ከኢትዮጵያ ጋር ለዘላለም የታሰረች አገር ተብዬ ነች! ከቦታ ግራቪቲ ሕግ ውጭ ማንም አይወጣም። ስለሆነም ያፍሪቃ ቀንድ ንኡስ ከበርቴ ያሻውን ሊቃዥ ይችላል! ከኢትዮጵያ የስበት ኃይል ውጭ የትም ሊሄድ አይችልም! የማድረግ ችሎታ በቦታ የተገደበ ስለሆነ !!!

Were you also suffering from coma or dementia is kicking in? If Isaias can directly affect who leads Ethiopia, of course he is የኢትዮጵያ ቀንድ ወሳኝ! I Forget about ያፍሪካ ቀንድ :mrgreen: Does Ethiopia affect who leads Eritrea? NO!
sarcasm wrote:
12 Oct 2024, 18:27

Hi Sam,

Have you been on coma over the past 4 years? You and I may not like it, but Isaias is still king maker in Ethiopia. Abiy is Ethiopia's PM today (some call him King, actually he probably thinks he is King) as a direct result of Isaias's interference in Ethiopian politics. If Isaias did not help him, Abiy would not be in 4 Killo tonight. He would probably be an exilee somewhere in Dubai or Jeddah. "ከኤርትራ ባንታረቅ ኖሮ ዛሬ እዚህ አን ኖርም ነበር" ነበር አቢይ ያለው ለፓርላማው? Check out my old thread "ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ ኤርትራ ትዘረጋለች"

Abiy has made Isaias's interference in Ethiopia's internal affairs halal when he created ጥምር ጦር with Isaias against Tigray. It would not be haram if Fano gets Isaias's support in removing Abiy. You might say me, "When it comes to removing your cousin's from getting to Arat Killo, everything is halal." Well, Fano could also say to you, "When it comes to removing your cousin from Arat Killo, everything is halal." You cannot make one thing halal for you and haram for others.

Your ESAT friends used to get millions of dollars from Egypt via Isaias. You were a cheer leader then. you cannot make ESAN TV getting support from Isaias haram now.
Affable wrote:
10 Oct 2024, 21:40
Isayes lives in fantasy world. The Eritrea liberation movement has a long history. As the ancient liberation movement in the region, it had influenced movements which mushroomed in Ethiopia against the Ethiopian regime. Isayes was the so called king maker. He seemed to have missed that “glory.”
But the Ethiopia of today is way different than the Ethiopia of thirty five or so years ago. The Ethiopia of today does not have a room to accommodate Isayes’ exclusive interest.
He can make friendly good relationship with Ethiopia. But he cannot have the chance to interfere with the internal politics of Ethiopia.

Post Reply