Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Odie
- Member+
- Posts: 6200
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 13 Oct 2024, 15:11
>>>>>>>>>>>>>>>>
የሶማሊያን ባንድራ ለመስራት ኮከቡዋ ፈንዳዳው ስማያዊ ቀሚስ ላይ በፕላስተር አያይዘውታል
ኤርትራ ውስጥ መጥቀምያ መርፌም ሆነ የ ሲንጀር ስፌት መኪና እንደ ጠፋ ያሳብቃል
አልሲሲ የራሱ ባንድራ ከግብጽ እንደ መሃረብ ኪሱ ውስጥ ደብቆ ነው ያመጣው:: ኤርትራ ውስጥ ማስፋት እንደ ማይችል አውቆ
Sing a pooooooor

-
OBANG
- Member
- Posts: 770
- Joined: 17 May 2013, 21:21
Post
by OBANG » 13 Oct 2024, 16:04
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17010
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 13 Oct 2024, 17:03
ሰማያዊውም የወ/ሮ ሳባ ኃይሌን ቀሚስ ነው የሚመስለው።
-
Dejach Aklilu
- Member
- Posts: 2309
- Joined: 26 May 2012, 15:54
- Location: mangolia
Post
by Dejach Aklilu » 13 Oct 2024, 17:47
Egypt and its axis of bitcheṣṣ renewing their centuries long vows... till death do them part ..

-
kebena05
- Member
- Posts: 3122
- Joined: 10 Nov 2019, 14:58
Post
by kebena05 » 13 Oct 2024, 21:55
ሽሉ
የሳባን ቀሚሶች እንዴት አወቅሻቸው? ለካስ አንዲት ረሃብተኛ አጋሜ ልብስ አጣቢ ነበራት የተባለው አንቺ ኖረሻል
Your photoshop must have been made in Dedebit college? The flag’s “star” is floating on air, not on the flag itself ?
Selam/ wrote: ↑13 Oct 2024, 17:03
ሰማያዊውም የወ/ሮ ሳባ ኃይሌን ቀሚስ ነው የሚመስለው።
-
Fed_Up
- Senior Member+
- Posts: 23388
- Joined: 15 Apr 2009, 10:50
Post
by Fed_Up » 14 Oct 2024, 00:37
kebena05 wrote: ↑13 Oct 2024, 21:55
ሽሉ
የሳባን ቀሚሶች እንዴት አወቅሻቸው? ለካስ አንዲት ረሃብተኛ [deleted] ልብስ አጣቢ ነበራት የተባለው አንቺ ኖረሻል
Your photoshop must have been made in Dedebit college? The flag’s “star” is floating on air, not on the flag itself ?
Selam/ wrote: ↑13 Oct 2024, 17:03
ሰማያዊውም የወ/ሮ ሳባ ኃይሌን ቀሚስ ነው የሚመስለው።
You cant argue with low IQ folks. They will bring you down to their level and beat you. Let them have a moment, brother K.
-
Odie
- Member+
- Posts: 6200
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 14 Oct 2024, 04:13
kebena05 wrote: ↑13 Oct 2024, 21:55
ሽሉ
የሳባን ቀሚሶች እንዴት አወቅሻቸው? ለካስ አንዲት ረሃብተኛ [deleted] ልብስ አጣቢ ነበራት የተባለው አንቺ ኖረሻል
Your photoshop must have been made in Dedebit college? The flag’s “star” is floating on air, not on the flag itself ?
>>>>>>>>>>>>>>>>
አለ ምላስ ረጅሙ የቀበናው deporteeeeeeedd
Lies but lies 24/7
የኩላሊት ገበያ ስንት ዋለ?
ገበያ ደርቶአል? ለምን stock market አትጀምሩም?
-
Odie
- Member+
- Posts: 6200
- Joined: 24 Jun 2024, 23:07
Post
by Odie » 14 Oct 2024, 04:17
Fed_Up wrote: ↑14 Oct 2024, 00:37
kebena05 wrote: ↑13 Oct 2024, 21:55
ሽሉ
የሳባን ቀሚሶች እንዴት አወቅሻቸው? ለካስ አንዲት ረሃብተኛ [deleted] ልብስ አጣቢ ነበራት የተባለው አንቺ ኖረሻል
Your photoshop must have been made in Dedebit college? The flag’s “star” is floating on air, not on the flag itself ?
Selam/ wrote: ↑13 Oct 2024, 17:03
ሰማያዊውም የወ/ሮ ሳባ ኃይሌን ቀሚስ ነው የሚመስለው።
You cant argue with low IQ folks. They will bring you down to their level and beat you. Let them have a moment, brother K.
>>>>>>>>>>>>>>>>
ሙጀሌያም ደብተራ!
ክብርሽ ቀነስ? የባንድራ ጨርቅ መስፋት አቅቶሽ ወረቀት ለጥፈሽ በመገኘትሽ!
አቅምሽ ነዋ!
Sing a poooor
Hegemony, it is not your fault, it is theirs

-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17010
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 14 Oct 2024, 05:44
የባሬንቱ ሻቦ - አንተ ጠጣር ካድሬ፣ ማየት ማመን ነው ልበልህ እንዴ?
የተጋደላይት ሳባ ጎስቋላ ፊትና ሰው ሲያያቸው የሚያፍሩት ግርጥት ያሉት የአስመራ ህንፃዎች እኮ አንድ ዓይነት ናቸው። ትክክል ነህ የእሷ ጉስቁልና “ኧረ የቤት ሰራተኛ ያለህ!” እያለ ይጮሃል፤ የከተማዋም መፍራረስ “የወንድ ልጅ ያለህ!” እያለ ይጣራል። ግን ሴቶቹም ለስራ ፍለጋ ወደ ናይጄራያና ጣሊያን ተሰደዋል፣ ወንዶቹም የግንበኝነት ሙያን መማር ተስኗቸው የኢትዮ-መረጃ የወሬ መጋዝ ሆነዋል።
ታዲያ ሳብዬ ቀሚሷን ብትቀድና ፊቷን ብትሞጫጭር ምን ያስደንቃል።
kebena05 wrote: ↑13 Oct 2024, 21:55
ሽሉ
የሳባን ቀሚሶች እንዴት አወቅሻቸው? ለካስ አንዲት ረሃብተኛ [deleted] ልብስ አጣቢ ነበራት የተባለው አንቺ ኖረሻል
Your photoshop must have been made in Dedebit college? The flag’s “star” is floating on air, not on the flag itself ?
Selam/ wrote: ↑13 Oct 2024, 17:03
ሰማያዊውም የወ/ሮ ሳባ ኃይሌን ቀሚስ ነው የሚመስለው።
-
Mesob
- Member
- Posts: 2607
- Joined: 23 Dec 2013, 21:03
Post
by Mesob » 14 Oct 2024, 14:19
Selam/ wrote: ↑13 Oct 2024, 17:03
ሰማያዊውም የወ/ሮ ሳባ ኃይሌን ቀሚስ ነው የሚመስለው።
Selam/ wrote: ↑14 Oct 2024, 05:44
የባሬንቱ ሻቦ - አንተ ጠጣር ካድሬ፣ ማየት ማመን ነው ልበልህ እንዴ?
የተጋደላይት ሳባ ጎስቋላ ፊትና ሰው ሲያያቸው የሚያፍሩት ግርጥት ያሉት የአስመራ ህንፃዎች እኮ አንድ ዓይነት ናቸው። ትክክል ነህ የእሷ ጉስቁልና “ኧረ የቤት ሰራተኛ ያለህ!” እያለ ይጮሃል፤ የከተማዋም መፍራረስ “የወንድ ልጅ ያለህ!” እያለ ይጣራል። ግን ሴቶቹም ለስራ ፍለጋ ወደ ናይጄራያና ጣሊያን ተሰደዋል፣ ወንዶቹም የግንበኝነት ሙያን መማር ተስኗቸው የኢትዮ-መረጃ የወሬ መጋዝ ሆነዋል።
ታዲያ ሳብዬ ቀሚሷን ብትቀድና ፊቷን ብትሞጫጭር ምን ያስደንቃል።
Eritrea's Shabbia never fails to amuse and to surprise the public with its antics, on the way causing more humiliation on Eritreans. Can somebody translate this to the Zoomalis into their Bantu language?
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17010
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 17 Oct 2024, 08:05
ለመሆኑ ለምንድነው የግብጥ ባንዲራ በኤርትራ ክፍለ ሃገር ውስጥ መሐል ላይ የሚውለበለበው? ወደ ድሮው ክፍለ ዘመን ተመለስን እንዴ?