Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abdisa
Member+
Posts: 6263
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

DISTURBING! ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ ፣ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ

Post by Abdisa » 12 Oct 2024, 08:56

BBC

ሰሜን ዕዝ ላይ ጥቃት በመፈጸም የሞት ቅጣት የተፈረደባቸው 178 የመከላከያ ሠራዊት አባላት ተለቀቁ

10 መስከረም 2024

ከአራት ዓመት ገደማ በፊት በትግራይ ክልል በሚገኘው የአገር መከላከያ ሠራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ "በክህደት መንፈስ ጥቃት" ከፍተዋል በሚል እስከ የሞት ቅጣት ድረስ ተላልፎባቸው የነበሩ የትግራይ ተወላጅ የሠራዊቱ አባላት በይቅርታ ተለቀቁ።

በእስር ላይ የነበሩት የሠራዊቱ አባላቱ ይቅርታ የተደረገላቸው አዲስ ዓመትን በማስመልከት እንደሆነ የመከላከያ ሠራዊት ዛሬ ጷጉሜ 5/2016 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

የትግራይ ተወላጅ የሠራዊት አባላቱ የተከሰሱበት የወንጀል ድርጊት የተፈጸመው ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም. ነበር። በትግራይ ክልል መዲና መቀለ ከተማ አቅራቢያ በሚገኘው የሰሜን ዕዝ ካምፕ ላይ የተፈጸመው ጥቃት፤ ቀድሞውኑም የጦርነት ድባብ አጥልቶበት የነበረውን የፌደራል እና የትግራይ ክልል መንግሥታት መካረር ወደ አጠቃላይ ጦርነት እንዲቀየር አድርጓል።

ይህንን ጥቃት ተከትሎ የተከፈተው የእርስ በእርስ ጦርነት በጥቅምት 2015 ዓ.ም. የፕሪቶሪያ ስምምነት እስከሚፈረም ድረስ ለሁለት ዓመታት ዘልቋል።

የመከላከያ ሠራዊት ዛሬ ባወጣው መግለጫ፤ "የህወሓት ታጣቂ ሃይሎች" የሰሜን ዕዝ ላይ "በክህደት መንፈስ ጥቃት መከፈታቸውን ተከትሎ አንዳንድ የሠራዊት አባላት የተሰጣቸውን ሕገ- መንግሥታዊ ተልዕኮ ወደ ጎን በመተው በሠራዊቱ እና በሕዝብ ጥቅሞች ላይ ወንጀል" መፈጸማቸውን አስታውሷል።

በዚህ ድርጊት ውስጥ የተሳተፉ የመከላከያ ሠራዊት አባላት በወታደራዊ ፍርድ ቤት ተከስሰው "ጥፋተኛ ሆነው እንደተገኙ" በመግለጫው ላይ ተጠቅሷል። ጉዳዩን የተመለከተው ወታደራዊ ፍርድ ቤት በተከሳሾቹ ላይ ያሳለፈው ፍርድ እስከ ሞት ቅጣት የሚደርስ እንደሆነ ያስታወሰው መግለጫው፤ ፍርደኞቹ በእስር ቤት ውስጥ መቆየታቸውን ገልጿል።

የመከላከያ ሠራዊት መግለጫ እንደሚያስረዳው፤ በእስር ላይ የነበሩት የሠራዊት አባላቱ ይቅርታ ተደርጎላቸው እንዲፈቱ ጠይቀዋል።

መግለጫው፤ "በወታደራዊ ፍርድ ቤቶች እስከ ሞት ቅጣት ተወስኖባቸው በማረሚያ ቤት የሚገኙ 178 የሠራዊት አባላት በፈፀሙት ወንጀል ተፀፅተው የይቅርታ ጥያቄያቸውን ለመንግሥት እና ለመከላከያ ሚኒስቴር አስገብተዋል" ሲል ጥያቄው የቀረበላቸውን አካላት ጠቅሷል።

ፍርደኞቹ ያቀረቡት የይቅርታ ጥያቄ ለይቅርታ ቦርድ ቀርቦ በ2006 ዓ.ም. በወጣው የይቅርታ አሰጣጥ እና አፈጻጸም ሥነ ስርዓት አዋጅ መሰረት እንደታየ መግለጫው አስታውቋል። የሠራዊት አባላቱን የይቅርታ ጥያቄ የተመለከተው ቦርዱ በአዋጁ ላይ የተቀመጠውን "ይቅርታ ማድረግ የሚያሳካቸውን አላማዎች" ከግምት ውስጥ እንዳስገባ ተጠቅሷል።

በመከላከያ ሠራዊት መግለጫ ላይ የተጠቀሰው የአዋጅ ክፍል፤ ምን ዓላማን ለማሳካት ይቅርታ እንደሚደረግ የሚገልጽ ነው። በአዋጁ መሰረት ይቅርታ ከሚደረግባቸው ዓላማዎች መካከል፤ "የሕዝብ፣ የመንግሥት እና የታራሚዎችን ጥቅም ለማስጠበቅ" የሚለው ይገኝበታል።

ይቅርታው የሚደረገው ግለሰቦቹ፤ "ወደ ህብረተሰቡ ተቀላቅለው አምራች ዜጋ እንዲሆኑ ለማድረግ" እንደሆነም በአዋጁ ላይ ተደንግጓል።

አዋጁ እንደሚያስረዳው ለእነዚህ ዓላማዎች ሲባል ይቅርታ የሚሰጠው "መንግሥት የወንጀል ጥፋተኞች በጥፋታቸው የተፀፀቱ እና የታረሙ መሆኑን" ሲያረጋግጥ ነው።

የመከላከያ ሠራዊት ባወጣው መግለጫ የይቅርታ ጥያቄውን የተመለከተው ቦርዱ፤ የሠራዊት አባላቱ "በፈፀሙት ወንጀል መፀፀታቸውንም" እንደተመለከተ አስታውቋል።

"የመከላከያ ሚኒስቴር የይቅርታ ቦርዱን ውሳኔ መሰረት በማድረግ በአዲሱ ዓመት በመታረም ላይ የነበሩ 178 የትግራይ ተወላጅ የሠራዊት አባላት ከዛሬ ጷጉሜ 5/2016 ዓ.ም. ጀምሮ ከእስር በይቅርታ እንዲለቀቁ" መወሰኑን በመግለጫው አስታውቋል።

ይህ ውሳኔ የተላለፈውም፤ "መንግሥት በሰሜኑ የአገራችን ክፍል የነበረውን ጦርነት ለማቆም በፕሪቶሪያ የተፈረመውን የሰላም ስምምነት ይበልጥ ለማፅናት ቁርጠኛ በመሆኑ" እንደሆነ ተጠቅሷል።

https://www.bbc.com/amharic/articles/cp8n6e2exkpo

Abdisa
Member+
Posts: 6263
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: DISTURBING! ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ ፣ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ

Post by Abdisa » 12 Oct 2024, 09:08

Abiy committed a war crime by releasing the Tigray terrorists that massacred over 7,000 Ethiopian soldiers of the Northern Command in their sleep. This is an insult to the families of the victims and their surviving comrades. I'm beginning to suspect Abiy had a hand in the massacres. :x

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19948
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: DISTURBING! ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ ፣ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ

Post by Fiyameta » 12 Oct 2024, 09:39

Multiple Choice Question

Based on The New Yorker article below, Abiy will fight and die for ______? :P

A. Ethiopia

B. Somaliland

C. United Arab Emirates

D. America

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19948
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: DISTURBING! ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ ፣ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ

Post by Fiyameta » 12 Oct 2024, 11:08

Ethiopia is a Lawless Nation Ruled By Outlaws

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23388
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: DISTURBING! ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ ፣ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ

Post by Fed_Up » 12 Oct 2024, 11:51

የኢትዬጵያውያን ነፍስ ርካሽ ነው:: ምንም አዲስ ነገር የለም::

Odie
Member+
Posts: 6199
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: DISTURBING! ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ ፣ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ

Post by Odie » 12 Oct 2024, 11:58

Fed_Up wrote:
12 Oct 2024, 11:51
የኢትዬጵያውያን ነፍስ ርካሽ ነው:: ምንም አዲስ ነገር የለም::
>>>>>>>>>>>>>
አጃኢብ ነው!

የኤርትራውያንስ? :lol: :lol:

አይ ኤርትራዊ ነኝ ባይ ጎንደሬ ደብተራ!

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23388
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: DISTURBING! ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ ፣ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ

Post by Fed_Up » 12 Oct 2024, 12:06

Odie wrote:
12 Oct 2024, 11:58
Fed_Up wrote:
12 Oct 2024, 11:51
የኢትዬጵያውያን ነፍስ ርካሽ ነው:: ምንም አዲስ ነገር የለም::
>>>>>>>>>>>>>
አጃኢብ ነው!

የኤርትራውያንስ? :lol: :lol:

አይ ኤርትራዊ ነኝ ባይ ጎንደሬ ደብተራ!
ኤርትራውያንማ እኔን ከምትጠይቅ ኢትዮጵያዊውን ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያምን ጠይቅ::

እስከ መጨረሻ ያድምጡት ::

Last edited by Fed_Up on 12 Oct 2024, 12:16, edited 1 time in total.

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: DISTURBING! ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ ፣ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ

Post by Union » 12 Oct 2024, 12:43

:lol:
እራሳቹን ለምን አትችሉም ኢትዮጵያ ላይ ያለ አቅማቹ ፊጥ ትላላቹ። ዝም ብለን እንድናያቹ ፈልጋቹ ነው እንዴ :lol:

ኧረ አስፋቹ ኑሩ። እናንተ ሀገር የላችሁም። ሄዳቹ ማየት እንክን የማትችሉት ሀገር። ዘመዶቻቹ በሙሉ የግብፅ እና የአሳ ነባሪ ሲሳይ የሆኑባቹ እርጉማን

Odie, leave Gondere warrior alone you crazy silte bit'ch :lol:

Fed_Up wrote:
12 Oct 2024, 12:06
Odie wrote:
12 Oct 2024, 11:58
Fed_Up wrote:
12 Oct 2024, 11:51
የኢትዬጵያውያን ነፍስ ርካሽ ነው:: ምንም አዲስ ነገር የለም::
>>>>>>>>>>>>>
አጃኢብ ነው!

የኤርትራውያንስ? :lol: :lol:

አይ ኤርትራዊ ነኝ ባይ ጎንደሬ ደብተራ!
ኤርትራውያንማ እኔን ከምትጠይቅ ኢትዮጵያዊውን ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያምን ጠይቅ::

እስከ መጨረሻ ያድምጡት ::

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23388
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: DISTURBING! ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ ፣ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ

Post by Fed_Up » 12 Oct 2024, 13:16

ኣያ ጥላሁን ቱልማው,

ወያኔ 30 አመት ያደነቆረህን ፕሮፖጋንዳ ነጻ ለመውጣት ሞክር እስኪ::

union wrote:
12 Oct 2024, 12:43
:lol:
እራሳቹን ለምን አትችሉም ኢትዮጵያ ላይ ያለ አቅማቹ ፊጥ ትላላቹ። ዝም ብለን እንድናያቹ ፈልጋቹ ነው እንዴ :lol:

ኧረ አስፋቹ ኑሩ። እናንተ ሀገር የላችሁም። ሄዳቹ ማየት እንክን የማትችሉት ሀገር። ዘመዶቻቹ በሙሉ የግብፅ እና የአሳ ነባሪ ሲሳይ የሆኑባቹ እርጉማን

Odie, leave Gondere warrior alone you crazy silte bit'ch :lol:

Fed_Up wrote:
12 Oct 2024, 12:06
Odie wrote:
12 Oct 2024, 11:58
Fed_Up wrote:
12 Oct 2024, 11:51
የኢትዬጵያውያን ነፍስ ርካሽ ነው:: ምንም አዲስ ነገር የለም::
>>>>>>>>>>>>>
አጃኢብ ነው!

የኤርትራውያንስ? :lol: :lol:

አይ ኤርትራዊ ነኝ ባይ ጎንደሬ ደብተራ!
ኤርትራውያንማ እኔን ከምትጠይቅ ኢትዮጵያዊውን ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያምን ጠይቅ::

እስከ መጨረሻ ያድምጡት ::

Odie
Member+
Posts: 6199
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: DISTURBING! ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ ፣ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ

Post by Odie » 12 Oct 2024, 13:28

Fed_Up wrote:
12 Oct 2024, 12:06
Odie wrote:
12 Oct 2024, 11:58
Fed_Up wrote:
12 Oct 2024, 11:51
የኢትዬጵያውያን ነፍስ ርካሽ ነው:: ምንም አዲስ ነገር የለም::
>>>>>>>>>>>>>
አጃኢብ ነው!

የኤርትራውያንስ? :lol: :lol:

አይ ኤርትራዊ ነኝ ባይ ጎንደሬ ደብተራ!
ኤርትራውያንማ እኔን ከምትጠይቅ ኢትዮጵያዊውን ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያምን ጠይቅ::

እስከ መጨረሻ ያድምጡት ::

>>>>>>>>>>>>>>
ደብተራ አስመሳይ ጎንደሬ!
ባናውቅሽ ይቆጨን ነበረ :lol:

የማያውቅህን ፎግር :lol:

አማራ ስልህ ደስ አለህ መስለኝ በጌታህ እንትን የምትኩራራ!

በነገራችን ላይ የአልሲሲን እንትኑን ለካችሁት?
ሴቶቻችሁ ናይጀርያዊ
እናንተን ወንዶቹን ግብፃዊ

አጃኢብ ነው የእከካም ሻቢያ ነገር አፍና ቂጥ ብቻ :lol: :lol:

Digital Weyane
Member+
Posts: 9838
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: DISTURBING! ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ ፣ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ

Post by Digital Weyane » 12 Oct 2024, 15:34

መከላከያን በተኙበት ጨፍጭፈው ሲያበቁ ከእስር ሊለቀቁ አይገባም ነበር ፣ ሆኖም ግን አቢይ አሕመድ ከጌታችን ማይክ ሀመርን የሰጠውን ትእዛዝ የግድ መፈፀም ነበረበት። :roll: :roll:

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19948
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: DISTURBING! ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ ፣ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ

Post by Fiyameta » 13 Oct 2024, 00:20

They released 178 agame terrorists from prison and called it a "compassionate release." That's the problem with Ethioslavia's culture that rewards convicted criminals and rubs salt into the fresh wound of their victims. I can only imagine the horror the families of the victims are experiencing. Who would want to be a soldier in a country that says a soldier's life doesn't matter. In Ethioslavia crime pays. :| :|

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: DISTURBING! ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ ፣ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ

Post by Union » 13 Oct 2024, 00:28

:lol:
300k hamassien ቢያወራ ባያወራ ኢኛ ሚን አጋባን :lol:

ሰው ጥራ ሲሉት እራሱ መጣ :lol: :lol:

Fed_Up wrote:
12 Oct 2024, 13:16
ኣያ ጥላሁን ቱልማው,

ወያኔ 30 አመት ያደነቆረህን ፕሮፖጋንዳ ነጻ ለመውጣት ሞክር እስኪ::

union wrote:
12 Oct 2024, 12:43
:lol:
እራሳቹን ለምን አትችሉም ኢትዮጵያ ላይ ያለ አቅማቹ ፊጥ ትላላቹ። ዝም ብለን እንድናያቹ ፈልጋቹ ነው እንዴ :lol:

ኧረ አስፋቹ ኑሩ። እናንተ ሀገር የላችሁም። ሄዳቹ ማየት እንክን የማትችሉት ሀገር። ዘመዶቻቹ በሙሉ የግብፅ እና የአሳ ነባሪ ሲሳይ የሆኑባቹ እርጉማን

Odie, leave Gondere warrior alone you crazy silte bit'ch :lol:

Fed_Up wrote:
12 Oct 2024, 12:06
Odie wrote:
12 Oct 2024, 11:58
Fed_Up wrote:
12 Oct 2024, 11:51
የኢትዬጵያውያን ነፍስ ርካሽ ነው:: ምንም አዲስ ነገር የለም::
>>>>>>>>>>>>>
አጃኢብ ነው!

የኤርትራውያንስ? :lol: :lol:

አይ ኤርትራዊ ነኝ ባይ ጎንደሬ ደብተራ!
ኤርትራውያንማ እኔን ከምትጠይቅ ኢትዮጵያዊውን ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያምን ጠይቅ::

እስከ መጨረሻ ያድምጡት ::

Abdisa
Member+
Posts: 6263
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: DISTURBING! ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ ፣ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ

Post by Abdisa » 14 Oct 2024, 00:11

Ethiopian Defense Forces should sleep with one eye open knowing that 178 Tigray terrorists were given a get-out-of-jail free card to launch another terrorist attack at any given moment. Ethiopia is ripe for a military coup. :|

Digital Weyane
Member+
Posts: 9838
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: DISTURBING! ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ ፣ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ

Post by Digital Weyane » 14 Oct 2024, 00:25

አቢይ ከፋኖ ጋር እያደረገው ባለው የውክልና ጦርነት መከላከያን ተቀላቅለው ፋኖን እንዲወጉ ተብሎ ነው በጌታችን ማይክ ሀመር ትእዛዝ የወያኔ ወንጀሎኞቹ ከእስር የተፈቱት። :roll: :roll:

Post Reply