Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 4798
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: አምባሳደር ታዬ አጽቀ ስላሴ ሹመት ወይስ ሽረት?

Post by Meleket » 08 Oct 2024, 05:20

እና ከደርጎቹ ኮሎኔል ጎሹ ወልዴን እናሹምላችሁ እንዴ! ኣክሊሉ እንደሆን የሉም፡ ጎሹም ካሉ ነው! የትግራዩ “ልዑልም” ካሉ ነው! ኣንላችሁም።
Selam/ wrote:
07 Oct 2024, 23:29
በሆዱና በደሙ እንጂ በአይሞሮው የሚያስብና ልቦና ያለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ይሾማል ብለህ አትድከም።

የወደፊቱን ቅራቅንቦ ለማየት የኋላውን ቅራቅንቦ ማየት ነው፥

Seyoum Mesfin
Hailemariam Desalegn
Berhane Gebre-Christos
Tedros Adhanom
Workneh Gebeyehu
Gedu Andargachew
Demeke Mekonnen
Taye Atskeselassie

Selam/
Senior Member
Posts: 17010
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አምባሳደር ታዬ አጽቀ ስላሴ ሹመት ወይስ ሽረት?

Post by Selam/ » 08 Oct 2024, 07:04

የመንደፈራው አጭቤ - እንደ እርጎ ዝንብ ዘለህ መግባትህ አንድ ነገርን አስታወሰኝ። የዛሬ አምስት ዓመት፣ አቶ አብዮት እራሱን የኤርትራ ክፍለ ሃገር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ነኝ ብሎ መሾሙ። ለመሆኑ ማንነው ዛሬ በእሱ ምትክ ከሰዎች ልጆች ጋር እንድትግባቡ የሚያስተረጉምላችሁ? ኪም ዮንግ? :lol:
Meleket wrote:
08 Oct 2024, 05:20
እና ከደርጎቹ ኮሎኔል ጎሹ ወልዴን እናሹምላችሁ እንዴ! ኣክሊሉ እንደሆን የሉም፡ ጎሹም ካሉ ነው! የትግራዩ “ልዑልም” ካሉ ነው! ኣንላችሁም።
Selam/ wrote:
07 Oct 2024, 23:29
በሆዱና በደሙ እንጂ በአይሞሮው የሚያስብና ልቦና ያለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ይሾማል ብለህ አትድከም።

የወደፊቱን ቅራቅንቦ ለማየት የኋላውን ቅራቅንቦ ማየት ነው፥

Seyoum Mesfin
Hailemariam Desalegn
Berhane Gebre-Christos
Tedros Adhanom
Workneh Gebeyehu
Gedu Andargachew
Demeke Mekonnen
Taye Atskeselassie

Meleket
Member
Posts: 4798
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: አምባሳደር ታዬ አጽቀ ስላሴ ሹመት ወይስ ሽረት?

Post by Meleket » 08 Oct 2024, 09:42

ዬለም ከሰው ልጆች ጋር እንድንግባባ የሚያስተረጉሙልን እማ ያንቺው ኢዲዩው “ልዑል ራስ መንገሻ” ናቸው! viewtopic.php?f=2&t=304008&start=40
Selam/ wrote:
08 Oct 2024, 07:04
የመንደፈራው አጭቤ - እንደ እርጎ ዝንብ ዘለህ መግባትህ አንድ ነገርን አስታወሰኝ። የዛሬ አምስት ዓመት፣ አቶ አብዮት እራሱን የኤርትራ ክፍለ ሃገር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ነኝ ብሎ መሾሙ። ለመሆኑ ማንነው ዛሬ በእሱ ምትክ ከሰዎች ልጆች ጋር እንድትግባቡ የሚያስተረጉምላችሁ? ኪም ዮንግ? :lol:
Meleket wrote:
08 Oct 2024, 05:20
እና ከደርጎቹ ኮሎኔል ጎሹ ወልዴን እናሹምላችሁ እንዴ! ኣክሊሉ እንደሆን የሉም፡ ጎሹም ካሉ ነው! የትግራዩ “ልዑልም” ካሉ ነው! ኣንላችሁም።
Selam/ wrote:
07 Oct 2024, 23:29
በሆዱና በደሙ እንጂ በአይሞሮው የሚያስብና ልቦና ያለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ይሾማል ብለህ አትድከም።

የወደፊቱን ቅራቅንቦ ለማየት የኋላውን ቅራቅንቦ ማየት ነው፥

Seyoum Mesfin
Hailemariam Desalegn
Berhane Gebre-Christos
Tedros Adhanom
Workneh Gebeyehu
Gedu Andargachew
Demeke Mekonnen
Taye Atskeselassie

Right
Member
Posts: 4305
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: አምባሳደር ታዬ አጽቀ ስላሴ ሹመት ወይስ ሽረት?

Post by Right » 08 Oct 2024, 10:18

WHO WILL BE THE NEXT FOREIGN MINISTER?
SAJIDS'S SPECULATION - 1 OF THE THESE 3 PEOPLE
Berhanu Nega
Redwan Hussien
Getachew Reda
Look at the names listed above. And the top cop is Abiye the clown.
It is a circus show. Nothing good will come out of this group. The country is bleeding.

I have a suggestion. Sneak a semi automatic or a dynamite into the cabinet meeting room. If they don’t gather for a cabinet meeting, for sure they will gather to eat or celebrate genocide.
Bruuum or a huge boom!!!
It only take one heroic Ethiopian for the history book.
That will put an end to the genocidal regime.

Don’t try to legitimize these blood suckers and murderers by giving them titles and honor.

Selam/
Senior Member
Posts: 17010
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አምባሳደር ታዬ አጽቀ ስላሴ ሹመት ወይስ ሽረት?

Post by Selam/ » 08 Oct 2024, 18:06

የመንደፈራው አጭቤ - አቶ ዓብዮት ሻዕቢያዎችን፣ የውጪ ጉዳያችሁን እኔ አስፈጥምላችኋለሁ ሲላችሁ፣ በመጨረሻ ይኸ ነቢይ ከሰሜን ኮሪያ እስር ቤት ነጣ ሊያወጣን ነው ብላችሁ ንፍጣችሁን አዝረከረካችሁ።

ዛሬ ከሰሜን ኮርያ እስር ቤትም ከግብጥም ውሃ ተሸካሚነት አልወጣችሁም። ለመሆኑ ሚኒስቴር የሚባል ሙሉ ሰው አላችሁ?

Meleket wrote:
08 Oct 2024, 09:42

Meleket
Member
Posts: 4798
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: አምባሳደር ታዬ አጽቀ ስላሴ ሹመት ወይስ ሽረት?

Post by Meleket » 09 Oct 2024, 03:02

እታለም ደግሞ ዓለም እከክልኝ ልከክልህ ነው። ጠቅላያችሁ የውጭ ጉዳያችንን ፕረዚደንታችን ደግሞ የውስጥ ጉዳያችሁን ቢፈጥሙ ምን ይደንቃል። የውስጥ ጉዳያችሁን ብረዚደንታችን ሲያስፈጽሙላችሁስ ንፍጣችሁን ኣዝረክርካችሁ ነበርን? ኣንላችሁም።

ታለም ወደ ግብጥ የሚፈሰውን ውሃ ህዳሴ ላይ የተሸከማችሁት እኮ እናንተ ናችሁ። እስኪ ንገሪን ቢያንስ ቢያንስ እናንተ ሚኒስቴር የሚባሉ 22 ሙሉ ሰዎች ኣሏችሁ ኣይደል። ዕድሜ ለጠቅላይ ኣብዪ ማለት ሳይገባሽ ኣይቀርም ብለን አንሳለቅብሽም። የሰውን ልጅ ግን ሙሉና ጎደሎ ጥቁርና ነጭ ብሎ መከፋፈል መልካም ኣይደለም። ሰላም ሁኚ ሰላምሽም ይብዛ ታለም!

Selam/ wrote:
08 Oct 2024, 18:06
የመንደፈራው አጭቤ - አቶ ዓብዮት ሻዕቢያዎችን፣ የውጪ ጉዳያችሁን እኔ አስፈጥምላችኋለሁ ሲላችሁ፣ በመጨረሻ ይኸ ነቢይ ከሰሜን ኮሪያ እስር ቤት ነጣ ሊያወጣን ነው ብላችሁ ንፍጣችሁን አዝረከረካችሁ።

ዛሬ ከሰሜን ኮርያ እስር ቤትም ከግብጥም ውሃ ተሸካሚነት አልወጣችሁም። ለመሆኑ ሚኒስቴር የሚባል ሙሉ ሰው አላችሁ?

Meleket wrote:
08 Oct 2024, 09:42

Selam/
Senior Member
Posts: 17010
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አምባሳደር ታዬ አጽቀ ስላሴ ሹመት ወይስ ሽረት?

Post by Selam/ » 09 Oct 2024, 07:27

የመንደፈራው የእርጎ ዝንብ - ሻዕብያ የነፃነት መተንፈሻ አገኘሁ፣ ኦነግም የቢሻን ዋቄፋ ከባህር ውስጥ እገናኘዋለሁ ብላችሁ ንፍጣችሁን ስትቀባቡ ከረማችሁ። ከርሞ ጥጃ እንደሚባለው የእናንተም እስትንፋሳችሁ ተመልሶ ተዘጋ፣ እነሱም እንደተናዳፊ አውሬ መቅበዝበዙን ቀጠሉበት።

እኔ የምለው ሰሜን ኮሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ምን ይፈይድላታል?

Meleket wrote:
09 Oct 2024, 03:02

Post by Meleket » 09 Oct 2024, 08:35

እታለም “ብፅዕት ኢትዮጵያስ የሰላም ሚኒስቴር ምን ይፈይድላታል?” እንድንል ኣስበሽ ከሆነ እብዬው ኣንልም!
Selam/ wrote:
09 Oct 2024, 07:27

Post by Selam/ » 09 Oct 2024, 17:10

የመንደፈራው አጭቤ - የአንተ አይነቱን ወስፌ ለማሞኘት ነዋ።

Meleket wrote:
09 Oct 2024, 08:35

Post by Meleket » 10 Oct 2024, 02:28

እንዲያ ከሆነስ በሉ ተሞኝተንላችኋል ደስ ይበላችሁ!
ብቻ ብፅዕት ኢትዮጵያ ሰላም ትሁን ልጆቿም እርስበእርስ ኣይናከሱ
እንጂ “እንሞኝላችኋለንም” ምንም ችግር ዬለውም እታለም።
Selam/ wrote:
09 Oct 2024, 17:10

Post by Selam/ » 10 Oct 2024, 23:26

የመንደፈራው አጭቤ - “እኔ” ሰላም እንጂ “እናንተ” ሰላም አይደለሁም።

Meleket wrote:
10 Oct 2024, 02:28

Post by Meleket » 11 Oct 2024, 03:39

እንዲያ ከሆነስ "ተሞኝተንልሻላ!" ተጭበርብረንልሻል እና ደስ ይበልሽ እታለም!
Selam/ wrote:
10 Oct 2024, 23:26

Post by Selam/ » 11 Oct 2024, 07:49

የመንደፈራው አጭቤ - አይዞህ አትፍራ “አጭበርብረውናል” በለን። አጭበርባሪውም ተጭበርባሪውም አረም ነው ለእኔ።
Meleket wrote:
11 Oct 2024, 03:39

Post by Meleket » 11 Oct 2024, 08:56

ኣይዞሽ ኣትፍሪ እታለም “ጭብርባሪው” ብቻ ነው ሰብሉ በይን፤ አጭበርባሪውም ተጭበርባሪውም ኣረሞች ናቸው ላንቺ።
Selam/ wrote:
11 Oct 2024, 07:49

Post by Selam/ » 11 Oct 2024, 09:04

የመንደፈራው አጭቤ - አጭበርባሪውም ተጭበርባሪውም ከአንድ ውሃ ውስጥ የተቀዳ ዝልግልግ አልቅት ነው።

Meleket wrote:
11 Oct 2024, 08:56

Meleket
Member
Posts: 4798
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: አምባሳደር ታዬ አጽቀ ስላሴ ሹመት ወይስ ሽረት?

Post by Meleket » 11 Oct 2024, 09:11

ጭብርባሪውስ?
Selam/ wrote:
11 Oct 2024, 09:04
የመንደፈራው አጭቤ - አጭበርባሪውም ተጭበርባሪውም ከአንድ ውሃ ውስጥ የተቀዳ ዝልግልግ አልቅት ነው።

Meleket wrote:
11 Oct 2024, 08:56
ኣይዞሽ ኣትፍሪ እታለም “ጭብርባሪው” ብቻ ነው ሰብሉ በይን፤ አጭበርባሪውም ተጭበርባሪውም ኣረሞች ናቸው ላንቺ።
Selam/ wrote:
11 Oct 2024, 07:49
የመንደፈራው አጭቤ - አይዞህ አትፍራ “አጭበርብረውናል” በለን። አጭበርባሪውም ተጭበርባሪውም አረም ነው ለእኔ።
Meleket wrote:
11 Oct 2024, 03:39
እንዲያ ከሆነስ "ተሞኝተንልሻላ!" ተጭበርብረንልሻል እና ደስ ይበልሽ እታለም!
Selam/ wrote:
10 Oct 2024, 23:26
የመንደፈራው አጭቤ - “እኔ” ሰላም እንጂ “እናንተ” ሰላም አይደለሁም።

Selam/
Senior Member
Posts: 17010
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: አምባሳደር ታዬ አጽቀ ስላሴ ሹመት ወይስ ሽረት?

Post by Selam/ » 13 Oct 2024, 09:53

የመንደፈራው አጭቤ - ሻዕቢያና ኦነግ-ሸኔ ክፋት ሲጎነጉኑ ኖረው፣ የጥቅም ጉዳይ ላይ ሲደርሱ እርስ በእርሳቸው መጨናበር ውስጥ ገቡ። በ1990 የተደረገው ማጭበርበር በ 2015 ተደገመ።

It’s garbage in garbage out!

Meleket wrote:
11 Oct 2024, 09:11

Post Reply