Re: ኤርትራ ጣሊያን በችኮላ ሰርቶ እንደ ተዋት ነው ያለችው! ኡስታስ ጀማል!!

Last edited by Fiyameta on 10 Oct 2024, 23:48, edited 1 time in total.
Re: ኤርትራ ጣሊያን በችኮላ ሰርቶ እንደ ተዋት ነው ያለችው! ኡስታስ ጀማል!!
ኤርትራ ጣሊያን በችኮላ ሰርቶ እንደ ተዋት ነው ያለችው!!

Re: ኤርትራ ጣሊያን በችኮላ ሰርቶ እንደ ተዋት ነው ያለችው! ኡስታስ ጀማል!!
ይሄ ደግሞ ፈረንጂ ለቡቱቶዋstarvin Marvin የዘፈነላቸው መሆኑ ነው ቅቅቅቅቅ
Re: ኤርትራ ጣሊያን በችኮላ ሰርቶ እንደ ተዋት ነው ያለችው! ኡስታስ ጀማል!!
>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>
አንተ
ኢትዮጵያ እንዲህ.....እንደዛ እያልን ወስደን በጊዜና በ space frozen ከሆነችው ኤርትራ ጋር እና አንደ ጎረድ ጎረድ ከተቆራረጠችው ሶማልያ ጋር ማወዳደር ትልቅ በደል ሊሆን ነው::
ገና ግብፅን በመሃል አስቀምጣችሁ አገር ነን እወቁን እያላችሁ እንደ አይጠሞጎጥ squeak..squeak ብትሉ ለናንተ recognition መስጠት ሃጢአት ነው
ስለዚህ ለጊዜውም ቢሆን squeak…..squeak ማለቱን ቀጥሉ እናንተ ፖራሳይትስ!!
Re: ኤርትራ ጣሊያን በችኮላ ሰርቶ እንደ ተዋት ነው ያለችው! ኡስታስ ጀማል!!
ዕዳሪው - ዘንባባውንም እንኳን እኮ እናንተ አልተከላችሁትም።
እንዴ ለመሆኑ ምንድነው ቁጭ ብላችሁ የምትሰሩት? ጣሊያን እንደሆነ ተመልሳ መጥታ አትሰራላችሁም። ቅንቅን!

እንዴ ለመሆኑ ምንድነው ቁጭ ብላችሁ የምትሰሩት? ጣሊያን እንደሆነ ተመልሳ መጥታ አትሰራላችሁም። ቅንቅን!