Re: ኤርትራ Axumezana በሰፋላት ጥብቆ ውስጥ ስትገባ፤
ወዳጃችን Axumezana በ17 መርፌ የተሰፋ ጢቢቆ በመስፋትስ እውነት ነው የሚስተካከላችሁ ዬለም። የተጣፈ ጥቢቆ ይሉታል ኣማሮቹ! ለማንኛውም ዋልድባ ወልቃይት ስሜንና ላስታ ላይ “TIGRE” የሚለው ቃል እንዳላረፈበት። “TIGRE” የሚለው ቃል በምንም ሁኔታ ተከዜን እንዳልተሻገረ ይህ አገኘነው ያላችሁት የራሳቹ ካርታ ኣረጋግጦልናል። እንዲህ ነው ፍርዳችን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።
በካርታችሁ ላይ ለበለጠ ትንታኔ የሚከተለውን ያንብቡ ብለናል በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

በካርታችሁ ላይ ለበለጠ ትንታኔ የሚከተለውን ያንብቡ ብለናል በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

Meleket wrote: ↑25 Sep 2024, 08:38ወዳጃችን Axumezana ያገርህ ሰዎች “ኔሩኒ ኣይሰርሕዪ ኢጁ፡ እኔሔኒ እምበይ” ሲሉ ኣልሰማህምን። በድሮ በሬ ያረሰ ዬለም ነው ቁምነገሩ። ጥንት በቅድመ ኣኽሱም ዘመን እንዲህ ነበር፡ ከዚያም በኣዅሱም ዘመን እንዲህ ነበር፡ አቢሲንያ ሲባል እንዲህ ሆነ የሚሉት ኣባባሎች ታሪክ ለማወቅ ካልሆነ በስተቀር አሁን ያለውን ነባራዊ ሁኔታ ቅንጣት ታህል ሊቀይሩ ኣይችሉም። ኣክሱምና ኣቢሲንያ ራሳቸው የተቀላቀሉ ሆነው ሳለ ቀላቀላችኋቸውም ብለሃል። ኣክሱም ሃገር ነበረችን ዋና ከተማዋ ማን ነበረች? አቢሲንያስ ሃገር ነበረችን ዋና ከተማዋስ ማን ነበረች እያልን በጥያቄ ኣናደክምህም።
አሁን ያሉት የአፍሪካ ሃገሮች የኮሎኒያሊስቶች ቅርምት ውጤት ናቸው። ኤርትራችን ቱርክን ግብጽን ጣልያንን እንግሊዝን ኢትዮጵያን እንደዬ ኣመጣጣቸው አስተናግዳ ኣሁን ያለውን ቅርጽና ይዞታዋን ይዛለች። ኢትዮጵያችሁ ደግሞ በተመሳሳይ መልኩ የተለያዩ አካላትን ገጥማ አሁን ያለችበትን ቅርጽና ይዞታ ይዛለች። ታሪኩ ይሄው ነው። እርግጥ ነው ብዙዎቻችሁ በቀኝ አልተገዛንም ትላላችሁ፡ ነገር ግን ዕድሜ ለእታችን ልጅ ለመለስ ዜናዊ የኣክሱም ሃውልትን ሳይቀር ከጣልያን ሃገር አስነቅሎ እነበረበት አክሱም ውስጥ አስተክሎላችኋል። ያ ሃውልት ጣልያን ሃገር ማን ወሰደው መቼ ምን ሊያደርግስ ሄደ ብለን አንጠይቃችሁም።
ወደ ቁምነገሩ ስንሄድ ይሄ ተመራማሪዎች አገኙ እያልከን ያለሀው ካርታ የሚያረጋግጥልን አንድ ነገር ቢኖር፡ ካርታውን የሰሩት ኣካላት ኢትዮጵያ፡ ኤርትራ፡ ጅቡቲና ሱማልያ ሱዳን የሚሉ ቃላትን አለመጠቀማቸውን ነው። ግን ለምን? አንልም ምክንያቱ ግልጽ በመሆኑ።
ካርታው ላይ በከለር ድንበር ያካለሉትና ዋና ከተሞችን ያሰመሩባቸው “’ረቂቆቹን’ የአድዋ ወያኔ እጆችን” በተመለከተ ደግሞ
1. ወሎና ሸዋ ኣማራ በተባለው ክልል አላካተቷቸውም።
2. ሸዋም እምብርቱ አንኮበር ላይ ሆኖ ጅቡቲ ድረስ የሚደርስ ኣስመስለውታል።
3. ሰምሃርና ደንከልንም ያምታቱ ይመስላል። ሰምሃር ሌላ ደንከል ሌላ።
4. TIGRE እንጂ ብዙ የምትለፍፍላት ትግራይም ካርታው ላይ እንደ ክልል የለችም።
5. TIGRE የተባለው ክልልም ተከዜን አልተሻገረም። አስተውል T ተከዜን አልተሻገረችም።
6. የTIGRE ማእከል አድዋን ኣስመስለዋል በዚህ ተግባራችውም የANTALO ሰዎችን አስቀይመዋል።
7. ANTALO, GONDAR, ANKOBER, HARRER በትልቁና በጉልህ መጻፋቸው የከተሞቹን ምንነት የሚያመላክት ሆኖ እያለ የዓድዋ ሊቃዉንት ግን ዓድዋን ለማጉላት ጥረዋል።።
8. ምጽዋና ኣድዋን እንደ ትልቅ ለማጉላት ማሰማመር፡ በጉልህ የተጻፈችውን የያኔዋን ቁልፍ ስፍራ Dixan የተባለችውን ድግሳን እንዲሁም ድባርዋን መዘንጋት ደግሞ የጤና ኣይመስልም።
9. ላስታ ላሊበላን ኣማራ ከተባለው ክልል ውስጥ ኣላስገቡም።
10. ስሜንና ዋልድባን ኣማራ ክልል ውስጥ ኣላስገቡም፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ TIGRE የሚለው ጽሑፍ በቁጥጥሩ ስር ሊያውላቸው ግን ኣልቻለም ምክንያቱም ቃሉ ተከዜን ስላልተሻገረ።
11. ምጽዋን ማእከሉ ያደረገው ክልል በምስራቅ በቀይባህር ዳርቻ እስከ ምዕራብ ኤርትራ ድረስ የሚያካልል መስሏል።
12. ከድባርዋ በስተ ስሜንና በስተምዕራብ ያሉት የአሁኗ የኤርትራ የጋሽ ባርካና የዓንሰባ እንዲሁም የቀይባህር ኣዋሳኞቹ የሰሜንና ደቡብ የቀይባህር ክልሎች በTIGRE ክልል ውስጥ እንዳልተካተቱ ካርታው ቁልጭ አድርጎ ይገልጻል።
13. ግዙፉን የኦሮሞ ህዝብና የሚኖርበትን ስፍራ እንደ ክልልነት ኣላዩትም።
14. ሲጠቃለል በከለር የተካለለው ድንበር 'ረቂቅ ነን ባይ የዓድዋ ወያኔ ሊቃውንት እጆች' ያሰማመሯችው መሆናቸውን መጠርጠራችን ሚዛን ዬሚደፋ እውነታ ይሆናል።
... ...
ሓቂ ምስ ገለጽና ንሓሶት ነሸቝርራ፡
ፍለጡና በሉ ንሕና ኢና ኤርትራ።
Re: ኤርትራ Axumezana በሰፋላት ጥብቆ ውስጥ ስትገባ፤
[፲quote]Axumezana wrote: ↑01 Oct 2024, 07:09- Topple Isaias & uproot his governance system & ideology
- Unite the Akologizai people with their Tigrayan brothers
- Unite the Afars in Eritrea with their brothers in Ethiopia
- Keep the ascari (colonial ) syndrome infected Hamassien out of power & empower Ethiopia/Tigray friendly Tigray origin Eritreans to power .
The result is in the following map!
![]()
[/quote]
Re: ኤርትራ Axumezana በሰፋላት ጥብቆ ውስጥ ስትገባ፤
viewtopic.php?f=2&t=351911&sid=665099d7 ... 5d462af760Dama wrote: ↑07 Oct 2024, 18:02Manuel de Almeida's map of Northeast Africa, early 17th.century
https://upload.wikimedia.org/wikipedia/ ... 7_Lobo.jpg

ወዳጃችን Axumezana የትናንቱ የትግራይ ራስ ሸቃ ኣሉላ መሰረቷት ያልካት አስመራ ካርታው ላይ ፍንትው ብላ የተለመደውን ሰላምታዋን ኣስተላልፋልሃለች።
ካርታው ላይ Asmara የሚለውን ቃል ህላዌ ኣጢን።
TIGRE የሚለው ቃልም Tacaza R.የተከዘ ወንዝን እንዳልተሻገረም ኣጢን። ሌላውን ሌላ ግዜ እንነግርሃለን ለዛሬ ይህ ይበቃሃል ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
ዓቐበቶም ክንገብረሉ ኩዳ!
Re: ኤርትራ Axumezana በሰፋላት ጥብቆ ውስጥ ስትገባ፤
[፲quote]Axumezana wrote: ↑01 Oct 2024, 07:09- Topple Isaias & uproot his governance system & ideology
- Unite the Akologizai people with their Tigrayan brothers
- Unite the Afars in Eritrea with their brothers in Ethiopia
- Keep the ascari (colonial ) syndrome infected Hamassien out of power & empower Ethiopia/Tigray friendly Tigray origin Eritreans to power .
The result is in the following map!
![]()
[/quote]
Re: ኤርትራ Axumezana በሰፋላት ጥብቆ ውስጥ ስትገባ፤
“ኣስመራና ኣስመራና፣
ኣብ ዓይንና ኣብ ልብና፣
ጁጅማንጁጅኪ ቀባቢርና፣
ስጋቦይ’ለ ኣብዛ ኢድና፣
ኣስመራና ኣስመራና።” በለ ወዲሻውል!
ኣብ ዓይንና ኣብ ልብና፣
ጁጅማንጁጅኪ ቀባቢርና፣
ስጋቦይ’ለ ኣብዛ ኢድና፣
ኣስመራና ኣስመራና።” በለ ወዲሻውል!
Meleket wrote: ↑08 Oct 2024, 05:11viewtopic.php?f=2&t=351911&sid=665099d7 ... 5d462af760Dama wrote: ↑07 Oct 2024, 18:02Manuel de Almeida's map of Northeast Africa, early 17th.century