አብይ ወሽመልስ ድንፋታቸው በዝቶ
ጁላም ሲፎክርብን እያለን እንኩቶ
ፋኖ አስተነፈሰው አየነው ተኮራሙቶ
ፋኑዬ አራት ኪሎ ወረደ ቢሰሙ
ጉራጌ ነን ብለው መርካቶ ተመሙ
ፋኑዬ በምንጃር ቅርብ ነው መንገዱ
ቀረብ ቀረብ በል እንዲታይ ጉዱ
የእሬቻው መንፈስ ይግባ ከጉድጓዱ
ፋኑዬ ግፋ በለው ሙያ በልብ ነው
እራት ኪሎን ይዘን መድረሻችን አሰብ ነው
viewtopic.php?f=2&t=351509
ፈኑዬ ባይኖር ኖሮ!
Last edited by Axumezana on 08 Oct 2024, 12:59, edited 3 times in total.
Re: ፈኑዬ ባይኖር ኖሮ!
ቂጥ ሳሚው አክሱም ግራ የተጋባው
ፋኖን እንዳልነበር ፈሳም ብሎ ሲለው
4ኪሎም አይደርስ...አሳደህ አጋድመው
አይዞን አቢያችን ...ባለራእዩ ጎዴው
ዛሬ መጣ አይኑን ታጥቦ ፋኖን ሊጋልበው
ብሎ ስላሰበ ፋኖ ገራገር ነው
ሽምጥጥ አድርጎ ክዶ ፋኖን እንዳልሰደበው
ያንቆለጳጰስ ጀመር ይህ ቅንዳሻም አጋሜው
የወጋ ቢረሳ አይረሳም የተወጋው
አርፈህ ተቀመጥ "የሓንጊ" ባለሙያው
ፋኖን እንዳልነበር ፈሳም ብሎ ሲለው
4ኪሎም አይደርስ...አሳደህ አጋድመው
አይዞን አቢያችን ...ባለራእዩ ጎዴው
ዛሬ መጣ አይኑን ታጥቦ ፋኖን ሊጋልበው
ብሎ ስላሰበ ፋኖ ገራገር ነው
ሽምጥጥ አድርጎ ክዶ ፋኖን እንዳልሰደበው
ያንቆለጳጰስ ጀመር ይህ ቅንዳሻም አጋሜው
የወጋ ቢረሳ አይረሳም የተወጋው
አርፈህ ተቀመጥ "የሓንጊ" ባለሙያው
Re: ፈኑዬ ባይኖር ኖሮ!
ascari boy,
Are you jealous?
Are you jealous?
Re: ፈኑዬ ባይኖር ኖሮ!
Axsumezena is a known political prostitute.
Re: ፈኑዬ ባይኖር ኖሮ!
ፋኖ ባይኖርማ
ይሸናብን ነበር
ያግም ኦሮሙማ
ኬኛ ኬኛ እያለ
እየጨማመረ
ቁርጭምጭም
አድርጎ ይበላው ነበረ
ይሸናብን ነበር
ያግም ኦሮሙማ
ኬኛ ኬኛ እያለ
እየጨማመረ
ቁርጭምጭም
አድርጎ ይበላው ነበረ
Re: ፈኑዬ ባይኖር ኖሮ!
Axumezana wrote: ↑08 Oct 2024, 02:32አብይ ወሽመልስ ድንፋታቸው በዝቶ
ጁላም ሲፎክርብን እያለን እንኩቶ
ፋኖ አስተነፈሰው አየነው ተኮራሙቶ
ፋኑዬ አራት ኪሎ ወረደ ቢሰሙ
ጉራጌ ነን ብለው መርካቶ ተመሙ
ፋኑዬ በምንጃር ቅርብ ነው መንገዱ
ቀረብ ቀረብ በል እንዲታይ ጉዱ
የእሬቻው መንፈስ ይግባ ከጉድጓዱ
ፋኑዬ ግፋ በለው ሙያ በልብ ነው
እራት ኪሎን ይዘን መድረሻችን አሰብ ነው
viewtopic.php?f=2&t=351509