ማን አላት ኢትዮጵያዬ?
PPም እያለ ነው ነሽ የኔ ብቻ
አካም አካም በለኝ እንድሰጥህ ጉልቻ
OLA ይላታል ኬኞ- ኬኞ- ኬኞ
ፋኑዬም ተነስቶ እኔ ቀናተኛ
ሚስቴን እንዳይነካት ማንም መንገደኛ
ሁሉም ተቦጫጭቀው እገሬን ልያጠፏት
ያለ ወያኔ ማነው ግድብ የሰራለት
በህብረ ብሄር ቀለም ያሸበራረቃት
ያለትግራይ/ወይን አገሬ ማናላት?
ከቅርብም፥ ከሩቅም ክብር ያለበሳት
24/7 ሰላም አስፍኖላት
ኢኮኖሚዋ ተመንድጎ ጎረቤት ቀንቶባት
ነበር ሆኖ ቀረ ቀበሮ በዝቶባት
በእጅ ካልተባለ ፍርድ የሌለባት
ስላምዋ ደፍርሶ ደም ሲፈስባት
ጨካኞች ደም ጠጥተው ሲንደላቀቁባት
የእሬቻ ሰይጣን አምላክሽ ነው አሏት
የእሬቻ ሰይጣን አምላክሽ ነው አሏት
አካም አካም በለኝ እንድሰጥህ ጉልቻ
OLA ይላታል ኬኞ- ኬኞ- ኬኞ
ፋኑዬም ተነስቶ እኔ ቀናተኛ
ሚስቴን እንዳይነካት ማንም መንገደኛ
ሁሉም ተቦጫጭቀው እገሬን ልያጠፏት
ያለ ወያኔ ማነው ግድብ የሰራለት
በህብረ ብሄር ቀለም ያሸበራረቃት
ያለትግራይ/ወይን አገሬ ማናላት?
ከቅርብም፥ ከሩቅም ክብር ያለበሳት
24/7 ሰላም አስፍኖላት
ኢኮኖሚዋ ተመንድጎ ጎረቤት ቀንቶባት
ነበር ሆኖ ቀረ ቀበሮ በዝቶባት
በእጅ ካልተባለ ፍርድ የሌለባት
ስላምዋ ደፍርሶ ደም ሲፈስባት
ጨካኞች ደም ጠጥተው ሲንደላቀቁባት
የእሬቻ ሰይጣን አምላክሽ ነው አሏት
የእሬቻ ሰይጣን አምላክሽ ነው አሏት
Last edited by Axumezana on 07 Oct 2024, 15:12, edited 8 times in total.
Re: ማን አላት ኢትዮጵያዬ?
>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>
Re: ማን አላት ኢትዮጵያዬ?
Ascari Debtera Meleket እርማቱ ትክክል ነው። ክፍየሉ በላይ በሞጮህ የብሄራዊ ቋንቋ አበላሸህ ያልከው ግን የበግ ለምድ የለበስህ ቶኩላ መሆንክን ያሳያል። ግጥሙ በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ የተፃፈ ሲሆን አስፈላጊ ሲሆን ይታረማል ይጨመርበታል። እንደ አንተ " copy & paste" የሚያደርግና የራሱ ሃሳብ የሌለው ሰው ስራው ጥላቻን መዝራት ነው።
Re: ማን አላት ኢትዮጵያዬ?
ሰው ጥራ ቢሉት ሊላይ፤
ይኽ ሰው እኮ ከትግራይ ጠላቶች ጋር ሆኖ ለስልጣን ሲል የትግራይን ህዝብ ያስጨፈጨፈ ነው። አቦይ ስብሃትንም አድዋ ( እዲ አቡን) ላይ ቤተመንግስት ገንብተዋል ብሎ የዋሽ ሰው ነው፤
ይኽ ሰው እኮ ከትግራይ ጠላቶች ጋር ሆኖ ለስልጣን ሲል የትግራይን ህዝብ ያስጨፈጨፈ ነው። አቦይ ስብሃትንም አድዋ ( እዲ አቡን) ላይ ቤተመንግስት ገንብተዋል ብሎ የዋሽ ሰው ነው፤
Re: ማን አላት ኢትዮጵያዬ?
Selam,
TPLF is alive & kicking !
TPLF is alive & kicking !
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9838
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ማን አላት ኢትዮጵያዬ?
እንደ ሎሌ ሁነን ያገለገልናት አሜሪካ ለግብፅ አደላች። ፍርደ ገምድል። ማን አላት ኢትዮጵያዬ? ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ
Re: ማን አላት ኢትዮጵያዬ?
ወዳጃችን በእርማቱ ማመንህ ያስመሰግንሃል። መጮህና መሳደብ ግን ግሩም ኣይደለም።
Re: ማን አላት ኢትዮጵያዬ?
Debtera Meleket,
" copy & paste" የሚያደርግና የራሱ ሃሳብ የሌለው ሰው ስራው ጥላቻን መዝራት ነው።
" copy & paste" የሚያደርግና የራሱ ሃሳብ የሌለው ሰው ስራው ጥላቻን መዝራት ነው።