ዓድዋ ሽሬ እና አክሱም (ዓሽአ) ሰሜን ትግራይ ሲሆኑ፣ የተቀረው ትግራይ ደቡብ ትግራይ ተብሎ ይጠራል። በዓድዋ ተወላጆች የሚመራው ዓሽአ ታላቋን ትግራይ እንመሰርታለን እያሉ አንድ ነጥብ አምስት ሚልዮን የትግራይ ወጣቶችን በውክልና ጦርነት አስጨፍጭፈው <<ሰሜን ትግራይ>> ተብለው አረፉት። የቋጡን ኣወርድ ብላ የብብትዋን ጣለች። እኔ ከደቡብ ትግራይ ነኝ።


Digital Weyane wrote: ↑07 Oct 2024, 11:01የቀድሞ ባልደረቦቼ እነ Axumezana, Abere, union, Noble, Selam/, Justice Seeker, eden, Sarcasm, Dama, TesfaNews, ወዘተ... ከአዲሲቷ ሰሜን ትግራይ (ኖርዝ ትግራይ) ናቸው። በቃ ቻው ቻው ተለያይተናል።![]()
![]()
The question is which of the factions is the strongest? Well, of course the northerners. In korea, the north can subdue the south within few weeks. The south Koreans should be grateful to the yankees who are protecting them so far for the yankees interests.Digital Weyane wrote: ↑07 Oct 2024, 10:44ትግራይ ልክ እንደ ኮሪያ ለሁለት ተከፍላለች! ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!![]()
![]()
![]()
![]()
ዓድዋ ሽሬ እና አክሱም (ዓሽአ) ሰሜን ትግራይ ሲሆኑ፣ የተቀረው ትግራይ ደቡብ ትግራይ ተብሎ ይጠራል። በዓድዋ ተወላጆች የሚመራው ዓሽአ ታላቋን ትግራይ እንመሰርታለን እያሉ አንድ ነጥብ አምስት ሚልዮን የትግራይ ወጣቶችን በውክልና ጦርነት አስጨፍጭፈው <<ሰሜን ትግራይ>> ተብለው አረፉት። የቋጡን ኣወርድ ብላ የብብትዋን ጣለች። እኔ ከደቡብ ትግራይ ነኝ።![]()
![]()
![]()
![]()