ኢሬቻ ማለት በመንጋ መሆን በመንጋ ማስብ በመንጋ መብላት በመንጋ መውጣት በመንጋ መነዳት ይመስላል::
በመንጋ የኢሬቻ መንፈስ መሞላት ከዚያም ተረረረረረም ነው
ያጋድልሃል ያስጨፍርሃል.....ያዞምትሃል...
ችግሩ እርሱ አይደለም::
ችግሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ሳይንስ ያላወቀው የገዳ በሉት የኢሬቻ ፖለቲካ እየበጠበጠ ነው::
መደመር ይሉታል ደግሞ! ፍሩት ሳላድ ነው:: ናሽፍ የሚባል የሻይ ቤት ምግብ ትዝ አለኝ:: አረ እርሱ በምን ቅጡ:: ጥሩ ምግብ ነው:: የተደበለለቀ ግን የማይዋኸድ ነገር ማስብ ነው::
ደምረው ከመሩን ሳንደበላለቅ:: ከዛም entropy ጨመረ እንጂ ስላም ኬት ይምጣ
ፖለቲካውን ኢሬቻውን አውጡት
ማን መሪ ማን ተመሪ መሆኑ ማወቅ አልተቻለም
ማን ጠሚ ማን ከንቲባ ይሁን ተዘበራርቁዋል...ኢሬቻ
ሃይማኖቱም ኢሬቻ አርገውታል:: ኤሬቻም እስልምናም ክርስትናም እኩል አርገናል ነው ያሉት...አረ የሴጤው እሬቻ አስበልጠናል ያሉት
የውጭ ጉዳይ ፖለቲካውንም ኢሬቻ አርገውትል..go figure!
ጦርነቱንም ኢሬቻ አድርገውት አረፉ:: የአማራ ክልል ሊያጠፋ የሚወጣው የቄሮ መንጋ ከኢሬቻ በምን እንለየው?
የኮሪደር ግንባታ ብለው ሌላ ኢ....ሬ...ቻ!
መንገዱና ህዝቡ ኢሬቻውን አወጡት
ዘመነ ኢሬቻና ተደምሮ መከመር ግን መባላት!