What you are talking about is not about Eritrea but Pre-Axum civilization where Yeha may have been the center.
Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤
Ascari Meleket,

የመንደፈራው እባብ - ምድረ ባህሪ የአክሱም ቅጥያና የንግድ መተላለፊያ ከመሆን ውጪ እራሱን የቻለ የባህልና የስልጣኔ ታሪክ ኖሯት አያውቅም። አዱሊስም የአክስም ቅርንጫፍ እንጂ እራሷን የቻለች አልነበረችም። ለዚያ ነው፣ የአክሱም ስልጣኔ ሲከስም አዱሊስም የሞተችው።
ምድረ ባህሪህ የእናቷን የኢትዮጵያን ጡጦ ካልመጠመጠች ትሞታለች። ዛሬ ኤርትራ ሲባል የጣልያን ስም ነው አብሮ የሚነሳው ወይንም ሰሜን ኮሪያ የምትጠቀሰው። ግፋ ቢል ደርግ አንጠባጥቦት የሄደውን የታንክ እሬሳ ታሳዩ ይሆናል እንጂ፣ ሌላ ምንም ቅርስ የለም ታሪክ የለም።
ምድረ ባህሪህ የእናቷን የኢትዮጵያን ጡጦ ካልመጠመጠች ትሞታለች። ዛሬ ኤርትራ ሲባል የጣልያን ስም ነው አብሮ የሚነሳው ወይንም ሰሜን ኮሪያ የምትጠቀሰው። ግፋ ቢል ደርግ አንጠባጥቦት የሄደውን የታንክ እሬሳ ታሳዩ ይሆናል እንጂ፣ ሌላ ምንም ቅርስ የለም ታሪክ የለም።
Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤
“ወሓጥዎ እምበር ናበይ ድሕር ድሕሬ ናበይ ድሕር ድሕሬ” በለ ወናም ድምጻዊ በረኸት መንግስተኣብ!
Meleket wrote: ↑05 Oct 2024, 04:00ኧረ ኣታለም ሰከን ብዪ! እኛ በተቻለን መጠን ከአሁኗ ኢትዮጵያ የደቡብ ክፍሎች በገፍ በባርነት ቀንበር እየተነዱ ይመጡብን የነበሩ ህዝቦችን ከባርነት ነጻ ለማውጣትና ጥላና ከለላ ለመሆን ጥረናል። የኦሮሞው ወንጌላዊ አነሲሞስ ምስክር ናቸው። ሃገራችንና የሃገራችን ሰዎች ለጦብያ ሰዎች ከዋሉላቸው ውለታዎች አንዱ ክርስትናንና እስልምናን በጭዋ ደምብ በግዜውና በወቅቱ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን እንዲደርሱላቸው ማድረግን ያጠቃልላል።
እታለም ኤርትራ ውስጥ ሃገር በቀል ቅርስ ዬለም ማለትሽ እጅግ በጣም ባያሌው መጨፈንሽን ኣሳብቆብሻል። እርግጥ ነው ኣንቺ ከአስመራ ከቃኘው እስቴሽን የጦር ሰራዊት ካምፕ ውጪ ለመዘዋወር ኣትችይም ነበር እንጂ፡ ወደ ከስከሰ ወደ መጠራ ወደ አዱሊስ ወደ በለው ከለው ወደ ስልጣኑ ወደ ዓዲ ባሮ ወደ ቡያ ወደ ኣብዱር ወደ ባርካ ወደ ዳህላክ ወደ ምጽዋ ወደ ደቀምሓረ ወደ ወዘተ ብትሔጂ ኖሮ እዚያው ኣስመራ ውስጥም ወደ ሰምበል ወደ ዳዕሮ ጳውሎስ ወደ ማይጭሖት ወደ ማይ ተመናይ ለመዘዋወር ድፍረቱ ቢኖርሽ ኖሮ ኤርትራ ራሷ ህያው ሙዚየም መሆኗን በተረዳሽ ነበር። ለዚህም ነው የኤርትራን ህያው ሙዚየምነት የተረዱና ያወቁ ኃይሎች ደግሞ ኤርትራን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር በመጎምዥት ኤርትራችን በሰላም እንዳትኖር ከጥንት ከጥዋቱ ጥረት ያደርጉ ነበር፡ ኩሩውና ስልጡኑ ህዝባችን ግን ሁሉንም ኣንደየአመጣጣቸው እየቀጣ ይሄው በድል ኣለ ይኖራልም።
አንቺ አስመራ ነበርኩ በምትይበት ግዜ የትግልና የነጻነት ታጋዮች እንቅስቃሴ በብዛት ስለነበረ፡ ወቅቱ የምርምር ወቅት እንዳልነበረ፡ ይልቅስ ወቅቱ ጦርሰራዊቶችን መንግሎ የማስወጣት የትግል ወቅት እንደነበር መቸም ተገንዝበናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።
በመሆኑም ኣሁን ግዜው የመመራመር እየሆነ ነው፡ የተሰረቁ ቅርሶቻችንንም የምንመልስበት ግዜ እዬመጣ በመሆኑ፡ አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኙ ኤርትራውያን ቅርሶቻችንን ለመመለስ ከወዲሁ ተዘጋጁ። አንዱ ቅርሳችንም ይሄ የምታይው ቅርስ ነው። ኣያምርምን?
Selam/ wrote: ↑04 Oct 2024, 16:13የመንደፈራው እባብ - ዘመዶችህ ለዘመናት በገዛ ሃገራቸው በባርነት ሲፈጉ ኖረው ፣ አንተ አሰቃቂ የባርነት ንግድ ሰለባ የሆኑትን ህዝቦች ላለሸማቃቸው ማለትህ ምን አይነት ጎዶሎ ሰው መሆንክን ያሳያል።
ኤርትራ ውስጥ ቱርኮች፣ ግብፆች፣ እንግሊዞችና ጣሊያኖች አንጠባጥበውት ከሄዱት ንብረት በስተቀር፣ ይኸ የሚባል ሃገር በቀል የጥንት ቅርስ የለም። ቢኖር ኖሮ አስመራ የነበርኩኝ ጊዜ አየው ነበር፣ ቱሪስቶችም አርት-ዲኮ ብቻ ሳይሆን ሙዚየምም ሊያዩ ይመጡ ነበር፣ የምርምር ውጤቶችን እናይ ነበር፣ የዓለም ቤተ-መዘክሮች ተውሰውም ቢሆን ያሳይዋቸው ነበር።
ግን ወፍ እንኳን የለም፣ ስር መሰረት ስለሌላችሁም ነው አንዴ ጣሊያን፣ ሌላ ጊዜ ሲንጋፖር ወይንም ሰሜን ኮርያን ለመሆን የምትቅበዘበዙት።
Selam/ wrote: ↑04 Oct 2024, 06:53የመንደፈራው አጭቤ - ጥሬ ሃብትና ቅርስ ከደቡብ ወደ ሰሜን ከዚያም አልፎ ወደ አውሮፓና ሩቅ ምስራቅ ሲጓጓዝ እንደኖረ እንጂ ታሪክ የሚያስተምረን፣ በባርነት ከኖረው ደረቅ ክፍለ ሃገርህ ምናልባት ቢበዛ ጥርብ ድንጋይ ይሆናል እንጂ ስንጥር ወደ መሃል አገር አልመጣም።
ቅርስና የተፈጥሮ ፀጋ ቢኖራችሁማ ኖሮ ለብዙ መቶ ዓመታት መተላለፊያ ያደረጓችሁ ጌቶቻችሁ የዘረፉት ዕቃ ዛሬ በኢስታንቡል፣ በቫቲካንና በብሪቲሽ ሙዚየሞች ይታዩ ነበር። እኔ ያልጎበኘሁት የአውሮፓ የታሪክና የቅርስ ሙዚየም የለም፣ ሆኖም ኢትዮጵያ ወይንም አቢሲኒያ እንዲሁም የሌላ አፍሪካ ሃገሮችን ስም እንጂ አንድም ምድረ ባህሪ የሚል መግለጫ አይቼ አላውቅም።
ምክንያቱም ሲጀመር ግብፅና ቱርክ ከእረኛ በስተቀር ምንም የሚጠቅም ስልጣኔ እንደሌለ ስለተረዱ፣ ከወደብ አልፈው ወደ ምዕራቡ ምድረ ባህሪ አልዘለቁም። ጄምስ ብሩስም በምፅዋ በኩል አቋርጦ ወደ ጣና ሲሄድ የባህረ ነጋሽን ሰዎች የሻንጣ ተሸካሚ እንጂ ያደረጋቸው ስንጥር እንኳን የሚዘርፈው ንብረት አላየም አልፃፈም። የእንግሊዝ ሰራዊትም አጤ ዮሐንስን በገንዘብና በመሳሪያ አንበሻብሸው የመቅደላን ታሪክና ቅርስ በዝሆንና አጋስስ ዘርፈው ሲሄዱ ዘላን ዘመዶችህን መተላለፊያና ስልቻ ተሸካሚ እንጂ ያደረጓቸው፣ ከዝንብ በስተቀር ምንም የሚጠቅም ነገር አላዩም። ከርፋፋዋ ጣሊያን ብቻ ነች የቀይ ባህርን የንግድ ቀጠና ተቆጣጥራ፣ ምስራቅ አፍሪቃን ለመግዛት ቋምጣ ወና ክፍለ ሃገርህን ከበረሃነት ወደ ሰው ልጆች መኖሪያነት የለወጠችው።
በትርክት የተፈጠረችና ስር የሌላት ክፍለ ሃገር የምንለው ያለ ምክንያት አይደለም።
Meleket wrote: ↑04 Oct 2024, 09:32.. ..
“ያላነበበና የማያነብ ካድሬ፡ ሁሉ ያልተጻፈ ይመስለዋል” እንዲል የመረጃው አሰግድ፡ እስኪ ይህን አንብቢ'Oldest' African settlement found in Eritrea http://news.bbc.co.uk/2/hi/africa/2000297.stm
"This is one of the richest heritage areas in Africa," said Professor Peter Schmidt, a specialist in African archaeology and dean of the College of Arts and Social Sciences at the University of Asmara.
"It can be compared to Athens and Rome as it has excellent parallels to those places. There is a remarkable opportunity to use this as a centrepiece of national preservation," he added.
Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤
ደብተራው እንግሊዝኛን "copy paste" ከማድረግ አልፎ አንዲት ስንኝ መፃፍ አይችልም፤
Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤
የወለንጪቲ፥ ልጅ
ያልሽው እውነት ነው! ደብተራው ራሱን እንደ ቃልቻ እኛ እያለ የመሃልና የመስመር ዳኛ ነን ብሎ ራሱን ስለኮፈሰና ስለሾመ ሸንቆጥ ለማድረግ ነው።

Laughing !
Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤
There is a legal case to be made to have a recourse or a retrial or re-litigation of the boundary dispute at the Hague. There was an obvious lack of legal efficiency or lack of capacity or negligence in the adequate representation of Ethiopia. The Youruba Nigerian ebdu Meles chose was willfully negligent in representing the Ethiopian case, in some instances failing to present legal colonial documents. Meles was supposed to investigate his Nigerian lawyer why he failed to represent Ethiopia adequately. Meles was also negligent in not finding out why he did not represent him well at the Hague.Axumezana wrote: ↑25 Sep 2024, 03:50ደብተራ መለከት ጋር ለአመታት፥ ብዙ አውርተናል፥ የደረስኩበት ድምዳሜ፥ የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ፥ መሆኑና፥ ዋና አላማው ፥ ኢትዮጵያ የባህር በር ሳታገኝ፥ በኤርትራና፥ በኢትዮጵያ መካከል፥ ያለው ድንበር፥ እንዲካለል፥ ሲሆን። ይህንን ለማስፈፀም፥
ተጋሩን፥ ከሌሎች፥ ኢትዮጵያውያን ጋር ለመለያየት፥ ይሰራል።
ማንም ዳኞ ነህ ብሎ ሳይሾመው ጅብ በማያውቁት አገር ቆዳ አንጡፉልኝ እንዳለው ጭዋ ዳኛ ነኝ እኔን ስሙኝ ይለናል።
ራሱን ከአንድ ሰው በላይ አግዝፎ ፥ "እኞ" ይለናል።
ትግራይንና ተጋሩን፥ አስመልክቶ ጥላቻንና ስም ማጥፋትን ይነዛል።
ኤርትራ የኢትዮጵያ አካል እንደነበረች ይክዳል።
ከጣልያን መምጣት በፊት ያሁኗ ኤርትራ የትግራይ አካል አልነበረችም ብሎ ይቀጥፋል።
አሁን ደግሞ ተጋሩ ጋር ለመቀራረብ እየሞከረ ነው
Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤
For me the Algiers Agreement is null & void as Eritrea has already invaded Ethiopia , committed genocide and still occupies Ethiopia's territories. The solution is :
viewtopic.php?f=2&t=351509
viewtopic.php?f=2&t=351509
Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤
Invasion of Ethiopian territory and annexing it unilaterally nullifies the Algiers Accord. That's it Eritrea nailed a spike on its toes. It can't move forward with the Accord; it killed it against its own interests, like most things Eritrea did to itself. To be a mindless first shooter is good when you don't loose for being the first offender.Axumezana wrote: ↑05 Oct 2024, 21:32For me the Algiers Agreement is null & void as Eritrea has already invaded Ethiopia , committed genocide and still occupies Ethiopia's territories. The solution is :
viewtopic.php?f=2&t=351509
Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤
ጥሁፋችንማ በእናት ቋንቋችን ነዋ! "የአክሱም ስልጣኔ ሲከስም አዱሊስም ሞተች" ባይዋ እታለም ስለ ሱናሚ ምናምን ምንም የምታውቂው ነገር የለም አይደል። ለማንኛውም ኣዱሊስ በጦርነት ይሁን በባህርያዊ የተፈጥሮ ኣደጋ ትደምሰስ እንጂ ምጽዋዕ ዬምትባል ብርቅዬ የቀይባህር ወደብን እኮ ወልዳለች። ኣዱሊስም ከህያዋን የኤርትራ ሙዚየሞች ኣንዷ ሆና ቀጥላለች። ሰላም ሁኚ!
Selam/ wrote: ↑05 Oct 2024, 15:43የመንደፈራው አጭቤ - በምን ቋንቋ ነው የፃፍከው?Meleket wrote: ↑05 Oct 2024, 10:32“ወሓጥዎ እምበር ናበይ ድሕር ድሕሬ ናበይ ድሕር ድሕሬ” በለ ወናም ድምጻዊ በረኸት መንግስተኣብ!
Meleket wrote: ↑05 Oct 2024, 04:00ኧረ ኣታለም ሰከን ብዪ! እኛ በተቻለን መጠን ከአሁኗ ኢትዮጵያ የደቡብ ክፍሎች በገፍ በባርነት ቀንበር እየተነዱ ይመጡብን የነበሩ ህዝቦችን ከባርነት ነጻ ለማውጣትና ጥላና ከለላ ለመሆን ጥረናል። የኦሮሞው ወንጌላዊ አነሲሞስ ምስክር ናቸው። ሃገራችንና የሃገራችን ሰዎች ለጦብያ ሰዎች ከዋሉላቸው ውለታዎች አንዱ ክርስትናንና እስልምናን በጭዋ ደምብ በግዜውና በወቅቱ ለኢትዮጵያና ለኢትዮጵያውያን እንዲደርሱላቸው ማድረግን ያጠቃልላል።
እታለም ኤርትራ ውስጥ ሃገር በቀል ቅርስ ዬለም ማለትሽ እጅግ በጣም ባያሌው መጨፈንሽን ኣሳብቆብሻል። እርግጥ ነው ኣንቺ ከአስመራ ከቃኘው እስቴሽን የጦር ሰራዊት ካምፕ ውጪ ለመዘዋወር ኣትችይም ነበር እንጂ፡ ወደ ከስከሰ ወደ መጠራ ወደ አዱሊስ ወደ በለው ከለው ወደ ስልጣኑ ወደ ዓዲ ባሮ ወደ ቡያ ወደ ኣብዱር ወደ ባርካ ወደ ዳህላክ ወደ ምጽዋ ወደ ደቀምሓረ ወደ ወዘተ ብትሔጂ ኖሮ እዚያው ኣስመራ ውስጥም ወደ ሰምበል ወደ ዳዕሮ ጳውሎስ ወደ ማይጭሖት ወደ ማይ ተመናይ ለመዘዋወር ድፍረቱ ቢኖርሽ ኖሮ ኤርትራ ራሷ ህያው ሙዚየም መሆኗን በተረዳሽ ነበር። ለዚህም ነው የኤርትራን ህያው ሙዚየምነት የተረዱና ያወቁ ኃይሎች ደግሞ ኤርትራን ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር በመጎምዥት ኤርትራችን በሰላም እንዳትኖር ከጥንት ከጥዋቱ ጥረት ያደርጉ ነበር፡ ኩሩውና ስልጡኑ ህዝባችን ግን ሁሉንም ኣንደየአመጣጣቸው እየቀጣ ይሄው በድል ኣለ ይኖራልም።
አንቺ አስመራ ነበርኩ በምትይበት ግዜ የትግልና የነጻነት ታጋዮች እንቅስቃሴ በብዛት ስለነበረ፡ ወቅቱ የምርምር ወቅት እንዳልነበረ፡ ይልቅስ ወቅቱ ጦርሰራዊቶችን መንግሎ የማስወጣት የትግል ወቅት እንደነበር መቸም ተገንዝበናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች።
በመሆኑም ኣሁን ግዜው የመመራመር እየሆነ ነው፡ የተሰረቁ ቅርሶቻችንንም የምንመልስበት ግዜ እዬመጣ በመሆኑ፡ አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኙ ኤርትራውያን ቅርሶቻችንን ለመመለስ ከወዲሁ ተዘጋጁ። አንዱ ቅርሳችንም ይሄ የምታይው ቅርስ ነው። ኣያምርምን?
Selam/ wrote: ↑04 Oct 2024, 16:13የመንደፈራው እባብ - ዘመዶችህ ለዘመናት በገዛ ሃገራቸው በባርነት ሲፈጉ ኖረው ፣ አንተ አሰቃቂ የባርነት ንግድ ሰለባ የሆኑትን ህዝቦች ላለሸማቃቸው ማለትህ ምን አይነት ጎዶሎ ሰው መሆንክን ያሳያል።
ኤርትራ ውስጥ ቱርኮች፣ ግብፆች፣ እንግሊዞችና ጣሊያኖች አንጠባጥበውት ከሄዱት ንብረት በስተቀር፣ ይኸ የሚባል ሃገር በቀል የጥንት ቅርስ የለም። ቢኖር ኖሮ አስመራ የነበርኩኝ ጊዜ አየው ነበር፣ ቱሪስቶችም አርት-ዲኮ ብቻ ሳይሆን ሙዚየምም ሊያዩ ይመጡ ነበር፣ የምርምር ውጤቶችን እናይ ነበር፣ የዓለም ቤተ-መዘክሮች ተውሰውም ቢሆን ያሳይዋቸው ነበር።
ግን ወፍ እንኳን የለም፣ ስር መሰረት ስለሌላችሁም ነው አንዴ ጣሊያን፣ ሌላ ጊዜ ሲንጋፖር ወይንም ሰሜን ኮርያን ለመሆን የምትቅበዘበዙት።
Selam/ wrote: ↑04 Oct 2024, 06:53የመንደፈራው አጭቤ - ጥሬ ሃብትና ቅርስ ከደቡብ ወደ ሰሜን ከዚያም አልፎ ወደ አውሮፓና ሩቅ ምስራቅ ሲጓጓዝ እንደኖረ እንጂ ታሪክ የሚያስተምረን፣ በባርነት ከኖረው ደረቅ ክፍለ ሃገርህ ምናልባት ቢበዛ ጥርብ ድንጋይ ይሆናል እንጂ ስንጥር ወደ መሃል አገር አልመጣም።
ቅርስና የተፈጥሮ ፀጋ ቢኖራችሁማ ኖሮ ለብዙ መቶ ዓመታት መተላለፊያ ያደረጓችሁ ጌቶቻችሁ የዘረፉት ዕቃ ዛሬ በኢስታንቡል፣ በቫቲካንና በብሪቲሽ ሙዚየሞች ይታዩ ነበር። እኔ ያልጎበኘሁት የአውሮፓ የታሪክና የቅርስ ሙዚየም የለም፣ ሆኖም ኢትዮጵያ ወይንም አቢሲኒያ እንዲሁም የሌላ አፍሪካ ሃገሮችን ስም እንጂ አንድም ምድረ ባህሪ የሚል መግለጫ አይቼ አላውቅም።
ምክንያቱም ሲጀመር ግብፅና ቱርክ ከእረኛ በስተቀር ምንም የሚጠቅም ስልጣኔ እንደሌለ ስለተረዱ፣ ከወደብ አልፈው ወደ ምዕራቡ ምድረ ባህሪ አልዘለቁም። ጄምስ ብሩስም በምፅዋ በኩል አቋርጦ ወደ ጣና ሲሄድ የባህረ ነጋሽን ሰዎች የሻንጣ ተሸካሚ እንጂ ያደረጋቸው ስንጥር እንኳን የሚዘርፈው ንብረት አላየም አልፃፈም። የእንግሊዝ ሰራዊትም አጤ ዮሐንስን በገንዘብና በመሳሪያ አንበሻብሸው የመቅደላን ታሪክና ቅርስ በዝሆንና አጋስስ ዘርፈው ሲሄዱ ዘላን ዘመዶችህን መተላለፊያና ስልቻ ተሸካሚ እንጂ ያደረጓቸው፣ ከዝንብ በስተቀር ምንም የሚጠቅም ነገር አላዩም። ከርፋፋዋ ጣሊያን ብቻ ነች የቀይ ባህርን የንግድ ቀጠና ተቆጣጥራ፣ ምስራቅ አፍሪቃን ለመግዛት ቋምጣ ወና ክፍለ ሃገርህን ከበረሃነት ወደ ሰው ልጆች መኖሪያነት የለወጠችው።
በትርክት የተፈጠረችና ስር የሌላት ክፍለ ሃገር የምንለው ያለ ምክንያት አይደለም።
Meleket wrote: ↑04 Oct 2024, 09:32.. ..
“ያላነበበና የማያነብ ካድሬ፡ ሁሉ ያልተጻፈ ይመስለዋል” እንዲል የመረጃው አሰግድ፡ እስኪ ይህን አንብቢ'Oldest' African settlement found in Eritrea http://news.bbc.co.uk/2/hi/africa/2000297.stm
"This is one of the richest heritage areas in Africa," said Professor Peter Schmidt, a specialist in African archaeology and dean of the College of Arts and Social Sciences at the University of Asmara.
"It can be compared to Athens and Rome as it has excellent parallels to those places. There is a remarkable opportunity to use this as a centrepiece of national preservation," he added.
Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤
ወዳጃችን Axumezana በብሔራዊ ቋንቋህ ነው እኮ እዬነገርንህ ያለነው፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። ወዳጃችን መሰረታችንን ለማስለቀቅ እንደሆነ ከንቱ ልፋታችሁ መች ጠፍቶን ብለን ኣንሳለቅህብም። እንደዬኣስፈላጊነቱ ሌሎች የቀመሙልህን መድሃኒት እማ እያመጣን እንሰጥሃለን።
Meleket wrote: ↑05 Oct 2024, 10:32“ወሓጥዎ እምበር ናበይ ድሕር ድሕሬ ናበይ ድሕር ድሕሬ” በለ ወናም ድምጻዊ በረኸት መንግስተኣብ!

የኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እይታና ኣቋም!
viewtopic.php?f=2&t=308857&
![](https://tesfanews.net/wp-content/uploads/2015/03/Lord_Avebury_letter_ethiopia.jpg)
viewtopic.php?f=2&t=308857&
![](https://tesfanews.net/wp-content/uploads/2015/03/Lord_Avebury_letter_ethiopia.jpg)
Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤
እታለም፡ ብፅዕት እማማ ወለል አድርጋ የከፈተችው በሯ የትኛው ነው? እናት ናት ካልሻት ልጆች መፈልፈል ብቻ ሳይሆን ማሳደግም ማስተማርም ኃላፊነቷ ነው፡ ካባት ጋር በማበር።
ምጽዋዕ ውስጥ የፈራረሱ ህንጻዎች ዋንኛ ተጠያቂው ደርጉ ምጽዋን በነጻነት ታጋዮች ላለመነጠቅ ያዘነበው የሶቭየት ህብረት ናፓልም ቦምብ ነው። ታጋዮች ደግሞ ታሪኩ እንዲታቀብ አንዳንዶቹን ህንጻዎች እስከዛሬ ድረስ እንዳላደሷቸው ይታወቃል። ይህ ግን በመርህ ደረጃ ታምኖበት የተደረገ ነው። የአጤ ሃይለስላሴን ሃውልት ግን ራሳቸው ታጋዮች በፈንጅ ድምጥማጡን ኣውጥተውታል።
![](https://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/6/6c/War_Memory_Square_in_Massawa.jpg)
ሌላው መዘከር ያለበት ደግሞ ምጥዋን በማጥቃት ጀብዱ የፈጸሙትን ታንከኞች ለመዘከር፡ በውጊያው መካከል የጋዩትን 3 ታንኮች እንዲህ ኣስውበው ምጥዋ ውስጥ ሃውልት አድርገዋቸዋል። በዚህ ጦርነት ደርጉ 150 ታንኮች አሰልፎ ነበር ታጋዮች ደግሞ 45.።
https://www.flickr.com/photos/24287492@ ... otostream/
https://www.flickr.com/photos/24287492@N02/16024678523
ይህ ደግሞ ብፅዕት እማማ ለልጆቿ ከመሶቧ ከፍታ ስትመግባቸውና በሯን ወለል አድርጋ ስታስተምራቸው መሆኑ ነው።
![](https://www.ecss-online.com/2013/wp-content/uploads/2024/03/02.jpg)
![](https://encrypted-tbn0.gstatic.com/images?q=tbn:ANd9GcS9XmclNzol3rAmbBvumjwEs3vd4Lw2DoYbSw&s)
ምጽዋዕ ውስጥ የፈራረሱ ህንጻዎች ዋንኛ ተጠያቂው ደርጉ ምጽዋን በነጻነት ታጋዮች ላለመነጠቅ ያዘነበው የሶቭየት ህብረት ናፓልም ቦምብ ነው። ታጋዮች ደግሞ ታሪኩ እንዲታቀብ አንዳንዶቹን ህንጻዎች እስከዛሬ ድረስ እንዳላደሷቸው ይታወቃል። ይህ ግን በመርህ ደረጃ ታምኖበት የተደረገ ነው። የአጤ ሃይለስላሴን ሃውልት ግን ራሳቸው ታጋዮች በፈንጅ ድምጥማጡን ኣውጥተውታል።
![](https://upload.wikimedia.org/wikipedia/commons/6/6c/War_Memory_Square_in_Massawa.jpg)
ሌላው መዘከር ያለበት ደግሞ ምጥዋን በማጥቃት ጀብዱ የፈጸሙትን ታንከኞች ለመዘከር፡ በውጊያው መካከል የጋዩትን 3 ታንኮች እንዲህ ኣስውበው ምጥዋ ውስጥ ሃውልት አድርገዋቸዋል። በዚህ ጦርነት ደርጉ 150 ታንኮች አሰልፎ ነበር ታጋዮች ደግሞ 45.።
https://www.flickr.com/photos/24287492@ ... otostream/
https://www.flickr.com/photos/24287492@N02/16024678523
ይህ ደግሞ ብፅዕት እማማ ለልጆቿ ከመሶቧ ከፍታ ስትመግባቸውና በሯን ወለል አድርጋ ስታስተምራቸው መሆኑ ነው።
![](https://www.ecss-online.com/2013/wp-content/uploads/2024/03/02.jpg)
Re: የደብተራ መለከት ማንነት፥ ሲጋለጥ፤
ዓቀበቶም ክንገብረሉ ኩዳ!
እታለም ደግሞ ብፅዕት እማማ የከፈተችው በር ዬቱ ነው ብለን እኮ ጠይቀንሽ ኣልመለስሽውም። ይሁን ደህና የሷ ኣይታያትም ብለን ሌላውን ጥያቄሽን እንመልስልሽ።
ጥበቃን በተመለከተ በባህር በኩል ልዑላዊ ግዛታች ላይ የሚያንዣብብን ማንኛውም ቀበኛ እንዲህ እዬያዝነው ነው። በኤርትራ ዋዛ ዬለም!
https://www.theguardian.com/world/2011/ ... trea-freed
https://tesfanews.com/britons-held-in-e ... ll-report/
![](https://i.guim.co.uk/img/static/sys-images/Guardian/Pix/pictures/2011/6/12/1307907015632/Eritrea-captives-007.jpg?width=620&dpr=1&s=none)
Footage of the four men held captive in Eritrea. Photograph: Eastafro.com/Screengrab
![](https://i0.wp.com/tesfanews.com/wp-content/uploads/2011/06/pvi1.jpg?ssl=1)
PVI forces in action while invading Eritrean island of Romia
ዋናው የልዑላዊነታችን ቀበኛ ደግሞ በደቡብ በኩል ስለሆነ እዚያም ኣለን፤ ሌሎቹ ቀበኞች ደግሞ እዚህም ስለማትጠፉ እዚህም አለን፡ በዘበኝነት።
ምጥዋ ውስጥ ምን ምን እንደተሰራ ላንቺ ለመዘርዘር አንገደድም። ምክንያቱም ሃገርሽ ውስጥ የተሰሩ የልማት ኮሪደሮችንም የምታንቋሽሽ መሆንሽን እዚህ ስላዬን። የግድ የኢትዮጵያ ጦር ሰራዊትና የባህር ሃይል ዘመዶችሽ እስከመጨረሻ ያሸለቡበትን ስፍራ፡ ምጽዋዕ ውስጥ ምን እንደተገነባ ለማወቅ እሻለሁ ካልሽ ግን ባለሽበት ስፍራ ወደሚገኝ የሃገረ ኤርትራ ኢምባሲ በመሄድ፡ በጨዋ ደንብ ጥያቄሽን ማቅረብ ነው። ከዚያ በኋላ ቪዛ በማግኘት ወደ ኤርትራ ከኢትዮጵያ ያየር መንገድ ውጭ በመጓዝ ወደ ምጽዋዕም በመንጎድ እግረመንገድሽን በ1350ዎቹ የተሰራውን የደብረ ቢዘን በመሄድ ጸሎትሽን ደመናው ውስጥ ማሳረግ፡ ቁልቁል ወደ እምባትካላና ጊንዳዕ በማቅናት ዶጋሊንም እምኩሉንም እምበረሚንም በማዬት ወደ ኤርትራዊዋ ወደባዊት ከተማ ምጽዋዕ በመግባት በአካል መጎብኘት ትችያለሽ። በሁለት ሰዓት ውስጥ ሶስት ወቅቶችን ኣጣጥመሽ የምጽዋዕን ሁኔታ መመልከት መብትሽ ነው።
ግዜው ካለሽ ደግሞ የዓሰብ መንገድን ይዘሽ በተንጣለለው አስፋልት በመክነፍ ታሪካዊውን እምባ ገደም፡ ከዚያም ታሪካዊቷን አዱሊስንና ዙላን ማዬት ትችያለሽ። ከዚያም ስትፈልጊ የባህሩን ዳርቻ ተከትለሽ እስከ ዓሰብና ራሓይታ እስከ ራሱ ዱሜራ በስምጥ ሸለቆው ውስጥ መጎብኘት ይችያለሽ። ካልሆነም ወደ ኢገላ ካሪቦሳ በተባለው ቱሪዝማዊ ቀጠና ውስጥ የሚገኝ መንገድ በማቅናት ወደ ዓዲ ቀይሕ በመንጎድ እስከ ሰንዓፈ ድረስ ባሉት ታሪካዊያን የቆሓይቶ መጠራ ከስከሰ ዓዲ ግራማተን ወዘተ ስፍራዎችን በመጎብኘት ቅድመ ኣክሱማዊ ስልጣኔ ምን ይመስል እንደነበረ በኣካል መረዳት ትችያለሽ።ያ ሰርቃችሁ አዲስ አበባ ያስቀመጣችሁት ታሪካዊ ቅርስ ከዚህ የታሪካዊ ቀጠና የተወሰደ ነው። ከዚያ በኋላ ዬምታደርጊውን ቀስ እያልን እንነግርሻለን።
እርግጥ ነው ምጽዋዕ ውስጥ እጅግ ውስብስብ የልማት ስራ አልተሰራም፡ ምክንያቱም ሃገራችን ሙሉ ዓቅሟ በወያኔዎች የተመራውን የኢትዮጵያ ወረራ በመከላከል ላይ አውላ ስለነበር። አሁን ግን ግዜው ከመከላከል ወደ ማነጽ እዬተሸጋገርን ነን። አተናነጻችን ደግሞ ኤርትራዊ ሞዴል የሚከተል መሆኑን በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ለመግለጽ እንወዳለን እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች። ሰላም ሁኚ ሰላምሽም ይብዛ!