Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

eden
Member+
Posts: 9996
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 04 Oct 2024, 23:50

ባባ ሆረስ ምነው ዝምታ?

ነው ዛሬም የኮሪደር ልማት ቪዲዮ እያየህ ነው?

ውይ - የስጋ ቤት አምፖል በየጎዳናው ተሰቀለ ብሎ የሚደነቅ እርሶን አየው

Affable
Member
Posts: 640
Joined: 15 Jul 2023, 13:21

Re: interesting video for Horus & others in his/ her age bracket

Post by Affable » 05 Oct 2024, 03:41

Horus ደህና ሁኔታ ላይ ያለ ነው የሚመስለኝ። ከአመታት በፊት ስፓርት እንደሚያዘወትር ነግሮናል። አሁንም ያነባል ለዛ መረጃ አለ። አእምሮ ጤንነቱ ከተጠበቀ መላ አካል በአብዛኛው ጤና እንደሚሆን የሳይንስ መረጃ አለ።
ስለ እርጅና ካነሳሽ የወዳጅሽን ሰብሀት ነጋ በሰዎች ተደግፎ ሲንቀሳቀስ የሚያሳይ ምስል ER ላይ አየሁ። እያከተመለት ያለ ይመስላል። እንደገባኝ ምላሱ ብቻ ነው እየሰራ ያለው።
በህይወት ያለው ረጅም እድሜ የኖረው አጎቴ በስብሀት እድሜ አካባቢ ነው። ሰማንያ ስድስት አመቱን እየጨረሰ ነው። መኪና ይነዳል። ሰፓርት ይሰራል። እንደ Horus የኮሪደር ፉቅር አድሮበታል። አዲስ አበባ ውስጥ የሚሰራውን ማንኛውም ነገር በ እግሩ እየተጓዘ ይመዘግባል።
ሙሉ ለሙሉ አምናለሁ ብዙ ጥሩ ጤነኛ እድሜ ለመኖር ስፓርት መስራት እና walk ማረግ ወሳኝ ነው። እንዳልኩት Horus ጥሩ ሁኔታ ላይ ይመስለኛል።
ስጋቴ ላንቺ ነው ኮምፒየተር ላይ ተተክለሽ የ ህወአትን ትንፋሽ መኖር አለመኖር ስትከታተይ ብዙ ስጋና ስብ ታከማቺና ድንገት መኖር ታቆሚያለሽ ብየ።

Somaliman
Member+
Posts: 7167
Joined: 09 Nov 2007, 20:12
Location: Heaven

Re: interesting video for Horus & others in his/ her age bracket

Post by Somaliman » 05 Oct 2024, 05:32

I don't see any real benefit of living a long life while being in a nursing home, blabbering like a child, and suffering from dementia, like Horus's case!

Meta Chore
Member
Posts: 74
Joined: 09 Jan 2022, 13:03

Re: interesting video for Horus & others in his/ her age bracket

Post by Meta Chore » 05 Oct 2024, 05:45

Easy on Horus’s private life.
It seems you are running out of point of view to counter his argument.

I believe it is the MoU & corridor development that puts him in trouble. He is entitled to his own opinion.

eden
Member+
Posts: 9996
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 05 Oct 2024, 14:49

እውነት ነው. ሆረስ ሃሳቡን መለጠፍ መብቱ ነው. እድሜውም ችግር የለውም. እንደውም እድሜ ፀጋ ነው

ችግሩ ከእድሜው አለመማሩ ነው. እንደ ህፃን በአረመኔው አብይ መሸወዱ ነው


ጥባጥቤ

Meta Chore
Member
Posts: 74
Joined: 09 Jan 2022, 13:03

Re: interesting video for Horus & others in his/ her age bracket

Post by Meta Chore » 05 Oct 2024, 15:34

He has lost a screw in his mind. I think he is better than that.
He is now working very hard to outperform DDT.

Horus
Senior Member+
Posts: 40220
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: interesting video for Horus & others in his/ her age bracket

Post by Horus » 05 Oct 2024, 15:54

Affable,

You are right on the money. I am a stoic spartan. But, consider why 'eden' is interested in this matter. A person lives as he/she thinks and behaves his life. eden is telling us about his life. Ditto. I for one have no need to respond to this sorts of lazy gossip. ይህን መሰል ቺቺቻቻ ለቤት ሰራተኞችና ለመደር አጋንዱሮች መለፋደጃ እተውላቸዋለሁ።

እዚህ ፎረም ላይ ሆረስ ሲሳደቡ እድሜያቸውን ለሚያባክኑ ፋንዲያ አላማ ቢሶች ደጋግሜ እንደ ምለው ሆረስ የራሱን ሃሳብ የሚያስብበት የራሱ አንጎል ያለው ፍጹም ነጻ፣ ፍጹም ራስ መርና ፣ ፍጹም ራስ ገዝ እስቶይክ እስፓርታን ፍጡር ነው ። ሆረስ አይሞቀውም፣ አይበርደውም! እዚህ ፎረም ከሚለጠፉት ቆሻሻ እበቶች 90%ቱን ከፍቼ እንኳን አላነባቸውም!

የኦሮሙማ መንግስት በሚመለከት 4 ብሄራዊ ጥቅምን የሚያራምዱ ስራዎቹን እደግፋለሁ (1) ያባይ ግድብን መገደቡ፣ (2) የባህር በርና የባህር ኃይል ለማቆም መሞከሩ፣ (3) የእርሻ ኢኮኖሚ ለማዘመን መሞከሩና (4) ከተማዎችን ለማዘመን መሞከሩ! ይህ ደሞ የራሴ የኢትዮጵያ አጀንዳ! የራሴ ማኒፌስቶ አካል ስለሆነ!

ከዚያ በተረፈ ይህ ሁሉ የቦዘኔዎች ሆያ ሆዬ መኖሩን እምኳ ትዝ አይለኝ ። እዚህ ሚለፋደዱት ከጥቂቶቹ በተቀር በቃላቸው ውስጥ ሃሳብ የሌላቸው ያልተማሩ ቀፎዎች እንደ ሆኑ ለብዙ አመታት በሚለጥፉት ዝባዝንኬ ስለማውቃቸው! አበቃሁ!

Somaliman
Member+
Posts: 7167
Joined: 09 Nov 2007, 20:12
Location: Heaven

Re: interesting video for Horus & others in his/ her age bracket

Post by Somaliman » 05 Oct 2024, 16:09

Meta Chore wrote:
05 Oct 2024, 05:45
Easy on Horus’s private life.
It seems you are running out of point of view to counter his argument.

I believe it is the MoU & corridor development that puts him in trouble. He is entitled to his own opinion.





Stop calling the diarrhea of this dotard fuc'ker an argument or opinion, unless you're another fuc'ker in the same category yourself.

Post Reply