Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12902
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ፈረንጅ ያስመስላል፣ የእኛ ሰዉ ደግሞ ማስመሰል አይችልበትም፣ ነገሩ ምንም ልጣጣሙ አልቻለም።

Post by DefendTheTruth » 04 Oct 2024, 14:42

ሽሮንም ድልሸስ ይሉናል፣ ሌላዉን ሞክሮ ጨርሶ ነዉ ወይስ እንዴት ነዉ፣ ኢትዮጵያኖች በየቀኑ ይህንን ነዉ የምመገቡት የምሉን?