አኩስመወያና የግብፅ ተላላኪ ባንዳ እስቲ ጉድህን ስማ
መሳሪያ ጭና ለወያኔ ለማድረስ ስትበር የተመታች አውሮፕላን እንደነበረች ወያኔ አመነ።
Please wait, video is loading...
Re: አኩስመወያና የግብፅ ተላላኪ ባንዳ እስቲ ጉድህን ስማ
>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>
One thing Shabea always will be right about and get a pass is about TPLF
And now about OPDO/OLF/PP complex!
It is not surprising as many of them are its own making against Ethiopia.
Re: አኩስመወያና የግብፅ ተላላኪ ባንዳ እስቲ ጉድህን ስማ
ምረቃችንን ጨምረንለታል ለዚህ ጎበዝ ጋዜጠኛና ተንታኝ። በርግጥ የኛው በረኸት ጎበዝና እውነትን ፈልፋይ ልጅ መልምሏል። ሁለቱንም አመስግነናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Meleket wrote: ↑02 Mar 2020, 10:49ድንቁ ኤርምያስ ለገሠ ምንም እንኳ እንደ ጠቅላይ ኣብዪ በወያኖቹ ዘመን ኢሕአዴግ ውስጥ የነበረ ቢሆንም፣ “ማን ይመስክር የነበረ፣ ማን ያርዳ የቀበረ” እንዲሉ የወያኔን ግፈኛ አድልዋዊ አሰራርና የኤፍርትን ጉድ ዘክዝኮ፣ በብዕሩ የትግራዮቹን የወያኔ ግፈኛ አገዛዝ በመገርሰስ ጉልሕ ሚና ያበረከተ ጀግናና “የሚዲያው ፊልድ ማርሻል” የአዱ ገነት ልጅ መሆኑን ብዙ ኢትዮጵያዉያን ይመሰክራሉ፣ ሐቅን የምንወድ እኛ ኤርትራዉንም ጀግንነቱን እንመሰክርለታለን።![]()
ድንቆቹና ኣንደበተ ርቱዖዎቹ ጋዜጠኞች ሃብታሙ ኣያሌውና ርእዮት አለሙም የወያኔን የአፈና ዘመን ፈልቅቀው በመውጣት ልክ እንደ የብዕሩ ትንታግ ጀግናዎችና የኛው ዘመን የኢትዮጵያውያን ደፋር ጋዜጠኞች እንደ እስክንድር ነጋና ተመስገን ደሳለኝ፣ የሃሳብ ልዕልናን ያራመዱ፡ ሃቅን አንግበው ወያኔን ፊትለፊት በመጋፈጥ እርቃኗን ያስቀሯት ጀግኖች ጋዜጠኞች ናቸው። ያመኑበትን ሃሳብ በመግለጽ በሃሳብ ሊሞግታቸው ለሚችል ሰው ሁሌም በጠረጴዛ ዙርያ በመረጃ የተደገፈ ትንተናቸው ብዙ ግፈኞችን እርቃናቸውን ያስቀሩ “የብሪንሲቢል ሰዎች” ናቸውና፡ ስህተት ሲያጋጥማቸው እያረሙ፡ ሓቅን እያስተጋቡ ህዝብን እንዲያነቁ፡ ልክ እንደ የመረጃው አባትና ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ ተምሳሌት እንደሆነው እንደ የጋሽ ከበደ ሚካኤል ዘመድ እንደሆነው ጋዜጠኛና ዲሞክራቱ ኤልያስ ክፍሌ፡ ሁሉንም የዘለላለሙ አባታችን አብዝቶ ይባርካቸው ብለን መርቀናቸዋል።
ንሓቂ ምስ ገለጽና ንሓሶት ነሸቝርራ፣
ፍለጡና በሉ ንሕና ኢና ኤርትራ።
viewtopic.php?f=2&t=211089&start=20![]()
ኤርምያስ ለገሰ በማለዳ ነቅቶ
ምነው ብቻህን ቆምክ ይለዋል ተጋድሞ፡
በመንጋ ተኝቶ በነቃው ተገርሞ። . . . ነበር ያለው ኃይለማርያም አስፋው
የትንታጉ ኤርምያስ ለገሰ እና የኣማራጩ ሚዲያ Ethio360 ስም ከተነሳ ዘንዳ . . . እንዲህ እንበላ
ኤርምያስ ለገሰ በማለዳ ነቅቶ፡
ወያኔን የጣለ በብዕር ኣዋዝቶ፡
ኤርምያስ ለገሰ በማለዳ ነቅቶ፡
በአማራጭ ሃሳብ በዕውቀት ተሟግቶ፡
ኢሳትን የራቀ ለነ መሳይ ትቶ፡
ኢሳትን የራቀ ለነ ፋሲል ትቶ፡
ባቋሙ የጸና የራሱን መስርቶ።
ኤርምያስ ለገሰ በማለዳ ነቅቶ፡
ከኢሳት የወጣ ለነ ሲሳይ ትቶ፡
ኣማራጭ ያመጣ 'ኣንዳርጌን' ተፋትቶ፡
የቀንዱን ቦተሊካ ሚነግረን ፈትፍቶ፡
ኣምላኽ ይባርከው ኣሁንም ኣብዝቶ።
ብለን መርቀነዋል እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Re: አኩስመወያና የግብፅ ተላላኪ ባንዳ እስቲ ጉድህን ስማ
ባለቤቱ ጉዱን ኣልሰማም! ወይም 'ኣውቆ የተኛን" ሆኗል ጉዳዩ!
Meleket wrote: ↑30 Sep 2024, 04:24ከወዳጃችን ከAxumezana ጋር ለመዝናናት ነው
ኣውሮፕላን መጣ ገስግሶ 'ከካይሮ'፡
መሳርያ ሊያራግፍ መቀሌ ተቀጥሮ፡
Axumezana ወጥሮ ከበሮ፡
ሊጨፍር ቋመጠ ወንበዴ አስተባብሮ፡፡
ይህንን ያወቀው የሰማይ ቀበሮ፡
ሚሳይል ቢልክበት አንድ ሁለቱን ቆጥሮ፡
ዶግ ኣመድ አረገው ጣልቃውን ከርከሮ፡፡
ይህ በእንዲህ እንዳለ እንደ ኣንዲት ቄብ ደሮ፡
Axumezana ኣንገቱን ተሰብሮ፡
እንደ ስዩም መስፍን ራሱን ኣቀርቅሮ፡
ጸጉሩን ኣንጨባሮ ሊጭር አምባጓሮ፡
ግብጽ ግብጽ እያለ 'ሲኖር' ተንጨርጭሮ፡
ታዝበው ሳቁበት ካላባ ጠንባሮ።
ይህንን ሁኔታ በቅጡ መርምሮ፡
ኤርምያስ ገለጸው እንዲህ አቀናብሮ።
Re: አኩስመወያና የግብፅ ተላላኪ ባንዳ እስቲ ጉድህን ስማ
Who shot down the Egyptian military plane that was delivering weapons to the TPLF terrorist group in Tigray?
Re: አኩስመወያና የግብፅ ተላላኪ ባንዳ እስቲ ጉድህን ስማ
When Eritrean Defense Forces closed the arms smuggling corridor in the border between Sudan and Ethiopia to stop Egyptian weapons from being funneled into Chigray, Egypt started using military cargo planes to deliver the weapons to the TPLF.
Who shot down the Egyptian plane that was delivering weapons to Chigray?
Who shot down the Egyptian plane that was delivering weapons to Chigray?
Re: አኩስመወያና የግብፅ ተላላኪ ባንዳ እስቲ ጉድህን ስማ
We know who but we triumph in a quiet environmentFiyameta wrote: ↑01 Oct 2024, 07:44When Eritrean Defense Forces closed the arms smuggling corridor in the border between Sudan and Ethiopia to stop Egyptian weapons from being funneled into Chigray, Egypt started using military cargo planes to deliver the weapons to the TPLF.
Who shot down the Egyptian plane that was delivering weapons to Chigray?![]()
![]()
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9817
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: አኩስመወያና የግብፅ ተላላኪ ባንዳ እስቲ ጉድህን ስማ
በውክልና ጦርነቱ ወቅት የጦር መሳሪያዎችን የጫኑ ግዙፍ የግብፅ አውሮፕላኖች በየቀኑ ወደ መቀሌ ይበሩ እንደነበር ኡኛ ተጋሩ የማንክደው ሀቅ ነው።
እህት አገር ግብፅ በትግራይ ከፍተኛ የልማት ፕሮጀክቶችና የኢንቬስትመንት ተቋሞችን በማሳደግና በማስፋፋት ረገድ በስራ ተጠምዳ በነበረችበት ወቅት ጦርነቱ በመከሰቱ ምክንያት ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶባታል።
የቁርጥ ቀን ወዳጃችን ግብፅ ለህወሓት የጦር መሳሪያዎች አቅርቦት በማድረግ የደረሰባትን ኪሳራ ለማካካስ ጠንክራ እየሰራች ነው። ግብፅ ትስዕር!!
ፅቡቕ ልገበረልካ ወይ ንገረሉ ወይ ግበረሉ።
እህት አገር ግብፅ በትግራይ ከፍተኛ የልማት ፕሮጀክቶችና የኢንቬስትመንት ተቋሞችን በማሳደግና በማስፋፋት ረገድ በስራ ተጠምዳ በነበረችበት ወቅት ጦርነቱ በመከሰቱ ምክንያት ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶባታል።
የቁርጥ ቀን ወዳጃችን ግብፅ ለህወሓት የጦር መሳሪያዎች አቅርቦት በማድረግ የደረሰባትን ኪሳራ ለማካካስ ጠንክራ እየሰራች ነው። ግብፅ ትስዕር!!
ፅቡቕ ልገበረልካ ወይ ንገረሉ ወይ ግበረሉ።
Re: አኩስመወያና የግብፅ ተላላኪ ባንዳ እስቲ ጉድህን ስማ
መሳርያ የጫነው አውሮፕላን ከግብጽ እንደሆነ ማስረጃ ምንድነው ለሚለው ለAxumezana ጥያቄ የተሰጠው ኤርትራዊ ምላሽ ለማጣጣም ይህን ይጎብኙ viewtopic.php?f=2&t=280152