Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
kebena05
- Member
- Posts: 3122
- Joined: 10 Nov 2019, 14:58
Post
by kebena05 » 28 Sep 2024, 22:07
የሚሉሽን ብትሰሚ ገበያ ባልወጣሽ ነበር
Please wait, video is loading...
-
Meleket
- Member
- Posts: 4776
- Joined: 16 Feb 2018, 05:08
Post
by Meleket » 30 Sep 2024, 03:29
እኒህ ዓረቂ የጠገቡ ዬሚመስሉ ኣዛውንት ምነው እንዲህ ርካሽና ኣፍራሽ ንግግር ኣበዙ። ጭፍን የህዝብ ጥላቻ ዬትም ኣያደርስም። ደሞስ በመከላከያ ምኒስትርነት አገራቸውን ያገለገሉት እነ ዶ/ር ኣብርሃም በላይና እነ ጋዜጠኛ ኣርኣያ ተስፋማርያም እነ ነፍስኄር ፍሬው ኃይሉ ወዘተ ይታዘቡኛል ኣይሉምን። ይህ በዓረቂ እና በካቲካላ የደፈረሰና የተዛባ ኣፍራሽ ኣመለካከት መታረም ይገባዋል እንላለን ለቀጠናችን እንዲሁም ለኢትዮጵያ ሰላምም ዬምንተጋው እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
kebena05 wrote: ↑28 Sep 2024, 22:07
የሚሉሽን ብትሰሚ ገበያ ባልወጣሽ ነበር
Please wait, video is loading...