Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Naga Tuma
Member+
Posts: 6848
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የወትሮው ቅራኔው በሻዕብያ-ኤርትራ እና ወያኔ መካከል መሆኑ ቀርቶ አሁን በሻዕብያ-ኤርትራ እና ጉራጌ መካከል ሁኗል። ለምን? ሻዕብያን ያስፈራው ትልቅ ውርጅብኝ ዶፍ ያዘለ ደመና አለ።

Post by Naga Tuma » 25 Sep 2024, 15:59

Abere:

There are distinct words in Oromigna for sea and river. ባርገመ means across a/the sea.

ገመ normally means across a/the river.

The word for river is ለገ, which is likely also the root word for lake.

I don’t know any story about Oromigna speaking Ethiopians saying we came from ባርገመ. The only story I have heard is that መደ ወላቡ, which is in Ethiopia, is the origin.

Going back to the topic you raised here, a recent comment by another Eritrean made me ask ኣንድ ወጣት ኩታ ብያጠልቅ ሕዝብ ይታለላል ወይ?

I understood their quest for independence at a moment’s notice during Ethiopia’s history lecture when I was a freshman student. That was the day when I said እዉነታቸዉን ነዉ የሚታገሉት።

It is a sad history and a bitter struggle followed it. I am particularly sad for Eritrea’s mothers. ስንት ፋናዎች ፍሬዎቻቸዉን ፈትነዉ ፍዳ ጠንቶባቸዉ መዉለድ እርም ያላሉ ናቸዉ።

ምናልባት ኢትዮጵያ የተማሩትን እና ኖረዉ የምያዉቁትን ኣማላጅነት እና አደራዳሪነት ያሻል።

ሳስታዉስ ከአስመራ እስከ ቦረና፣ ከወለጋ እስከ ጎዴ ቦቴዎቻቸዉን እያምዘገዘጉ፣ የአዲስ አበባ እምብርት ዉስጥ ወርቅ እና ኬክ እየቸበቸቡ፣ ቤተ መንግስት እና ጦር ሠራዊት ዉስጥ እስከ ኣዛዥነት ደርሰዉ ኖረዉ፣ የአስመራ ፖስት ካርዶች የኢትዮጵያዊያንን ቤቶች ወረዉ ኣይተዉ አምርረዉ ነፃነት ማለታቸዉ ኣሳዛኝ ነዉ።

በተጨማሪ ካሊፎርንያ የአሜሪካ ኮስታል ስቴት እንደሆነች የቀድሞ ኤርትራ የኢትዮጵያ ኮስታል ስቴት ነበረች።

አሜሪካ ከተቋቋመች በኋላ ካሊፎርንያ ጨምሩን ብላ ልዑካን ላከች። ኣፍሪካ ኣንድነት ድርጅት ኢትዮጵያ ዉስጥ የተቋቋመ ዘመን ነዉ ኤርትራ ለነፃነት ያመረረችዉ።

የኢትዮጵያ መሪዎች አካሄድ የምያስከፉ የነበሩ መሆኑን ኣንብቤኣለሁ። ነፃነት ያሉት እልህ ምን ያህል ሚዘናዊ ነበረ የሚለዉ ሌላ ጥያቄ ነዉ።

እነ ስሰሜ እና ፌድ ኣፕን እነዚህን ጥያቄዎች መጠየቅ ነዉ። በወጣትነት የሰማሁት የወጣላቸዉን ስም እዚህ ኣስባሉኝ። ሌላ ተገቢ ስም ቢገኝላቸዉ እላለሁ።

ተገቢ ስም ብናገኝላቸዉ ምናልባትም ሰማይ ጠቀስ ሃዉልት አክሱም እያለ መሬት ዉስጥ ተከል አለት ስር ሰዉ በእልህ ይወሸቃል? የኤርትራ እናቶች ጽዮን ማርያም ሄደዉ እንደመሳለም ከዘመን ዘመን ፍዳ ያያሉ ብለዉ መጠየቅ ይጀምሩ ይሆናል። እንደዛ እየጠየቁ ኢትዮጵያዊዉን ዘርዓይ ደረስን ያስታዉሱም ይሆናል።

Selam/
Senior Member
Posts: 17010
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የወትሮው ቅራኔው በሻዕብያ-ኤርትራ እና ወያኔ መካከል መሆኑ ቀርቶ አሁን በሻዕብያ-ኤርትራ እና ጉራጌ መካከል ሁኗል። ለምን? ሻዕብያን ያስፈራው ትልቅ ውርጅብኝ ዶፍ ያዘለ ደመና አለ።

Post by Selam/ » 25 Sep 2024, 18:15

ባርነት ወይስ ነፃነት ይሻላችኋል ብላ መልሱን የምታውቀው ሻዕቢያ ጠየቀቻቸው። ‘አያ በሬው ሳሩን አየህና እንደተባለው’ ነፃነቱን ሊጎናፀፉና የውጪ ዜጋ ሊሆኑ የናፈቃቸው ኤርትራውያኖች፣ አንድም ሳይቀሩ ነፃነት ነው የምንፈልገው ብለው ድምፃቸውን ሰጡ።

ግን በወሩም በዓመቱም ስናያቸው እዚያው የወርቅ ቤት፣ የቦቴና የጋራዥ ስራቸው ላይ ነበሩ። መቼ ነው ነፃነታቸውን ሄደው የሚያጣጥሙት እያልን በጉጉት ስንጠብቅ፣ መለስ ዜናዊ በለሊት ከዕንቅልፋቸው ቀስቅሶ ድንበር አሻገራቸው። አሁን ሳስበው፣ እሱን ማመስገን ይገባቸው ነበር ከሚወዱት ከባርነት ገፍቶ ስላላቀቃቸው።

Mesob
Member
Posts: 2606
Joined: 23 Dec 2013, 21:03

Re: የወትሮው ቅራኔው በሻዕብያ-ኤርትራ እና ወያኔ መካከል መሆኑ ቀርቶ አሁን በሻዕብያ-ኤርትራ እና ጉራጌ መካከል ሁኗል። ለምን? ሻዕብያን ያስፈራው ትልቅ ውርጅብኝ ዶፍ ያዘለ ደመና አለ።

Post by Mesob » 25 Sep 2024, 18:29

Issaias has answered and supported my assertion (Listen the link below).
According to Issaias, Eritrea's golden era was under HIM Haile Selassie. Would this effect be that Eritreans wasted their -- precious sons and daughters, their well known social capital such as -- the hard working ethic and helping one another, the sophisticated entrepreneurial spirit, the sense of strong community, the respect for law and order, ... all based on the proven Hamasienait or Bahre Negasian code of conduct in the Higi Endabas -- by following few Arab slaves who hated their own identity, languages and history?
The question is that why did Eritreans fall this low from grace to end up in futile non ending wars, crushing poverty, slavery in the desert Arab passage to Sudan and Libya, death in the Mediterranean Sea, forced in Arab sex slavery. torture and human organ lose in the hand of the savage Arab and Muslim Rashayda Bedouins, never ending National Military service, the imposition of alien Arabic language on the place of their Tigre Tigrinya identity, lose of the former glory of its ports and towns ...

Listen to Issaias and his nostalgia to the golden era under the Emperor Haile Selassie:
sarcasm wrote:
10 Dec 2021, 18:46
It was pearl of the Red Sea until it fell under Isaias & Co. My witness is the one and only Isaias Afeworki. He said, ""ባጽዕ ሉል ናይ ቀይሕ ባሕሪ ትባሃል ኔራ፣ ሎሚ ግን ባጽዕ ኣበይ'ኣላ፧ ባጽዕ የላን። ዓሰብ ኣበይ ኣላ፧ ዓሰብ የላን" when he was appraising Isaias Afeworki's rule of Eritrea for 30 years. ሕጂ ካኣ ናብ መልኣከ ሞት ቀይርዋ።
Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 14835
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የወትሮው ቅራኔው በሻዕብያ-ኤርትራ እና ወያኔ መካከል መሆኑ ቀርቶ አሁን በሻዕብያ-ኤርትራ እና ጉራጌ መካከል ሁኗል። ለምን? ሻዕብያን ያስፈራው ትልቅ ውርጅብኝ ዶፍ ያዘለ ደመና አለ።

Post by Abere » 27 Sep 2024, 11:51

Naga Tuma,

Thanks for the tips about the word ባርገማ. It looks to me an Amharic (ባህር) and Ormo (ገመ) wielded together. In Amharic there is also a word ገመገም often to show the direction or the horizon of something. I do not know if this word two has a root in Oromigna. ለምሳሌ አንድ ሰው ርቆ ከሄደ በኋላ - የቦታው ገመገም ( አድማስ አቅጣጫ) ታየኝ ወይም አልታየኝ አለ ይላል፡

As to the Eritrean case, I would generally say their so-called "independence" was a suicide they committed against themselves. Ethiopians never estranged Eritreans, but Eritreans overdosed themselves by Ethiopian hater Arabs. They got drunk with false propaganda they fell flat on their noses - I say this in particular who happened to be victim this propaganda ( Shabians). They said they are "independent", but in reality they are still dependent on Ethiopia.

The cause of their struggle was useless or did not have merit. Eritrea was the most favored child of the Emperor. While many provinces in Ethiopia were unfairly treated by the king ( example Wolo), Eritreans had their Golden time. More importantly, it is unfair while it was the Eritrean that cheered and asked the union with Ethiopia. They wanted to play it both ways because, Derg was an unwanted system by the people and also by the West. Besides, short-sighted Woyane led by Meles Zenawi was their server. Now, they are suffering from their own mistakes.
Eritrea exist as a country only in paper.

Naga Tuma wrote:
25 Sep 2024, 15:59
Abere:

There are distinct words in Oromigna for sea and river. ባርገመ means across a/the sea.

ገመ normally means across a/the river.

The word for river is ለገ, which is likely also the root word for lake.

I don’t know any story about Oromigna speaking Ethiopians saying we came from ባርገመ. The only story I have heard is that መደ ወላቡ, which is in Ethiopia, is the origin.

Going back to the topic you raised here, a recent comment by another Eritrean made me ask ኣንድ ወጣት ኩታ ብያጠልቅ ሕዝብ ይታለላል ወይ?

I understood their quest for independence at a moment’s notice during Ethiopia’s history lecture when I was a freshman student. That was the day when I said እዉነታቸዉን ነዉ የሚታገሉት።

It is a sad history and a bitter struggle followed it. I am particularly sad for Eritrea’s mothers. ስንት ፋናዎች ፍሬዎቻቸዉን ፈትነዉ ፍዳ ጠንቶባቸዉ መዉለድ እርም ያላሉ ናቸዉ።

ምናልባት ኢትዮጵያ የተማሩትን እና ኖረዉ የምያዉቁትን ኣማላጅነት እና አደራዳሪነት ያሻል።

ሳስታዉስ ከአስመራ እስከ ቦረና፣ ከወለጋ እስከ ጎዴ ቦቴዎቻቸዉን እያምዘገዘጉ፣ የአዲስ አበባ እምብርት ዉስጥ ወርቅ እና ኬክ እየቸበቸቡ፣ ቤተ መንግስት እና ጦር ሠራዊት ዉስጥ እስከ ኣዛዥነት ደርሰዉ ኖረዉ፣ የአስመራ ፖስት ካርዶች የኢትዮጵያዊያንን ቤቶች ወረዉ ኣይተዉ አምርረዉ ነፃነት ማለታቸዉ ኣሳዛኝ ነዉ።

በተጨማሪ ካሊፎርንያ የአሜሪካ ኮስታል ስቴት እንደሆነች የቀድሞ ኤርትራ የኢትዮጵያ ኮስታል ስቴት ነበረች።

አሜሪካ ከተቋቋመች በኋላ ካሊፎርንያ ጨምሩን ብላ ልዑካን ላከች። ኣፍሪካ ኣንድነት ድርጅት ኢትዮጵያ ዉስጥ የተቋቋመ ዘመን ነዉ ኤርትራ ለነፃነት ያመረረችዉ።

የኢትዮጵያ መሪዎች አካሄድ የምያስከፉ የነበሩ መሆኑን ኣንብቤኣለሁ። ነፃነት ያሉት እልህ ምን ያህል ሚዘናዊ ነበረ የሚለዉ ሌላ ጥያቄ ነዉ።

እነ ስሰሜ እና ፌድ ኣፕን እነዚህን ጥያቄዎች መጠየቅ ነዉ። በወጣትነት የሰማሁት የወጣላቸዉን ስም እዚህ ኣስባሉኝ። ሌላ ተገቢ ስም ቢገኝላቸዉ እላለሁ።

ተገቢ ስም ብናገኝላቸዉ ምናልባትም ሰማይ ጠቀስ ሃዉልት አክሱም እያለ መሬት ዉስጥ ተከል አለት ስር ሰዉ በእልህ ይወሸቃል? የኤርትራ እናቶች ጽዮን ማርያም ሄደዉ እንደመሳለም ከዘመን ዘመን ፍዳ ያያሉ ብለዉ መጠየቅ ይጀምሩ ይሆናል። እንደዛ እየጠየቁ ኢትዮጵያዊዉን ዘርዓይ ደረስን ያስታዉሱም ይሆናል።

Naga Tuma
Member+
Posts: 6848
Joined: 24 Apr 2007, 00:27

Re: የወትሮው ቅራኔው በሻዕብያ-ኤርትራ እና ወያኔ መካከል መሆኑ ቀርቶ አሁን በሻዕብያ-ኤርትራ እና ጉራጌ መካከል ሁኗል። ለምን? ሻዕብያን ያስፈራው ትልቅ ውርጅብኝ ዶፍ ያዘለ ደመና አለ።

Post by Naga Tuma » 24 Oct 2024, 18:35

Abere:

Just got back to this thread and read your response. I am getting back to some threads now.

Here are few more related words in Oromigna. They are used for terrains across a river as well as metaphorically.

ገመ = ማዶ
ገመነ = ወዲህ ማዶ

ጋማ ገመነ = ወድያ ማዶ፣ ወዲህ ማዶ
ገማገመ = ግምገማ

አማርኛ እና ትግርኛ ዉስጥ እንዴት እንደተገኙ ሌላ ጥያቄ ነዉ። ያለ ምክያት ኣይዴለም ኣንዳንዶቻችን ኦሮምኛ ተናጋሪ፣ አማርኛ ተናጋሪ፣ ትግርኛ ተናጋሪ፣ ጉራግኛ ተናጋሪ የምንለዉ።

Selam/
Senior Member
Posts: 17010
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የወትሮው ቅራኔው በሻዕብያ-ኤርትራ እና ወያኔ መካከል መሆኑ ቀርቶ አሁን በሻዕብያ-ኤርትራ እና ጉራጌ መካከል ሁኗል። ለምን? ሻዕብያን ያስፈራው ትልቅ ውርጅብኝ ዶፍ ያዘለ ደመና አለ።

Post by Selam/ » 24 Oct 2024, 20:41

የኤርትራ ክፍለ ሃገር ሰዎች ከባህር (ገመ) እንደ ወጣ ደንባራ ዓሳ ናቸው፣ ልክ ወፎች በሰማይ ሲበሩ አይተው ከውቃያኖሳቸው ተስፈንጥረው እንደ ወጡ ሰካራም አሳዎች ማለት ነው። አሁን ታዲያ ትንፋሽ ሲያጥራቸው በወያኔና በወደብ እያመካኙ፣ እየዘለሉ አንፍጫቸውን ውኃ ውስጥ ለመድፈቅ ይንፈራፈራሉ።

እኛ ኢትዮጵያውያኖች ድሮ ድሮ በጥንት ጊዜ የተመኛችሁት ይሁንላችሁ፣ አየሩንም እርጥብ ያድርግላችሁ ብለን ሸኝተናቸዋል፤ ከዚያም ቦታቸውን አጠዳድተን ለመልካም ተረኛ ሰጥተነዋል። አለቀ!

Meleket
Member
Posts: 4798
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የወትሮው ቅራኔው በሻዕብያ-ኤርትራ እና ወያኔ መካከል መሆኑ ቀርቶ አሁን በሻዕብያ-ኤርትራ እና ጉራጌ መካከል ሁኗል። ለምን? ሻዕብያን ያስፈራው ትልቅ ውርጅብኝ ዶፍ ያዘለ ደመና አለ።

Post by Meleket » 25 Oct 2024, 11:00

እታለም በደፈናው የኣንድ ሃገርን ሰዎች፡ ከዚያም ወረድ ሲል የኣንድ ክፍለ ሃገርን ሰዎች፡ ከዚያም ሸብረክ ሲል የኣንድ አውራጃን ሰዎች ከዚያም በርከክ ሲል የአንድ ወረዳን ሰዎች ከዚያም ለጥ ሲል የኣንድ መንደርን ሰዎች ከዚያም ሸል ሲል የኣንድ ቤተሰብን ኣባላት መዝለፍ መልካም ኢትዮጵያዊ ልማድና ጨዋነት ኣይደለም። ኧረ ኣንዲያዉም ነውር ነው!

ተወደደም ተጠላም ወያኔ በኤርትራ ልዑላዊነት ላይ ኣነጣጥሮ፡ ኣይዞህ ባዮቹን ተማምኖ ኤርትራዊነትን ለማጥፋት ቋምጦ ነበር። ዕድሜ ልኩን ይህን እኩይ ዓላማ ለማሳካት ደፋ ቀና ብሎ፡ መጨረሻው በኤርትራ ህዝብ ጀግንነት ምክንያት ዓላማው ሳይሳካለት ከኢትዮጵያ የስልጣን ኮረቻ ተነቅሎ፡ ትግራይ ውስጥ ተቀርቅሮ እርስበእርስ እየተወነጃጀለ ነው።

እግዜር ሲል በጦርነት ድል አድርጋ ነጻነቷን የተጎናጸፈችው ኤርትራ በሰላማዊ መንገድ በህዝብ ምርጫና በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግስት ይሁንታና ያላንዳች ማንገራገር ነጻነቷን ኣውጃ ማጣጣምም ጀምራ ነበር። ወያኖች ግን የኤርትራ ሰላምና እድገት በጨዋ ደንብም ነጻነቷን ማረጋገጧ እያደር ስለቆረቆራቸው፡ ተንኮል ኣለሙ፡ ጉድጓድ ቆፈሩ ይሄው ራሳቸው እንደተቀበሩበት እነ ነፍስኄር ስዩም መስፍንና ኣባይ ጸሓየ ምስክሮች ናቸው። በኢትዮጵያ ሰሜን እዝም ላይ ተንኮል እንደሸረቡ፡ እንዴት አድርገን ሰራዊታችሁን እንዳስተናገድነው መቼም አትስችውም።

ሲጠቃለል “ኢትዮጵያዊያን” ጀግኖች፡ የወያኖቹን ቦታ ኣጠዳድታችሁ ለመልካም ተረኛ መስጠታችሁ መልካም ነው። መልካሙ ተረኛ ዶ/ር ኣብይ ኣሕመድ ዓሊም በመልካም ሁኔታ እንዲያስተዳድሯችሁና እንዲያሻግሯችሁ መልካም ምኞታችንን ተመኝተንላችኋል፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር!

Selam/ wrote:
24 Oct 2024, 20:41
የኤርትራ ክፍለ ሃገር ሰዎች ከባህር (ገመ) እንደ ወጣ ደንባራ ዓሳ ናቸው፣ ልክ ወፎች በሰማይ ሲበሩ አይተው ከውቃያኖሳቸው ተስፈንጥረው እንደ ወጡ ሰካራም አሳዎች ማለት ነው። አሁን ታዲያ ትንፋሽ ሲያጥራቸው በወያኔና በወደብ እያመካኙ፣ እየዘለሉ አንፍጫቸውን ውኃ ውስጥ ለመድፈቅ ይንፈራፈራሉ።

እኛ ኢትዮጵያውያኖች ድሮ ድሮ በጥንት ጊዜ የተመኛችሁት ይሁንላችሁ፣ አየሩንም እርጥብ ያድርግላችሁ ብለን ሸኝተናቸዋል፤ ከዚያም ቦታቸውን አጠዳድተን ለመልካም ተረኛ ሰጥተነዋል። አለቀ!

Selam/
Senior Member
Posts: 17010
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የወትሮው ቅራኔው በሻዕብያ-ኤርትራ እና ወያኔ መካከል መሆኑ ቀርቶ አሁን በሻዕብያ-ኤርትራ እና ጉራጌ መካከል ሁኗል። ለምን? ሻዕብያን ያስፈራው ትልቅ ውርጅብኝ ዶፍ ያዘለ ደመና አለ።

Post by Selam/ » 25 Oct 2024, 11:27

የመንደፈራው አጭቤ - ምንድነው አሁን ደግሞ እንደገና የምትቀባጥረው?

99% የኤርትራ ህዝብ መገንጠልን እንመርጣለን ብሎ ድምፅ ከሰጠ በኋላ ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር መቀጠሉን መረጠ። ወያኔም፣ ይኸ ትክክል አይደለም፣ ነፃነትንም ባርነትንም በአንድ ጊዜ መምረጥ አይቻልምና ሙሉ የነፃነታችሁን አየር አጣጥሙ ብለው መረብን አሻገሯችሁ። ታዲያ እልል ብላችሁ እግራቸው ላይ ወድቃችሁ በማመስገን ፈንታ፣ ምሳው እንደተከለከለ ህፃን ልጅ እስካሁን በቁጭት ታለቅሳላችሁ።

Meleket wrote:
25 Oct 2024, 11:00

Meleket
Member
Posts: 4798
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: የወትሮው ቅራኔው በሻዕብያ-ኤርትራ እና ወያኔ መካከል መሆኑ ቀርቶ አሁን በሻዕብያ-ኤርትራ እና ጉራጌ መካከል ሁኗል። ለምን? ሻዕብያን ያስፈራው ትልቅ ውርጅብኝ ዶፍ ያዘለ ደመና አለ።

Post by Meleket » 30 Oct 2024, 05:44

እታለም በጣም ተምታቶብሻል ተወላግዶብሻልም! 99% የኤርትራ ህዝብ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር መቀጠሉን የመረጠ?!

መቼም ወያኔን ከደሙ ንጹሕ ለማድረግ 99% የኤርትራ ህዝብ ኢትዮጵያ ውስጥ መኖር መቀጠሉን እንደመረጠ ገልጸሽልናል። ግሩም የወያኔ ጥብቅና ነው።

ከዚህ በፊት “ሐማታቸው” ብለሽ ነበር አሁን ደሞ “ምሳው እንደተከለከለ” አልሽ መቼም “ን” የሚዘነጓት እነማን እንደሆኑ ሁላችንም እናውቃለን። በመሆኑም ለወያኔ ጥብቅና መቆምሽ ኣላስገረመንም፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞችን።

Selam/ wrote:
25 Oct 2024, 11:27

Post Reply