Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የግብጽ አቃጣሪዎችና የሃሰን ሼክ ቲፎዞዎች ሁካታ በአንድ ሳምንት ውስጥ ጸጥ ይላል!!

Post by Horus » 24 Sep 2024, 20:40

የቅድሞው ሎሬት ዮፍታሄ ንጉሴ 'አገሬ ኢትዮጵያ ጥራ ተጣጥራ ካልረገጠች እርካብ ነገራችን ሁሉ የምቧይ ካብ የምቧይ ካብ' ብሎ ነበር!! መስቀል ደሞ ብርሃን ብቻ አይደለም! የመልካም ዜና መነገሪያ! የደስታና ፍንደቃ ማበቢያ ሰሞን ነው!! ፍጥረት ሁሉ በራሱ ወቅት ይከሰታል! ነገር ሁሉ በራሱ ግዜ ይሆናል ብሎ ነበር ጠቢቡ ሰለሞን :!: :idea: :!: :idea:
ሆረስ ዘ ኢትዮጵያ
የደስታና ታሪካዊ መስቀል ለኢትዮጵያ!!


Horus
Senior Member+
Posts: 39915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የግብጽ አቃጣሪዎችና የሃሰን ሼክ ቲፎዞዎች ሁካታ በአንድ ሳምንት ውስጥ ጸጥ ይላል!!

Post by Horus » 24 Sep 2024, 21:24

ውስጥ አዋቂዎች እንደ ሚሉት ከሆነ ሙሴ ቢሂ ሰሞኑን አዲሳባ ጎራ ይላሉ ይባላል!! ቱስ ቱስ የሲሲ ዉሃ ተሸካሚ ሁላ ጉድሽ ፍልት !!!


Horus
Senior Member+
Posts: 39915
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የግብጽ አቃጣሪዎችና የሃሰን ሼክ ቲፎዞዎች ሁካታ በአንድ ሳምንት ውስጥ ጸጥ ይላል!!

Post by Horus » 24 Sep 2024, 22:08

አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል :!: :!: :!: :!: :lol: :lol: :lol:


Post Reply