-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12902
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ሳኒታይዘር ይዞ ኒዉዮርክ ገቡ!
አምባሳደሩ ምንም ብዙም ሳይለፉ፣ በግብፅ ቫይረስ የተለከፈዉ ኢሳያስ የምባል ሕመምተኛ ወደ ደቡብ ሱዳን በልክፍቱ ሮጦ ሄዶ ለረጭ የፈለገዉን ልክፍት፣ አምባሳደሩ ምንም ሳይለፉ ኒዉዮርክ ገቡ ና በአንዴ ይዞ የሄዱትን ሳኒታይዛር (የቫይረስ ማስወገጃ መድሓኒት) ረጩበት ና ኣከሰሙት፣ ኢሳያስ ልክፍቱን ተሸክሞ ወደ ራሱ ቤት ተመልሶዋል፣ አሜርካ መሄድ እንደሆን አይችልም፣ ወዲያዉ ስለምታሰር።