Why do ጉራንዝ folks celebrate መስቀል more than any other holidays?
The way they celebrate መስቀል is just fantastic. Wishing everyone a happy መስቀል!
Re: Why do ጉራንዝ folks celebrate መስቀል more than any other holidays?
አልማዝና ጉራንዝ ቤት ስለሚመቱ
Re: Why do ጉራንዝ folks celebrate መስቀል more than any other holidays?
Odie, The food shown in the video is mouthwatering, and I find myself feeling quite hungry now. ለጋ ቅቤ
Last edited by almaze on 23 Sep 2024, 01:37, edited 1 time in total.
Re: Why do ጉራንዝ folks celebrate መስቀል more than any other holidays?
Horus, Let's celebrate the people of ጉራንዝ for their exceptional cooking skills instead of focusing on negativity.
Re: Why do ጉራንዝ folks celebrate መስቀል more than any other holidays?
ቅዳሜ በዋለው የኬላ መስቀል ገበያ ትልቁ ሰንጋ 120 ሺ፣ መካከልኛው 80 ሺ፣ ትንሹ ሰንጋ 60 ሲሸጥ ዋለ!!
አልማዜ፣
አንቺ ነሽኮ ጉራጌን ለማሸማቀቅ ላይ ታች የምትዬው! ለመከበር ከፈለግሽ ሌላውን ማክበር አለብሽ!
መስቀል ለጉራጌ ከኦርቶዶክስ ግማደ መስቀል በፊት የነበረ የአዲስ አመት ክብረ ብርሃን THE FESTIVAL OF LIGHT ነው! በመሰረቱ መስቀል ቤተ ክርስቲያን ተኪዶ የሚከበር የኅይማኖት በዓል አይደለም ። የአዲስ አመት የክረምት ማብቃትና የብርሃን ወቅት መወለድ የሚከበርበት MOST JOYOUS CELEBRATION OF THE BIRTH OF LIGHT ነው! መስቀር/መስቀል/መስቀን is the very soul of the Gurage!
Re: Why do ጉራንዝ folks celebrate መስቀል more than any other holidays?
>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>
በምናብ ክትፎ በለጋ ቅቤ ለመስቀል ጋብዤሻለሁ
ያገር ልጅ የማር እጅ እስከነ ተረቱ
መፋጀት እኮ ነው የቡና ስባቱ
እንዳል አስመሪኖ ትሆኝ
ተአድዋ
ተሽገር ይሁን ተሸዋ
አልወቅሁም
ለማንኛውም አታጡዥው
የአንቺ የሆረስ የrevelation የአርብ ግብዣና ወዳጅነት ጥሩ ነበረ!
Revelation ጡረታ ወጣ መስለኝ
Re: Why do ጉራንዝ folks celebrate መስቀል more than any other holidays?
Horus, I have no ill will towards you or the Gurage people; I'm just having a bit of fun with you. Wishing you and your family a joyful መስቀል celebration.
Re: Why do ጉራንዝ folks celebrate መስቀል more than any other holidays?
>>>>>>>>>>>>>>>
አልማዝን በለጋ ቅቤ ሞክራት
መቸም መረጃ ውስጥ ....የማያጦዝ ባይገኝም?
ማነው የወሎ ይመር ነበር jerry springer show ያለው?
አልማዝ አስመሪኖ ከሆነች ቤት መምታት ሊከብዳት ይችላል::
አድዋም ከሆነች ያው ትንሽ ሊገባት ይችላል
የኛ ስው ዘ-ሽገር/ሽዋ ብትሆን የትዬ ለሌ ነበር!
ለማንኛውም space ስጣት
እንደሌሎች toxic አትመስለኝም
Re: Why do ጉራንዝ folks celebrate መስቀል more than any other holidays?
ድሮ አዲሳባ ተማሪዎች ሆነን ባምበሳ አቶቢስ እንመላለስ ነበር። እናም አንድ ፍሬሽ አስመሪኖ ከኛ ጋር አቶቢስ ይገባና እኛ ደርሶመልስ ስንገዛ ያያል ። ትኬት ቆራጭዋን ተራ በተራ ደርሶመልስ እያልናት ትቆርጥልናለች ። አሁን አጅሬ አስመሪኖ ያወጣና የሆነ ፍራንክ ይሰጣታል፣ ለትኬት ቆራጭዋ ። እሷም ፍራንኩን ተቀብላ 'ደርሶ መልስ ነው?' ብላ ትጠይቀዋለች ። አጅሬ 'አይ ደርሶ ብቻ' !! ብሎ መለሰላትና በሳቅ ፈነዳን !!! ያን አስቤ ቤት የመምታቱን ነገር ያነሳሁት!!
እኔ ሳይነኩኝ ሰው አልነካም! የትም የለመዱት እስቴሪዮ ታይፕ እኔ ላይ ሲወረውሩ ግን መልሼ ነው የምወረውርላቸው! አልማዜም ጉራጌን ካልነካች አልነካትም!

>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>>Horus wrote: ↑23 Sep 2024, 02:47
ድሮ አዲሳባ ተማሪዎች ሆነን ባምበሳ አቶቢስ እንመላለስ ነበር። እናም አንድ ፍሬሽ አስመሪኖ ከኛ ጋር አቶቢስ ይገባና እኛ ደርሶመልስ ስንገዛ ያያል ። ትኬት ቆራጭዋን ተራ በተራ ደርሶመልስ እያልናት ትቆርጥልናለች ። አሁን አጅሬ አስመሪኖ ያወጣና የሆነ ፍራንክ ይሰጣታል፣ ለትኬት ቆራጭዋ ። እሷም ፍራንኩን ተቀብላ 'ደርሶ መልስ ነው?' ብላ ትጠይቀዋለች ። አጅሬ 'አይ ደርሶ ብቻ' !! ብሎ መለሰላትና በሳቅ ፈነዳን !!! ያን አስቤ ቤት የመምታቱን ነገር ያነሳሁት!!
እኔ ሳይነኩኝ ሰው አልነካም! የትም የለመዱት እስቴሪዮ ታይፕ እኔ ላይ ሲወረውሩ ግን መልሼ ነው የምወረውርላቸው! አልማዜም ጉራጌን ካልነካች አልነካትም!
“አይ ደርሶ ብቻ' !!“