Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13164
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ኤርትሪያ ዉስጥ ሙዝየም ዉስጥ የምታገኛዉ ቁሳ ቁስ አለንጋ ና ሰንሰለት ነዉ፣

Post by DefendTheTruth » 21 Sep 2024, 15:08

ኢትዮጵያ ዉስጥስ?

የልተገረፈ፣ የልተሸጣ ሕዝብ፣ አለንጋ ና ሰንሰለት ሳይሆን ጋሻ ና ጎራዴ ነዉ የራሱ ሙዝየም ዉስጥ የምያስቀምጠዉ።

ልዩነቱ ደግሞ የተገዛ ና ያልተገዛ ሕዝቦች ልዩነት ነዉ።


Post Reply