Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Union
Post
by Union » 20 Sep 2024, 15:59
1. ገዱ አንዳርጋቸው
2. እ/ር ይልቃል ጌትንት (ሰማያዊ ፖርቲ)
3. ስዬ አብረሀ
4. ጀነራል አበበ ተ/ሀይማኖት
5. ያሬድ ጥበቡ
6. ጋዜጠኛ መአዛ መሀመድ
7. አሉላ ሰለሞን
8. ቴውድሮስ ፀጋዬ
9. ወርቁ አይተነው
10. ዳዊት ገብረ እግዚያብሄር
ይሄ አገው እና ህውሀት ቡድን ነው የወልቃይት ጠገዴን አስተዳደር ከቀየርን ብዙ ነገር እንሰራለን እያሉ እየተወያዩ ነው።
ከዛም ወልቃይትን እንደ መደራደሪያ አድርጎ ወደ ስልጣን ለመምጣት እያሴረ ያለ የሳልሳዊ በአዴን/ኢሀዲግ ጥምር ቡድን ነው
Last edited by Union on 20 Sep 2024, 16:05, edited 2 times in total.
-
Union
Post
by Union » 20 Sep 2024, 16:03
ምድር ላይ ያለውን የህውሀት እና የዘመነን ግንኙነት የሚያመቻቹት ደግሞ ባለፈው ዘመነ ከዳንግላ እስርቤት የፈታቸው 19 የህውሀት መኮንኖች ናቸው
-
Union
Post
by Union » 21 Sep 2024, 13:40
አያያያያያ

-
Union
Post
by Union » 22 Sep 2024, 11:03
Busted