Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14851
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ዐብይ አህመድ እስከ ውድቀት ዕለቱ የሚቆጨው አማራን መክዳቱ ሲሆን በወያኔ ላይ ጦር ከፍቶ ማርኮ እና ደምሦ ማንበርከኩ ደግሞ ትልቁ ስኬቱ ነው። ምሥጋና ለአማራ ኃይሎች ይሁን እና።

Post by Abere » 19 Sep 2024, 10:55

ዐብይ አህመድ እስከ ውድቀት ዕለቱ የሚቆጨው አማራን መበመክዳት መሳሪያ አስፈታለሁ ብሎ ሲሆን በወያኔ ላይ ጦር ከፍቶ ማርኮ እና ደምሦ ማንበርከኩ ደግሞ ትልቁ ስኬቱ ነው። ምሥጋና ለአማራ ኃይሎች ይሁን እና።

Abiy Ahmed committed a deadly mistake when betrayed Amhara while the War against the most hated Woyane garnered him nation-wide acceptance. He brewed his own poison drink when betrayed Amhara who saved him from Woyane. He wanted to disarm Amhara while arming Tigre-Woyane ( Woayne, an enemy who claimed Amhara is Tigres deadly eternal enemy). That was when Abiy Ahmed wrote death letter and signed it off.

Axumezana
Senior Member
Posts: 18487
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ዐብይ አህመድ እስከ ውድቀት ዕለቱ የሚቆጨው አማራን መክዳቱ ሲሆን በወያኔ ላይ ጦር ከፍቶ ማርኮ እና ደምሦ ማንበርከኩ ደግሞ ትልቁ ስኬቱ ነው። ምሥጋና ለአማራ ኃይሎች ይሁን እና።

Post by Axumezana » 19 Sep 2024, 11:03

Abere ድሃ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ ምን ይውጠው ነበር? እራት ኪሎን ስትፎክር ይኸው አመት አለፈህ። የተከፋፈለው ፋኖ ከራሱና ከአብይ ጋር ጥርስ ሲሳበር TDF ግን ራስን ለመጨረሻው ፍልምያ እያዘጋጀ ነው። ሞያ በልብ ነው ሲባል ይኸው ነው።

Abere
Senior Member
Posts: 14851
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ዐብይ አህመድ እስከ ውድቀት ዕለቱ የሚቆጨው አማራን መክዳቱ ሲሆን በወያኔ ላይ ጦር ከፍቶ ማርኮ እና ደምሦ ማንበርከኩ ደግሞ ትልቁ ስኬቱ ነው። ምሥጋና ለአማራ ኃይሎች ይሁን እና።

Post by Abere » 19 Sep 2024, 11:15

What? Pretoria did not help anything to you guys at all? Oh, poor Woyane! Hammer did not do it right :oops: War soon to break! Good luck! Remember, this time,you will be baptized by fire - not baptize by Tekeze river-water like last time.
Axumezana wrote:
19 Sep 2024, 11:03
Abere ድሃ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ ምን ይውጠው ነበር? እራት ኪሎን ስትፎክር ይኸው አመት አለፈህ። የተከፋፈለው ፋኖ ከራሱና ከአብይ ጋር ጥርስ ሲሳበር TDF ግን ራስን ለመጨረሻው ፍልምያ እያዘጋጀ ነው። ሞያ በልብ ነው ሲባል ይኸው ነው።

gearhead
Member+
Posts: 5595
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: ዐብይ አህመድ እስከ ውድቀት ዕለቱ የሚቆጨው አማራን መክዳቱ ሲሆን በወያኔ ላይ ጦር ከፍቶ ማርኮ እና ደምሦ ማንበርከኩ ደግሞ ትልቁ ስኬቱ ነው። ምሥጋና ለአማራ ኃይሎች ይሁን እና።

Post by gearhead » 19 Sep 2024, 11:28

I see abere! የ 10 ሚሊዮን ድርጅቱን በትኖ እራሱን ገሎ አማራን የስልጣን መርከን ላይ የማስቀመጥ አድሉን ስላባከነ ሲቆጨው ይኖራል. ቅቅቅቅ

ለነገሩ አብይ ደደብ ስለሆነ ሞክሮትም ነበር። እብደታችሁ ከድድብናው በለጠና ከደድድብናው አነቃው እንጂ!!

አዲስ አበባ ላይ የሚፈሰው ብርም የእብድ አማራን ልብ እገዛለሁ ብሎ እንጂ ማንን ሊጠቅም!! በየአገሩ እየዞረ ህዝብን ሲጠይቅ አማራውም ያለው ኢንደስትሪ ፓርክ ስራልን!! አገሪቱን ለኢንደስትሪ አመቻችልን ሆኖ ሳለ ህዝብ እያፈናቀለ ከተማ ከላይ ወደታች እየሰራ ይገኛል!!

Abere
Senior Member
Posts: 14851
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ዐብይ አህመድ እስከ ውድቀት ዕለቱ የሚቆጨው አማራን መክዳቱ ሲሆን በወያኔ ላይ ጦር ከፍቶ ማርኮ እና ደምሦ ማንበርከኩ ደግሞ ትልቁ ስኬቱ ነው። ምሥጋና ለአማራ ኃይሎች ይሁን እና።

Post by Abere » 19 Sep 2024, 11:36

gearhead,
ሆድህ የሚያውቀውን እውነት ለምን ትደብቃለህ?
ይህ የአማራ ጥላቻ እኮ ነው ወያኔን እዛው በላች እዛው ቀረች ያደረጋት መርዝ።
የአማራ ጥላቻ ፀረ-አማራዎችን እርር አድርጎ የሚያጠፋ መርዝ ነው። ከዚህ መርዘኛ አስተሳሰብ እራስህን አርቅ።አማራ ፍትህ፤ርትዕ፤ እኩልነት፤ ህገ-መንግስታዊ አገር እና መንግስት እንደ ዜጋ በየትኛውም የአገሪቱ ክፍለሀገር የመኖር፤የመምረጥ የመመረጥ መብት ይኑረኝ እንጅ የመንጋ ስልጣን አይደለም የጠየቀው።

አዎ! አብይ አህመድ እስከ ዕለተ ሞቱ ሲጸጸት የሚኖርበት ጉዳይ ነው። ለመውደቁ መስዔውም አማራ ጠል እድገቱ እና ክህደቱ ነው። ወያኔን ያጠፋ አማራ ጥላቻ እርሱም ጠራርጎ የውሃ ሺታ ያደርገዋል።

gearhead wrote:
19 Sep 2024, 11:28

Post by Axumezana » 19 Sep 2024, 12:05

አበረ
ልብህ እያወቀው የትግራይን ጀግና
መግጠም ትችላለህ አብይን ጣልና

ወይ እናቴ ወይ እናቴ ድረሽልኝ
እያለቀሰ ሲል ማሩኝ ማሩኝ
የትግራዩን ጀግና ተማፀኑልኝ

ድፍን ኢትዮጵያ ከትግራይ ገጥሞ
ድፍን ኤርትራ ከትግራይ ገጥሞ
የአማራን ጀሌ ከሃላ አስከትሎ
አጨደው ከመረው የትግራይ አሎሎ

Abere
Senior Member
Posts: 14851
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ዐብይ አህመድ እስከ ውድቀት ዕለቱ የሚቆጨው አማራን መክዳቱ ሲሆን በወያኔ ላይ ጦር ከፍቶ ማርኮ እና ደምሦ ማንበርከኩ ደግሞ ትልቁ ስኬቱ ነው። ምሥጋና ለአማራ ኃይሎች ይሁን እና።

Post by Abere » 19 Sep 2024, 12:23

Axumezana,

የሞተ ልጅ አንገተ-ቅጥል ነው ይባላል። ለሞተ ወያኔ ሙሾ ብትደረድርለት ምንም አይፈይደውም። የሞተ ፅንስ ነው በትግሬ ሆድ ውስጥ ያለው። ሆድህ ቢንቦጨቦጭ ታሪኩ ጥርኝ አፈር ስለሆነ ወያኔ እርምህን አውጣ እንጅ አይገኝም።

እግዜር ያጥናህ!

Axumezana wrote:
19 Sep 2024, 12:05
አበረ
ልብህ እያወቀው የትግራይን ጀግና
መግጠም ትችላለህ አብይን ጣልና

ወይ እናቴ ወይ እናቴ ድረሽልኝ
እያለቀሰ ሲል ማሩኝ ማሩኝ
የትግራዩን ጀግና ተማፀኑልኝ

ድፍን ኢትዮጵያ ከትግራይ ገጥሞ
ድፍን ኤርትራ ከትግራይ ገጥሞ
የአማራን ጀሌ ከሃላ አስከትሎ
አጨደው ከመረው የትግራይ አሎሎ

gearhead
Member+
Posts: 5595
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: ዐብይ አህመድ እስከ ውድቀት ዕለቱ የሚቆጨው አማራን መክዳቱ ሲሆን በወያኔ ላይ ጦር ከፍቶ ማርኮ እና ደምሦ ማንበርከኩ ደግሞ ትልቁ ስኬቱ ነው። ምሥጋና ለአማራ ኃይሎች ይሁን እና።

Post by gearhead » 19 Sep 2024, 12:47

እራስህን ካልገደልክ ብሎ የሚያኮርፍ ፍጥረት ለመጥላትም ያስቸግራል!!
አመክኖዎዊ ከሆነ ውይይት ከተራራቅክ ዘመን ስላለፈህ ስትሰማው ያንተን ጥላቻ ስለሚቀሰቅስብህ ሌላው የጠላህ ይመስልሀል!!

አብይን የቀረጸው አማራ እናቱ እንደሆነች፣ አሁን የምትዘውረው አማር ጴንጤ ነብይት እንደሆነችና፣ የከተማ ኢኮኖሚው አማራዊ እንደሆነ እያያወቅህ ለምን ከእውነት ጋር ትጣላለህ??
Abere wrote:
19 Sep 2024, 11:36

Post Reply