Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6216
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

የአዳነች ኮንጎ ጫማዎች!

Post by Odie » 18 Sep 2024, 02:38

አዳኔች አቤቤን ትርፈኞች ያደንቁዋታል:: ትርፈኞች::
ትርፈኞቹ (profiteers) የሚያስቡት በሆዳቸው ነው:: ሆዳቸው አምላካቸው ነው:: ክብራቸው በነውራቸው ነው::
ልክ አሳማ ጉምብር እንደሌለው ጉምብር የላቸውም::
ይበላሉ:: አይጠግቡም:: ቀላል ይበላሉ :lol:
እየበሉ ይተፋሉ:: ስዩም ተሾመ....ሲሳይ ጌኛ....ኤርምያስ ማን ነበር ኣባቱ? ሶዶ ጎርደና ነው ወይም ጅዳ? ነው አሉ ይጎርድመውና...
በየ ዩ ቱቡ በየ ፎረሙ:: ኦሮሙማ በሺዎች አስማርታ ትቀልባለች:: ለስጣቸው :lol: :lol:
እነዚህ ሆዳሞች ከፋይ ጌታቸው መውደቁን የሚያውቁት ስንበትበት ብለው ከተቃዋሚ ሜዲያ ነው:: እንደ one way drone load ተደርገው ነው የሚላኩት:: ተከስከሱ ተመለሱ ግድ የሚለው የለም::
.................
አዳኑ ዋናዋ ከንቲባ ባሪስ ነው ሎንዶን ሄዳ ዘውዲቱ ለመምስል ቡቶክስ/butox/ ተውግታ የመጣችው ( ማሞ ቂሎ እንደ ኢሎን መስክ ይወጋ ይሆን? ጠርጥር:: ይሄ ጣራ የረገጠ ሃሳብ በቡናና ጫት ...ምናምን የሚመጣ አይመስለንም:: ይሄ ሁሉ ጦርነትና ጥፋትስ የሚፈጥር ሳጥናኤል የአጋንንት ንቅሳት ትርንጎው ላይ ወይም ሽሮ መብያው ላይ የወጋው ብቻ ነው አሉ :lol: )::
....................
እና አዳኑ (እየፃፍን ስናቆላምጥ ኮንጎ ጫማ ልካ ፎንቃ እንዳታሲዘን እየተጠነቀቅን ነው::) ህዝብን መተት በማድረግ ማስገዛት ይቻላል የሚል ስማች አሉ:: እንዴ! ወያኔ ከሱዳን የአህያ ራስ ጭና አህያ ጋልባ ትሁዋንና ቁንጫ ቅማልንም ጭና አአ አራግፋ የሱዳን አዚም አስርታ መጣችና ነው አሉ ( ወረኞች እንዳሉት) አገር አደንዝ ዛ ማንም ሳይቆጥረው 30 አመት የበነነው::
......................
እናማ አዳኑ ምን እናርግ ትላለች:: አብዩን ማነው ዱላ ነው አባዱላ ሌንጮ ለታን ..ወዘተረፈ ስብስባ....
የአዲሳባ ዛፎችን ቅቤ እንቀባ ኢሬቻ አስመስለን.. አለ ሌንጮ (ይንጨውና😂)!!
ተንኮለኛው አይ ይነቁብናል... ይሄ ትግሬና አማራን ለማደንዘዝ አይመችም.. የትግሬን ቁልቁዋል የ አማራን ባህርዛፍ ምን ብለህ ትቀባለህ? ይነሱብናል አሁንም ተነስተውብናል አለ....

ሽመልስ ከብትሳ አዛባ ብንቀባስ አለ...ያው በንግግሩስ አገር ሁሉ የሚያበሳጨው አዛባ ቀብቶ አይደል?

ዳንኤል ደብተራው አትጨነቁ አዳኑ 1000 ኮንጎ ጫማዎች ከ ቻይና ትግዛ እኔ ፍድስ ቅድስድስ እልባቸዋለሁ ከዛ እንደ aladdin and the lamp ይሆናሉ ህዝቡን አደንዝዘው ያስገዙልናል አለ......

የበሻሻው ጮሌ አንተን አማካርዬ በማድረጌ ብሎ እራሱን መታ መታ አድርጎ አዳነቀና.....ከዛሬ ጀምሮ የመረጣችሁዋቸው ከተሞች ውስጥ መንገዶች አድሱ:: ስሙንም ኮሪደር ልማት በሉት:: በስሜን በደቡብ በምስራቅና በምእራብ መግቢያና መውጫ ላይ ኮንጎ ጫማ ቅበሩ😍😍😍😍
………………………………
ከዛማ ኮንጎ ጫማ ሲቀበር ...ኮሪደር ሲለማ .. ኮንጎ ጫማ ሲቀበር...ከስሞኑ ጎንደ ሊደርስ ነው አሉ😂😂 ቭሎግ በቭሎግ ዎክ በዎክ አዲስ አበባ ቀውጢ አረጉዋት!!

ፋኖም እግዜር ነገረው መስለኝ ኮንጎ ጫማ ጎንደርዋ ሳይገባ .. ጎንደርን ሳያደነዝዙት ጎንደርን ነፃ ላውጣ እያለ ነው😎

ኮንጎ ጫማዋ በጌታቸው ኪስ ተደብቃ መቀለ ገብታ ይኸው ታውቁታላችሁ ስራዋን ጀምራለጀች...😂😂😂😂

እንዲሁ ወልቅጤ ወርዳ ሽማግሌዎችን በምርቃት ስታስለፈልፍ...

እዚህ ፎረምም ምስራቅና ዩንየንን እያባላች ነው....
ሌላው ኮንጎ ጫማ የደረስው ማን እንደሆነ ጠርጥሩ😂😂

Odie
Member+
Posts: 6216
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የአዳነች ኮንጎ ጫማዎች!

Post by Odie » 21 Sep 2024, 10:06

Warning:
ባለ ቡቶኩስ አዳኑ አስመሳይ ዘውዲቱ ለኢሬቻና ለመስቀል አዳዲስ ኮንጎ ጫማዎችን ለዳያስፓራና ለማይጠራጠሩ ታዳሚዎች ለማደል ተዘጋጅታለች አሉ! ይብላኝ ለሚቀበል :lol:

ይሄ ናጋ ቱማ የሚሉት ቀሽም ደግሞ ወረሞ የጠፋው በግ ነው ኢሬቻና ዋቀ የሚባሉት የፖጋን አምልኮቶች የክርስትና ተምሳሌቶች ናቸው ብሎ ሊደልለን ይሞክረዋል :lol:
የትግሬ መስለኔዎች ስልጣን ላይ እያሉ ቅዠት ሲያፅፉ እንደነበር ሁሉ::
The christian/hebrew God is very peculiar in its name, how he is worshiped and even how it is called!

የምን ጠጋ ጠጋ ነው!
ቅቤ ዛፍ ቀቡልኝ ቄጠማ ቆርጣችሁ ወንዝ ውረዱ የሚል በክርስትያን/hebrew አምላክ መፅሃፍ ውስጥ አልተፃፈም ብለን እናስረግጣለን :lol:

Post Reply