2-No

Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት/
ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
**********************
(ኢ ፕ ድ)
ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ በአደረባቸው ህመም ምክንያት በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡
ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት የሀዘን መልዕክት ሀገራቸውን በሞያቸውና በሚፈለግባቸው መስክ ሁሉ ሲያገለግሉ በኖሩት ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ህልፈተ ህይወት የተሰማቸውን ጥልቅ ሃዘን ገልጸዋል።
ፈጣሪ ነብሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑር፤ ለቤተሰቦቻቸው፣ ወዳጅ ዘመዶቻቸዉ መጽናናትን እመኛለሁ ብለዋል።
በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) በፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት በዋና ዳሬክተርነት ሲያገለግሉ መቆየታቸው ይታወሳል፡፡