Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 16686
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

PP lost Metemma last week and Debark now

Post by Misraq » 16 Sep 2024, 08:22

.
.
.
With the number of cities freed by fano increasing, so does the number of regular army. Now Gondar becomes the center stage of Fano chasing PP

Tog Wajale E.R.
Senior Member
Posts: 14348
Joined: 31 Oct 2019, 15:07

Re: PP lost Metemma last week and Debark now

Post by Tog Wajale E.R. » 16 Sep 2024, 08:30

* በወሬ'ማ፥ኣንደኛ፥ነሽ"ኣጋሜው/ምጥራቕ/ኣልማዝዋ*!!
*እስኪ፥ብዙ፥ሳታወሪ፥በተግባር፥ማሳየት፥ነው*!!

Odie
Member+
Posts: 6216
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: PP lost Metemma last week and Debark now

Post by Odie » 16 Sep 2024, 08:33

ለከፋ!
አገው ፋኖ ወይስ አማራ ፋኖ ወይስ አማራ ፋኖ የተቆጣጠረው?
ዩንየን ምን አለ? ተስማምቶአል?
አንድ እስክትሆኑ እንለክፋለን 😉😉

Misraq
Senior Member
Posts: 16686
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: PP lost Metemma last week and Debark now

Post by Misraq » 16 Sep 2024, 09:03

Odie wrote:
16 Sep 2024, 08:33
ለከፋ!
አገው ፋኖ ወይስ አማራ ፋኖ ወይስ አማራ ፋኖ የተቆጣጠረው?
ዩንየን ምን አለ? ተስማምቶአል?
አንድ እስክትሆኑ እንለክፋለን 😉😉
ፋኖ ላይ የሚደረገው የስነልቦና ዘመቻ ለጉራጌ ሰርግና ምላሽ እንደሆነለት ግልጽ ነው፥፥ union አማራ መስሎ ብዙ የተቦተረፈ የቱለማ ኦሮሞ ነው፥፥ ማስመሰል ይችሉበታል፥፥ የጉራጌ ሽማግሌዎች ለቱለማ ኦሮሞዎች እንደ ሰገዱት አንተም እዚህ ለወንድማችን ጥላሁን(union) ብትሰግድ ትንሽም ቢሆን በቢዝነስ ታተርፋለህ :lol: :lol:

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23391
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: PP lost Metemma last week and Debark now

Post by Fed_Up » 16 Sep 2024, 09:09

Misraq wrote:
16 Sep 2024, 09:03
Odie wrote:
16 Sep 2024, 08:33
ለከፋ!
አገው ፋኖ ወይስ አማራ ፋኖ ወይስ አማራ ፋኖ የተቆጣጠረው?
ዩንየን ምን አለ? ተስማምቶአል?
አንድ እስክትሆኑ እንለክፋለን 😉😉
ፋኖ ላይ የሚደረገው የስነልቦና ዘመቻ ለጉራጌ ሰርግና ምላሽ እንደሆነለት ግልጽ ነው፥፥ union አማራ መስሎ ብዙ የተቦተረፈ የቱለማ ኦሮሞ ነው፥፥ ማስመሰል ይችሉበታል፥፥ የጉራጌ ሽማግሌዎች ለቱለማ ኦሮሞዎች እንደ ሰገዱት አንተም እዚህ ለወንድማችን ጥላሁን(union) ብትሰግድ ትንሽም ቢሆን በቢዝነስ ታተርፋለህ :lol: :lol:
እምሶዬ,

Union aka ወሽዬ ንትን ያለሽ ምስሎት ሲያነፈንፍ አብረሽ ስትነፍሽ ነበር:: አንዴ በጀባ በር ብታስገቢው "ትግራይ ትሰእር" ይል ነብር በቋንቋሽ አገመኛ ቅቅቅቅቅቅቅ

እስኪ ስለ ወሎዬዎች ፋኖ ጀብዱ ደግሞ ንገሪኝ:: ላሊበላ ኤርፖርት ጉዳይ ምን ላይ ደረሰ ቅቅቅቅቅቅ

Odie
Member+
Posts: 6216
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: PP lost Metemma last week and Debark now

Post by Odie » 16 Sep 2024, 09:44

ፋኖ ላይ የሚደረገው የስነልቦና ዘመቻ ለጉራጌ ሰርግና ምላሽ እንደሆነለት ግልጽ ነው፥፥ union አማራ መስሎ ብዙ የተቦተረፈ የቱለማ ኦሮሞ ነው፥፥ ማስመሰል ይችሉበታል፥፥ የጉራጌ ሽማግሌዎች ለቱለማ ኦሮሞዎች እንደ ሰገዱት አንተም እዚህ ለወንድማችን ጥላሁን(union) ብትሰግድ ትንሽም ቢሆን በቢዝነስ ታተርፋለህ :lol: :lol:
[/quote]
>>>>>>>>>>>>>>>>>
“ለጉራጌ ሰርግና ምላሽ እንደሆነለት ግልጽ ነው”
ኤድያ :lol:
ምስራቅ ደግሞ!!
እንዴት ነው ለጉራጌ ስርግና ምላሽ የሚሆንለት? ለ ኦሮሞ ጭልፊቶች ማለትሽ እንዳይሆን:: ጉራጌ የራሱ የባህል ስርግና ምላሽ አለው:: በሌላው ድካም አይደስትም:: በተለይ በአገር ጉዳይ::
እንደ አፍለኛ እንጀራ እየተስባበራችሁ ለያዥ ለገናዥ አታስቸግሩ አንድ ሁኑ ሌላ ማድረግ ቢያቅተን እያጨበጨብን ሞራል እንስጣለን ብንል ትሳደባላችሁ:: አማራ መነሻችን ኢትዮጲያ መድረሻችን ካላችሁ ያገኛችሁትን ታማኝ በቅሎ ሁሉ መጫን ነው ለምን ዘሩን ታብጠለጥላላችሁ? የአማራ ወያኔ ካለ የሌላ ዘር ፋኖ ቢኖር ምንድነው? በፋኖ አላማ ከፀና:: ህዝብ ፋኖን ይጠብቃል እናንተ ማን ራስ ማን ታፋ ማን ሳንባ ይሆናል እያላችሁ ገና በእንጭጩ ትጣላላችሁ!!

Misraq
Senior Member
Posts: 16686
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: PP lost Metemma last week and Debark now

Post by Misraq » 16 Sep 2024, 10:16

Fed_Up wrote:
16 Sep 2024, 09:09
Misraq wrote:
16 Sep 2024, 09:03
Odie wrote:
16 Sep 2024, 08:33
ለከፋ!
አገው ፋኖ ወይስ አማራ ፋኖ ወይስ አማራ ፋኖ የተቆጣጠረው?
ዩንየን ምን አለ? ተስማምቶአል?
አንድ እስክትሆኑ እንለክፋለን 😉😉
ፋኖ ላይ የሚደረገው የስነልቦና ዘመቻ ለጉራጌ ሰርግና ምላሽ እንደሆነለት ግልጽ ነው፥፥ union አማራ መስሎ ብዙ የተቦተረፈ የቱለማ ኦሮሞ ነው፥፥ ማስመሰል ይችሉበታል፥፥ የጉራጌ ሽማግሌዎች ለቱለማ ኦሮሞዎች እንደ ሰገዱት አንተም እዚህ ለወንድማችን ጥላሁን(union) ብትሰግድ ትንሽም ቢሆን በቢዝነስ ታተርፋለህ :lol: :lol:
እምሶዬ,

Union aka ወሽዬ ንትን ያለሽ ምስሎት ሲያነፈንፍ አብረሽ ስትነፍሽ ነበር:: አንዴ በጀባ በር ብታስገቢው "ትግራይ ትሰእር" ይል ነብር በቋንቋሽ አገመኛ ቅቅቅቅቅቅቅ

እስኪ ስለ ወሎዬዎች ፋኖ ጀብዱ ደግሞ ንገሪኝ:: ላሊበላ ኤርፖርት ጉዳይ ምን ላይ ደረሰ ቅቅቅቅቅቅ
Fendadaw የወሎ ቤተአማራ ፋኖ in action ይሃውልህ in the bottom፥፥ ዋ አርፈህ ተቀመጥ እምቢ ካልክ ርሑስ ጋማ ምስ ናይጄርያ ይጀመራል :lol: :lol:

Brother Odie,

union (ato tilahun) is galla. he deceived us all the time and Fendadaw is right on this. Gladly, i busted his true name i.e Tilahun. With one of his social media account, he is doing a pro-PP propoganda. How i captured his real name, Fendadaw knows on how i located his address in Iowa, U.S :lol: :lol:

almaze
Member+
Posts: 8405
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: PP lost Metemma last week and Debark now

Post by almaze » 16 Sep 2024, 11:39

Fendadaw is a die-hard ርሑስ ጋማ enthusiast who wouldn't dream of skipping an episode and I think it's a fantastic idea to overwhelm him with even more episodes. :lol: :lol: :lol:

Agazi General
Member
Posts: 2013
Joined: 19 Aug 2018, 13:14

Re: PP lost Metemma last week and Debark now

Post by Agazi General » 16 Sep 2024, 12:01

WAWWW ONE FACTION OF AGAZIAN AGAME AGENT ZAT I LIKE (MISRAQ, ALMAZE) IS AT WAR WIZ ANOZER FACTION OF AGAZIAN AGAME AGENTS (NOVEL AMHARU AKA UNION AKA ANDERTAN AKA ABDEAZIZ).

I AM ROOTING 4 Z 1ST GROUP. KEEP IT UP GUYS.

Wedi
Member+
Posts: 8598
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: PP lost Metemma last week and Debark now

Post by Wedi » 16 Sep 2024, 12:04

Please wait, video is loading...
Please wait, video is loading...

Please wait, video is loading...

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: PP lost Metemma last week and Debark now

Post by Union » 16 Sep 2024, 14:36

:lol:
ትክክል ብልሀል

አገው ደረጀ (Misraq) is busy claiming FANNOs victory. He is trying to confuse you. His ragtag Agew militia is no where near central Gondere, let alone North. The Agew guy who pretends to be Amara in Southern Gondere is called ሳሚ። in the near future ይማረካል። Agew Zemene gave up with trying to buy out some confused FANNO. We already awoken every FANNO up :lol:

We told them he is Agew :lol: and they go around and check for themselves and find him to be Agew :lol:

ሙሉ ጎንደር በእጃችን ነው።

Trust me Agew Misraq aka ደረጀ will never be able to lie while I am on ER. I assure you that!
Odie wrote:
16 Sep 2024, 08:33
ለከፋ!
አገው ፋኖ ወይስ አማራ ፋኖ ወይስ አማራ ፋኖ የተቆጣጠረው?
ዩንየን ምን አለ? ተስማምቶአል?
አንድ እስክትሆኑ እንለክፋለን 😉😉

Union
Senior Member
Posts: 12062
Joined: 14 Feb 2021, 15:24

Re: PP lost Metemma last week and Debark now

Post by Union » 16 Sep 2024, 15:06

ፖፖፖ ፖፖፖ:lol: :lol: :lol: :lol:

እናንተ እኮ ሞሳድም CIAም አይችላችሁም እኮ። የሰው ስም፣ የሰው አድራሻ፣ የሰው ፀጉር ብዛቱን እራሱ የምታውቁ ችሎታቹ እኮ አስደናቂ ነው :lol: :lol: :lol:

እያንጓለል አለ :lol:

Misraq wrote:
16 Sep 2024, 10:16
Fed_Up wrote:
16 Sep 2024, 09:09
Misraq wrote:
16 Sep 2024, 09:03
Odie wrote:
16 Sep 2024, 08:33
ለከፋ!
አገው ፋኖ ወይስ አማራ ፋኖ ወይስ አማራ ፋኖ የተቆጣጠረው?
ዩንየን ምን አለ? ተስማምቶአል?
አንድ እስክትሆኑ እንለክፋለን 😉😉
ፋኖ ላይ የሚደረገው የስነልቦና ዘመቻ ለጉራጌ ሰርግና ምላሽ እንደሆነለት ግልጽ ነው፥፥ union አማራ መስሎ ብዙ የተቦተረፈ የቱለማ ኦሮሞ ነው፥፥ ማስመሰል ይችሉበታል፥፥ የጉራጌ ሽማግሌዎች ለቱለማ ኦሮሞዎች እንደ ሰገዱት አንተም እዚህ ለወንድማችን ጥላሁን(union) ብትሰግድ ትንሽም ቢሆን በቢዝነስ ታተርፋለህ :l:
እምሶዬ,

Union aka ወሽዬ ንትን ያለሽ ምስሎት ሲያነፈንፍ አብረሽ ስትነፍሽ ነበር:: አንዴ በጀባ በር ብታስገቢው "ትግራይ ትሰእር" ይል ነብር በቋንቋሽ አገመኛ ቅቅቅቅቅቅቅ

እስኪ ስለ ወሎዬዎች ፋኖ ጀብዱ ደግሞ ንገሪኝ:: ላሊበላ ኤርፖርት ጉዳይ ምን ላይ ደረሰ ቅቅቅቅቅቅ
Fendadaw የወሎ ቤተአማራ ፋኖ in action ይሃውልህ in the bottom፥፥ ዋ አርፈህ ተቀመጥ እምቢ ካልክ ርሑስ ጋማ ምስ ናይጄርያ ይጀመራል :lol: :lol:

Brother Odie,

union (ato tilahun) is galla. he deceived us all the time and Fendadaw is right on this. Gladly, i busted his true name i.e Tilahun. With one of his social media account, he is doing a pro-PP propoganda. How i captured his real name, Fendadaw knows on how i located his address in Iowa, U.S

OBANG
Member
Posts: 772
Joined: 17 May 2013, 21:21

Re: PP lost Metemma last week and Debark now

Post by OBANG » 16 Sep 2024, 15:08

OBANG
Member
Posts: 772
Joined: 17 May 2013, 21:21

Re: PP lost Metemma last week and Debark now

Post by OBANG » 16 Sep 2024, 18:26

Post Reply