Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

ግብፅ በኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ብትከፍት 100% የትግራይ ህዝብ ከኤርትራ ጋር በመሆን ኢትዮጵያን ይወጋል ወይ?

Poll ended at 05 Oct 2024, 17:25

ሀ) የትግራይ ህዝብ ለኢትዮጵያ ይዋጋል እንጅ ኢትዮጵያን አይወጋም።
7
28%
ለ) የትግራይ ህዝብ መልካም አጋጣሚ ካገኜ ኢትዮጵያን ወግቶ መገንጠል ጥማት አለበት።
11
44%
ሐ) አሁን ያለው የትግራይ ትውልድ ፀረ-ኢትዮጵያ ሲሆን ሱዳን እና ግብጽ እንደ አገሩ የሚቆጥር ስለሆነ ለግብጽ ያግዛል።
4
16%
መ) በማይክ ሃመር ወይም አሜሪካ ተፅእኖ የትግራይ ህዝብ ገለልተኛ ይሆናል::
2
8%
ሠ) የትግራይ ህዝብ በጦርነት የደቀቀ በመሆኑ ገለልተኛ ተመልካች ይሆናል።
0
No votes
ረ) ለማኛውም የትግራይ ክልል ኢትዮ-ኤርትራ ድነብር በመከላከያ ቀድሞ በመከላከያ ቁጥጥር ስር መዋል አለበት - እንደ ሶማልያ ክልል።
1
4%
 
Total votes: 25

Abere
Senior Member
Posts: 14851
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ግብፅ በኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ብትከፍት 100% የትግራይ ህዝብ ከኤርትራ ጋር በመሆን ኢትዮጵያን ይወጋል ወይ?

Post by Abere » 15 Sep 2024, 17:25


ሀ) የትግራይ ህዝብ ለኢትዮጵያ ይዋጋል እንጅ ኢትዮጵያን አይወጋም።
ለ) የትግራይ ህዝብ መልካም አጋጣሚ ካገኜ ኢትዮጵያን ወግቶ መገንጠል ጥማት አለበት።
ሐ) አሁን ያለው የትግራይ ትውልድ ፀረ-ኢትዮጵያ ሲሆን ሱዳን እና ግብጽ እንደ አገሩ የሚቆጥር ስለሆነ ለግብጽ ያግዛል።
መ) በማይክ ሃመር ወይም አሜሪካ ተፅእኖ የትግራይ ህዝብ ገለልተኛ ይሆናል::
ሠ) የትግራይ ህዝብ በጦርነት የደቀቀ በመሆኑ ገለልተኛ ተመልካች ይሆናል።
ረ) ለማኛውም የትግራይ ክልል ኢትዮ-ኤርትራ ድነብር በመከላከያ ቀድሞ በመከላከያ ቁጥጥር ስር መዋል አለበት - እንደ ሶማልያ ክልል።

Axumezana
Senior Member
Posts: 18487
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ግብፅ በኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ብትከፍት 100% የትግራይ ህዝብ ከኤርትራ ጋር በመሆን ኢትዮጵያን ይወጋል ወይ?

Post by Axumezana » 15 Sep 2024, 17:43

አበረ፥ if the territorial integrity of Tigray is not timely restored , Tigrayans will only fight to reinstate their territory. I see you have started to loose your sleep !

Horus
Senior Member+
Posts: 40221
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ግብፅ በኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ብትከፍት 100% የትግራይ ህዝብ ከኤርትራ ጋር በመሆን ኢትዮጵያን ይወጋል ወይ?

Post by Horus » 15 Sep 2024, 17:46

አበረ፣
እንደ ምታውቀው ችግሩ ግብጽ መች ትዋጋና! ጥያቄው አሜሪካ ይህን ጦርነት ይፈልገዋል ዎይ ነው? በፍጹም! ኢትዮጵያ ወደ ብሪክስ ሄዳ ከዶላር ቁጥጥር ለመውጣት ስለሞክረች አሜሪካ አጉርፋለች ። ግ ን ቻይናና ኢሚሬት በኢትዮፕያ ላይ ብዙ ቢሊዮን እያፈሰሱ ስለሆነ የግብጽን ጦርነት በፍጹም አይፈቅዱም ። እኔን የሚያሳስበኝ የግብጽ ጦርነት ሳይሆን የወደቡን ጉዳይ ሊከለክሉን ብዙ ርብርብ እያደረጉ ነው ። ጥያቄው የኢትዮጵያ ሰራዊት የምር ጦርነት የማድረግ ብቃት፣ ቁመናና ፍላጎ አለው ወይ ወይስ ግፊቱ ሲበዛበት ከወደቡ ስምምነት ይንሸራተታል የሚለው ነው ።

ይህ በቱርክ የተያዘው ድርድር እኔ በፍጹም ምን እንደ ሆነ አይገባኝም! ይህን ነገር የሚቋጨው የሆነ አገር ተነስቶ ሱማሌላንድን ቢያውቃትና ነጻ አገር ብትሆን ነው። ወይም አሜሪካና ቱርክ የቀረውን ሱማሌ ይዘው ሱማሌላንድን ቢተዉዋት ነው ያለ ጦርነት ስምምነቱ የሚፈረመው። ያ ካልሆነ ኢትዮጵያ የመጣው ይምጣ ብላ ስምምነቱን የመፈረም ዝግጅትና ድፍረት አላት ወይ ነው ።

ግብጽ ግን ኮንቬንሽናል ጦርነት ማድረግ አትችልም ፣ አንዳንድ ነገሮችን በጄት መደብደብ ትችል ይሆናል።

ትግሬና ኤርትራ በአቢይ መንግስት መዳከም ላይ ለመጠቀም ኦፖርቹኒስት ነው የሚሆኑት፣ ትግሬ ወልቃይትን ለመሰድ ባለፈ በባድመም ሆነ በአሰብ የምትዋጋ አይመስለኝም! ትግሬ ተከፋፍሏል!

Abere
Senior Member
Posts: 14851
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ግብፅ በኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ብትከፍት 100% የትግራይ ህዝብ ከኤርትራ ጋር በመሆን ኢትዮጵያን ይወጋል ወይ?

Post by Abere » 15 Sep 2024, 17:50

What territorial integrity of Tigray referring to? Are you talking Tigray province or is there any Tigray you have in mind, such as Abay Tigray Republic?መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ! Every sane Ethiopian Knows Woyane-seized Tigray has been on get set ready mode to break-away by stealing Ethiopian land. But, that era of Lame-Bora is gone along time ago- It will cost you 2 million more lives again, end up harvesting defeat. Good luck! Go, stand with your daddy Egypt.
Axumezana wrote:
15 Sep 2024, 17:43
አበረ፥ if the territorial integrity of Tigray is not timely restored , Tigrayans will only fight to reinstate their territory. I see you have started to loose your sleep !

Axumezana
Senior Member
Posts: 18487
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: ግብፅ በኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ብትከፍት 100% የትግራይ ህዝብ ከኤርትራ ጋር በመሆን ኢትዮጵያን ይወጋል ወይ?

Post by Axumezana » 15 Sep 2024, 17:57

A a scholar I expect you to be governed by the law of the country. If not go to the bush & fight with FANO.
Last edited by Axumezana on 15 Sep 2024, 19:31, edited 1 time in total.


Abere
Senior Member
Posts: 14851
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ግብፅ በኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ብትከፍት 100% የትግራይ ህዝብ ከኤርትራ ጋር በመሆን ኢትዮጵያን ይወጋል ወይ?

Post by Abere » 15 Sep 2024, 18:24


ሆረስ፤

ቁጥር 1 ጉዳይ ኢትዮጵያ የእራሷ የባህር በር የሚያፈልጋት እና አይቀሬ የማይሞት ጉዳይ መሆኑ ነው።

ማን እና ምን አይነት መሪ ይህን የኢትዮጵያ አይሻሬ ጉዳይ ያስፈጽመዋል የሚለው ሌላ ጉዳይ ነው። ብዙ ጊዜ እንደ ጠቀስኩት አብይ አህመድ ብቃት ብቻ ሳይሆን እውነተኛ ለኢትዮጵያ ፍቅር ውስጣዊ ፍላጎት ያለው ሰው አይደለም። ሞላጫ ነው። አብይ አህመድ እና መለስ ዜናዊ በአገር ክህደት እና ጠልነት አንጻር የመሳሰላሉ። መለስ በግልጽ ይነግርሃል- አብይ ያዋሽሃል። ኢትዮጵያን እና ለኢትዮጵያ ህልውና ቋሚ ቢሆን 1ኛ) ወያኔ ጋር ፕሪቶሪያ ሂዶ ጠላት አያስቀምጥም 2ኛ) ሀፍረተ-ቢስ ከመሆኑ አንጻር አማራ ክልል ሃላፊነት በጎደለው መልኩ የዝንጀሮ መንጋ የውሸት ፓርላማ ሰብስቦ በአማራ ላይ አዋጅ አውጥቶ ታላቅ አገራዊ ቀውስ አይፈጥርም ነበር።

የወደብ ጥያቄው ያለ ቀኑ የመጣ እርግዝና ነው - አብይ በዚህ ወቅት የመረጠበት ጉዳይ እራሱ የአላማውን ጽናት ጥያቄ ውስጥ የሚጥል ነው። የፓለቲካ ፍጆታ መሆኑ ግልጽ ነው ዳሩ ግን ብዕር በእጁ እስከ ጨበጠ ድረስ ከፍተኛ ሀገራዊ ስህተት ሊሰራ ይችላል። መለስ ዜናዊ ነው ወንበር በጥይት ስለያዘ ኤርትራን ፈርሞ ያስገነጠለው። አብይ አህመድም ያነሳው የወደብ ጥያቄ የኢትዮጵያ ህዝብ ጥያቄ ነው። ለእርሱ ስልጣን ላይ ለመቆየት ሲል ያልሆነ ትብትብ እንዳይተበትብ ነው። የተነሳውን ጥያቄ አግባብመሆኑን ግን መካድ አይቻልም - ኢትዮጵያ ተጎድታ እንድትኖር የሚፈልግ የግብጽን ገንዘብ የበላ ካልሆነ በስተቀር።

አሁን ጦርነት ቢከፈት እነማን ያዋጋሉ የሚለው። እንደ እኔ ትግራይ እና ኤርትራ የግብጽ መሳሪያ ሁነው እንደሚመጡ ፍፁም አልጠራጠርም። 2ቱም ክፉ ተገንጣይ በሽታ አለባቸው። የሚገርመው ደግሞ ተገንጥለው መኖር የሚችሉ ደግሞ አይደሉም። ኢትዮጵያዊያኖች ከሞላ ጎደል ከፍተኛ የግብጽ ጥላቻ እንድሁም በኤርትራ ወያኔ ላይ ቁጭት ስላላቸው ጦርነቱን ለግብጽ ተላላኪዎች አስቸጋሪ ያደርገዋል። ለአብይ አህመድ ፈተና የሚሆነው አማራን እየተዋጋ ለኢትዮጵያ ሊዋጋ አይችልም። አማራ የሌለበት ጦርነት ደግሞ ጨው የሌለበት ወጥ ነው - ያለ አማራ ድል አይቻልም። ስለ አማራ ፋኖ ምን ያደርጋል? ቅድምያ የአማራ ፋኖን ጥያቄ 100% ይመልሳል? ይህ እጅግ ቁልፍ ጥያቄ ነው።

የአሜሪካ በብሪክስ ዙሪያ ያላት ኩርፊያ ብዙም ገፊ ምክንያት አይመስለኝም። ሌሎች አገራት ሁሉ የዚህ አባላት ናቸው። አሜሪካ እንደ ቻይና እና ሩስያ በቀይ ባህር አካባቢ ተጽኖ እንድኖራት ትፈልጋለች። አሜሪካ ኢትዮጵያ በቀይ ባህር ላይ ከፍተኛ ተጽኖ እንድኖራት ትፈልጋለች አትፈልግም ለሚለው አሜሪካ ለምን ኤርትራ እንድትገነጠል አጥብቃ ለፋች፤ ለምን የወያኔ አባት ሆነች የሚለውን መጠየቅ ያስፈልጋል። ኢትዮጵያ ቀይ ባህር እንዳት ወጣ እራስ እራሷን ብሎ ምክንያት እየፈለጉ የ130 ሚልዮን ህዝብ ዕጣ ማኮላሸት እንጅ ማንም ሃያላን አገር ኢትዮጵያ ሃያል እንድትሆን አይፈልጉም። ጥያቄው ኢትዮጵያኖችስ ይህን የእነርሱን የባዕዳኑ ምርጫ የእነርሱ ምርጫ ነዎይ? ኤርትራዊ መለስ ዜናዊ ቁጥር 1 ምርጫው ነበር። ኦሮሙማ አብይ አህመድ ደግሞ ኦሮምያ በኢትዮጵያ መቃብር ላይ ለመመስትረት ከሆነ ከሶስቱ ሰይጣናት ወገን ከሆኑት ሻዕብያ እና ወያኔ ጋር ዘላቂ ግጭት አይቀጥልም - ምክንያቱም የጋራ ቋሚ የመገንጠል አጀንዳ ስላላቸው።

Abere
Senior Member
Posts: 14851
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ግብፅ በኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ብትከፍት 100% የትግራይ ህዝብ ከኤርትራ ጋር በመሆን ኢትዮጵያን ይወጋል ወይ?

Post by Abere » 15 Sep 2024, 18:44

Horus,

Why do you think Mike Hammer is working so hard in Tigray; and recently, he wanted to mend the relation between Shabia Eritrea and PP-OLF? Is not not a nostalgia for the tri-evils of OLF-TPLF-EPLF. Evil forces that turn the lives of the people of Ethiopia ( horn of Africa, in their languages) into nightmare for over 50 years. In my opinion, the U.S. evacuates many scenarios: first they badly wanted Woyane to win the recent war ( but Woyane turned to be an embarassment, utterly defeated), but wanted to live with whatever Woyane left overs - their plan was to call it off - now, go to Pretoria 2) Pretoria-Plan B failed because Amhara region ripped the Pretoria deal by bullet and challenged Abiy Ahmed where ENDF-OLF become an embarassment of the century. Now, it is heard that Mike Hammer wanted to mediate between Abiy Ahmed and Amhara. Note: Hammer did not invite Amhara at the beginning in Pretoria. Why now? Something is fishy for Amhara 3) It is rumored that he wanted to mediate OLF-PP and Shabia. I guess they must have learnt if war breaks, the tent erected on sand (Eritrea) would be history - imminent truth.ሰው ያለ አንድ ነገር አያጎነብስም ውይ ዕቃ ሊያነሳ፤ ወይ ፈሱን ሊፈሳ የሚል አባባል መሰለኝ ከመጠን በላይ ስራ በዛበት እኮ። :lol: :lol:

Post Reply