Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14851
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 14 Sep 2024, 19:34
ኤርትራ ክፍለ ሀገር ከግብፅ ጋር አብራ ቅዘን በቅዘን ምን አደረጋት? ቀድማ ቅዘን ጨረሳት እኮ
ከሰማይ በታች ያለ ሁሉ ማለፊያ ጊዜ አለው። የኢሳይያስ አፈርወርቅ መጨረሻ መጀመሪያ ዋዜማ የመገኜት ምልክቱ ከግብፅ ጋር በተቅማጥ መለከፉ ነው። ሻዕብያዎች ከፍተኛ የአረብ ባህል እንደ ኮሶ የተጣባቸው ጥገኛዎች ስለሆኑ በጩኸት እና በጉራ እንጅ መሬት ላይ ባለው ነባራዊ ሁኔታ ላይ አይመሩም። ሁል ጊዜ ያ! የላሜ ቦራዎች ዘመን ወያኔ እና ተላላ አማራን፤ ህዝብ አክ እንትፍ ያለውን ደካማ የደርግ ስርዐት አሁንም ያለ ይመስላቸዋል። ያ! በውሸት የተሞላው እምነታቸው ደግሞ ከባድመ 1 ሳምንት ዕድሜ ካለው የመሸነፍ ዕጣቸው እንኳን መቅሰም አይችሉም። ምክንያቱም የአረብ ኋላ ቀር ባዶ ጩኸት የእነርሱም ባህላዊ እሴታቸው ስላደረጉት - ለነገሩ አረበኛ ብሄራዊ ቋንቋቸው አይደል
- 2% አረብ ጎሳ ሳይኖራቸው።
ይህ የሻዕብያ 3ኛ ጊዜ ሙከራ ነፋኝ ቀበተተኝ 3ኛ ጊዜ ላናፋ ብላ በጅብ የዘነጠለችውን አህያ ተረት ነው። የአረቦች እና የምዕራባዊያን አጋሥስ አህያ ሻዕብያ የአሁኑ ጦርነት እንደሚያጠናቅቀው ማወቅ አይችልም። ተወደደም ተጠላም ኢትዮጵያ ቀይ ባህር ላይ ትንጎባለልበታለች። እየመጣን ነው!
-
Dama
- Member+
- Posts: 6447
- Joined: 22 Jun 2024, 21:05
Post
by Dama » 14 Sep 2024, 19:42
God God!
You lost all human decency and morality. You must be no different your stinky poo. Boy, your stinks.
You may be not be the exaggerate Amara Chawa.
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14851
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 14 Sep 2024, 19:52
ዐረብ ሲነካ አንተንም ሆድህን ቆረጠህ እንደ?!እግራቸውን ነቅለው ላይ ታች የሚጣደፉት እኮ የጦርነት ሸርተቴ ሆዳቸውን እየቆረጣቸው ነው።
You are just blinded by hate of Ethiopia and your world view distorted by back-ward savagery of Islamic fundamentalist thinking. Sadly, you have an up-side down view of the world. You have distorted view of the world because you look at things through the distorted and tainted glass of savagery Wahhabism.
Dama wrote: ↑14 Sep 2024, 19:42
God God!
You lost all human decency and morality. You must be no different your stinky poo. Boy, your stinks.
You may be not be the exaggerate Amara Chawa.
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 18487
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 14 Sep 2024, 20:13
Remember Egypt was decimated by Emperor Yohannes in the present day ኤርትራ ክፍለሃገር 150 years ago!
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14851
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 14 Sep 2024, 20:18
ኢትዮጵያ ደክማለች ህዝብ ተካፋፍሏል ብለው ወቅት ጠብቀው ነው። ግን የተሳሳተ ግምት ነው። ያ! የጥንቱ ትግሬ፤ያ! የጥንቱ አማራ፤ ያ!የጥንቱ ኦሮሞ ወዘተ ኢትዮጵያዊነት ስሜት የለም ብለው ያምናሉ። ይህ እንድሆን ሶስቱን ሰይጣናት ( ሻዕብያ፤ወያኔ፤ኦነግ) አሳድገው ደግፈው ኢትዮጵያን አዳክመናል ወቅቱ አሁን ነው የሚል ነው።
Axumezana wrote: ↑14 Sep 2024, 20:13
Remember Egypt was decimated by Emperor Yohannes in the present day ኤርትራ ክፍለሃገር 150 years ago!
-
sun
- Member+
- Posts: 9582
- Joined: 15 Sep 2013, 16:00
Post
by sun » 14 Sep 2024, 20:35
Let us not allow ourselves to see the world upside down.
