Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Axumezana
Senior Member
Posts: 18487
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

When Tigray fought two countries & prevailed!

Post by Axumezana » 11 Sep 2024, 18:55


Abere
Senior Member
Posts: 14852
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: When Tigray fought two countries & prevailed!

Post by Abere » 11 Sep 2024, 19:34


ትግራይ ትተኛበት - ቁልጥም ብላ ጥቅልል፤
እንደ ሆዱ ብርድ ገብቷል አንጀቷ ተጣጥፏል፤
ልጆቿብ ጨርሳ ልቧ በዛን ተወቶ ጉልበቷ ከድቷታል፤
ግርማ ሞገስ አጥታ - አካሏ ጠውልጎ ወዘናዋ ደርቋል።

ምን ታድርግ ትግራይ ወኔ ጉልበት ከድቷት፤
ቁልጥም ጥቅልል ትበል እባካችሁ ተዋት።'

እናንት ወያኔዎች የሰረቃችሁትን እያመሰኳችሁ፤
ባህር ማዶ ያላችሁ 24/7 እንደ መጋዣ እያመነዠካችሁ፤
ትግራይ ደክማ ወድቃ - ደክሟት አልጋ ይዛ ምን ታድርግላችሁ?

Axumezana
Senior Member
Posts: 18487
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: When Tigray fought two countries & prevailed!

Post by Axumezana » 11 Sep 2024, 20:49

አበረ፥

የጎረቤት ምቀኛ
ክፉ ቀናተኛ

ወደቀ ሲሉት
ተሰበረ ማለት

የአዞ እንባ
ውስጡ እያደባ

ወይን መጣብኝ
ምን ይዋጠኝ

መቃብር ፈንቅሎ
ደረስ አራት ኪሎ
ማን ያስጥለኝ አዝሎ
እጄን ልስጥ በተሎ
መቀሌ ታዬ ተግተልትሎ
Last edited by Axumezana on 11 Sep 2024, 21:02, edited 1 time in total.

Abere
Senior Member
Posts: 14852
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: When Tigray fought two countries & prevailed!

Post by Abere » 12 Sep 2024, 09:29

የህልም ድል እና የህልም ጄግንነት- ጠምቆ እና ዘልሎ፤
ወይን! ወይን! ብሎ ዳንኪራ አስረግጦ ተነስቶ ሆ! ብሎ፤
ዐማራ! ዐማራ! - አማረኝ እያለ ኮተት ተሸክሞ ኮተት አስከትሎ፤
ሂሳብ እያሰላ ሂሳብ ልቁጠር ብሎ - ቀለጠ ፈረሰ ዝናብ እንደመታው ሆነ አከንባሎ።

ታሪክ ተጻፈ እንጅ ለትውልድ ትንግርት፤
እነ እሸቴ ሞገስ ሞትን ከፊቱ ላይ በንቀት የተፉት።

ሞት እራሱ ራደ - ፈራ ተጨነቀ፤
የአማራን ጀግንነት እጅግ አደነቀ።

ሚሳይል ቢተኮስ፤ ታንክ ቢንከባለል፤
በአውሮፓ ጎዳና ወይን ቢንከባለል፤
ኡኡ ጁባየደኔ የስንደየ ጌታ - ድረስልኝ ቢባል፤
ባዶ እጁን ተነስቶ ወያኔ የሚገድል፤
ተገኜ ከአማራ የሚገርም ገድል።

Deqi-Arawit
Senior Member
Posts: 15772
Joined: 29 Mar 2009, 11:10
Location: Bujumbura Brundi

Re: When Tigray fought two countries & prevailed!

Post by Deqi-Arawit » 12 Sep 2024, 09:58

:x :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

Did tigray prevail? :mrgreen:

Axumezana
Senior Member
Posts: 18487
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: When Tigray fought two countries & prevailed!

Post by Axumezana » 12 Sep 2024, 10:59

በስምንት ወር ፤TDF መቀለ

የፋኑዬ ጉራ መሬት ላይ የሌለ

Post Reply