Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6216
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

የ ቅምቡርስ ኦፒዲኦ/ጲጲ አትተውኝ አዲስ ማባበያዎች!

Post by Odie » 12 Sep 2024, 08:01

የሉአላዊነት ቀን(አንችው ታመጭው አንችው ታሮጭው)
-ሉአላዊነት ከማን?
ነጠላነትን ትተን አንድነትን እናጠንክር

@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@
ትንሽ ከዚህ ቆንጠጥ ብትል ምን እንደ ምታመጣ አምላክ ነው የሚያውቀው!
ላይዋን ቆፈር ቆፈር ብታደርጉዋት እኮ የዘር ቅምቡርስ ነች :lol: :lol:
ክልል አፍርሳ ህገመንግስቱንና አምባሻውን ካላነሳች አብረን መች እናዜምና?
ከዚያ በሁላም ለወንጀል መጠየቅ የሚባል ይኖራል::
ከተማ በኮብል ስቶንና በቻይና መብራት ስላብለጨለጩ መዘመን የለም!!
በደንብ ሲጎረጉሩዋት ከወደብ ጋር ተላተመችና የኢትዮጵያ ሱሴን ካባ ደረበችው:: ውስጡዋ እኮ ጭቃ ኦፒዲኦ ነች!!
ብልፅግና==ደህሮ በ 1000 ብር :lol: :lol: :lol:
ኤርትራ ውስጥ ደህሮዋም ጠፋች እንጀራም የለም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስለቀረ :lol: :lol: