Please wait, video is loading...
ገቡ ገቡ ገቡ!! በዘራችሁ አይድረስባችሁ!! ቤተ አማራ ወሎ በፋኖ የተማረኩ የብርሃኑ ጁላ ወታደሮች!!

Re: ገቡ ገቡ ገቡ!! በዘራችሁ አይድረስባችሁ!! ቤተ አማራ ወሎ በፋኖ የተማረኩ የብርሃኑ ጁላ ወታደሮች!!
በዘራችሁ አይድረስባችሁ!! ቤተ አማራ ወሎ በፋኖ የተማረኩ የብርሃኑ ጁላ ወታደሮች!!
Please wait, video is loading...
Re: ገቡ ገቡ ገቡ!! በዘራችሁ አይድረስባችሁ!! ቤተ አማራ ወሎ በፋኖ የተማረኩ የብርሃኑ ጁላ ወታደሮች!!
Bismillah......
ፋኖ የተጣላ መስሎ ውስጥ ለውስጥ እየተነጋገረ ብልፅግናን እንደቆዳ እየወጠረው ነው። እስቲ አስቡት ውጊያውን ከላይ በጎንደርና በወሎ ሲያደርግ ከታች ሸዋና ጎጃም ይሰለጥናል። ከታች ሸዋና ጎጃም ሲያፋፍም ከላይ ጎንደርና ወሎ ለሚቀጥለው እቅድ ይዘጋጃል።
በዚህ ፓተርን ብልፅግና ሎጂስቲኩንም ሃይሉንም በበቂ ሁኔታ እንዳይጠቀም አድርጎታል። እነዚህ በወሎ ፋኖ የተማረኩት ብልፄዎች መሳርያቹውን ፋኖ ወርሶታል። ሱሪ ሊያስፈቱ መጥተው ሱሪያቸውን እንዲፈቱ እየተደረገ ነው።