ይህን እንቆቅልሽ ፍቱልኝ እባካችዉ!
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 12903
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
አዋሬ ከየት ወዴት?
መለስን እንዴት እዚያዉ አጠገብ ኖሮ እንቅልፍ ወሰደዉ፣ ለነዛ ሁሉ አመታት? አብዪ ደግሞ በዘዉ ስፍራ ላይ ብዙም ሳይቆይ እንዴት ሆኖ ነዉ ሁኔታዉ እንቅልፍ የነሳዉ?
ይህን እንቆቅልሽ ፍቱልኝ እባካችዉ!
ይህን እንቆቅልሽ ፍቱልኝ እባካችዉ!