Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 17015
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ደብረፅዮን has reached a dead end!

Post by Selam/ » 05 Sep 2024, 09:17

በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው እጭቤ፣ ክፋት ከሰሜን ነው የሚመጣው ተብሏል እኮ።

አንፈልጋችሁም ስትባሉ እንደ ተባይ ሙጭጭጭ ማለት አያሳፍራችሁም እንዴ? ክፉ!

Meleket wrote:
05 Sep 2024, 08:16
እታለም፡ የእታችንን ልጅ ዓይናችን ዓይናችንን እያየ ሲያስቸግር ወስደን የ120 ሚልዬን ህዝብ መሪ አደረግነው። አንቺም ጠባይ ካደረግሽ፡ ወላጆችን መስደብ ካቆምሽ፡ እንደ እታችን ልጅ ወልደሽ ለመሳም ከበቃሽ፡ ልጅሽን የ180 ሚልየን ህዝብ መሪ አድርገን ቁጭ እናደርገዋለን፡ ግን ያንቺ ጠባይ መሻሻል ካሳዬ ነው።
Selam/ wrote:
05 Sep 2024, 07:11
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው አጭቤ፣ ኧረ ተው የሞተ ሰውን ከሞተ ሰው አትለይ። ዓይንህ ላፈር ብሎ የመነቀለህን አጎትህን ዘለህ፣ ስዩም፣ ኣባይና አስመላሽን አላሳርፍ አልካቸው። አቤት ክፋት!

Meleket wrote:
05 Sep 2024, 02:37
መረብ ወንዝን 'ስንሻገር'፡ አባይን ያስገደቡት፣ የኤርትራችንን ነጻነት በዓለም መድረክ ከሁሉም በፊት እውቅና በመስጠት ብዙ ችግሮችን ያቀለሉልን፣ ለበርካታ ዓመታት ጠቅልለው ይገዟችሁ የነበሩት፣ ‘አጎታችን’ በህይወት ስላልነበሩ ነዋ ያልጠቀስናቸው እታለም!
Selam/ wrote:
04 Sep 2024, 13:06
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው አጭቤ፣ የዓይንህን ቀለም የተጠየፈውን ጎዶሎ አጎትህን ምነው ሳትጠራው ቀረህ?

Meleket wrote:
04 Sep 2024, 09:25

Meleket
Member
Posts: 4806
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ደብረፅዮን has reached a dead end!

Post by Meleket » 05 Sep 2024, 09:25

እታለም አንቺም እኮ ለሌሎቹ ሰሜን መሆንሽን ረሳሽ። ራስሽን በቃ ማእከል ብቻ አድርገሽ እንደምታስቢ እኮ፡ ይሄ ተግባርሽ አሳበቀብሽ።
Selam/ wrote:
05 Sep 2024, 09:17

Post by Selam/ » 05 Sep 2024, 20:23

በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው እጭቤ፣ እሺ ይሁንልህ፣ ክፋት ከሰሜን ሲመጣ ተጠይፌ ከአጣዬ ወደ ነቀምቴ የተወነጨፍኩኝ የሰላም ሰው ነኝ። አንተ ግን ደብረ-ፅዮን dead end ደረሰ የሚል የኢትዮጵያ ፖስት ላይ ገብተህ እንደ ተባይ ሙጭጭጭ ማለት አያሳፍርህም እንዴ? ቁንጫ!

Meleket wrote:
05 Sep 2024, 09:25
እታለም አንቺም እኮ ለሌሎቹ ሰሜን መሆንሽን ረሳሽ። ራስሽን በቃ ማእከል ብቻ አድርገሽ እንደምታስቢ እኮ፡ ይሄ ተግባርሽ አሳበቀብሽ።
Selam/ wrote:
05 Sep 2024, 09:17
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው እጭቤ፣ ክፋት ከሰሜን ነው የሚመጣው ተብሏል እኮ።

አንፈልጋችሁም ስትባሉ እንደ ተባይ ሙጭጭጭ ማለት አያሳፍራችሁም እንዴ? ክፉ!

Meleket wrote:
05 Sep 2024, 08:16
እታለም፡ የእታችንን ልጅ ዓይናችን ዓይናችንን እያየ ሲያስቸግር ወስደን የ120 ሚልዬን ህዝብ መሪ አደረግነው። አንቺም ጠባይ ካደረግሽ፡ ወላጆችን መስደብ ካቆምሽ፡ እንደ እታችን ልጅ ወልደሽ ለመሳም ከበቃሽ፡ ልጅሽን የ180 ሚልየን ህዝብ መሪ አድርገን ቁጭ እናደርገዋለን፡ ግን ያንቺ ጠባይ መሻሻል ካሳዬ ነው።
Selam/ wrote:
05 Sep 2024, 07:11
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው አጭቤ፣ ኧረ ተው የሞተ ሰውን ከሞተ ሰው አትለይ። ዓይንህ ላፈር ብሎ የመነቀለህን አጎትህን ዘለህ፣ ስዩም፣ ኣባይና አስመላሽን አላሳርፍ አልካቸው። አቤት ክፋት!

Meleket wrote:
05 Sep 2024, 02:37
መረብ ወንዝን 'ስንሻገር'፡ አባይን ያስገደቡት፣ የኤርትራችንን ነጻነት በዓለም መድረክ ከሁሉም በፊት እውቅና በመስጠት ብዙ ችግሮችን ያቀለሉልን፣ ለበርካታ ዓመታት ጠቅልለው ይገዟችሁ የነበሩት፣ ‘አጎታችን’ በህይወት ስላልነበሩ ነዋ ያልጠቀስናቸው እታለም!
Selam/ wrote:
04 Sep 2024, 13:06
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው አጭቤ፣ የዓይንህን ቀለም የተጠየፈውን ጎዶሎ አጎትህን ምነው ሳትጠራው ቀረህ?

Meleket
Member
Posts: 4806
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ደብረፅዮን has reached a dead end!

Post by Meleket » 06 Sep 2024, 02:09

“ዓቐበቶም ክንገብረሉ ኩዳ!” .. .. .. እጅ ከፍንጅ እጅ ከፈንጅ!
Meleket wrote:
05 Sep 2024, 11:13
ግን ለምን ይዋሻል? የውሸት ትርክት ለምን አስፈለገ? ትውልድ ማወናበድ ለምን ኣስፈለገ? እንዴ ነዉር ኣይደለም እንዴ?
Assab had limited contact with the hinterland, and until the middle of the 19th century it was nothing more than a tiny Afar fishing village with a population of only 100 people and twenty huts. It gained considerable attention on 15 November 1869 when the port of Assab was bought by the Italian missionary Giuseppe Sapeto on behalf of the Rubattino Shipping Company.
https://en.wikipedia.org/wiki/Assab

Tekle Giyorgis II (Ge’ez: ተክለ ጊዮርጊስ, born Wagshum Gobeze (Amharic: ዋግሹም ጎበዜ), 1836 – 21 June 1873) was Emperor of Ethiopia from 1868 to 1871.

Portrait of Tekle Giyorgis II by Théophile Lefebvre [fr] early 1850s
Emperor of Ethiopia
Reign: 11 June 1868 – 11 July 1871
Proclamation: August 1868 (Soqota)
Predecessor: Tewodros II
Successor: Yohannes IV

https://en.wikipedia.org/wiki/Tekle_Giyorgis_II

Yohannes IV (Tigrinya: ዮሓንስ ፬ይ Rabaiy Yōḥānnes; horse name Abba Bezbiz also known as Kahśsai; born Lij Kahssai Mercha; 11 July 1837 – 10 March 1889)[1] was Emperor of Ethiopia from 1871 to his death in 1889 at the Battle of Gallabat, and king of Tigray from 1869 to 1871. During his reign he successfully defended Ethiopia against a large-scale Egyptian invasion.
Reign፦ 11 July 1871 – 10 March 1889
Coronation፦12 January 1872

https://en.wikipedia.org/wiki/Yohannes_IV

Selam/ wrote:
22 Jul 2024, 12:08

.. .. ..
በመቀጠል፣ ጆሴፕ ሳፔቶ አሰብን የገዛው በአፄ ዮሐንስ ዘመን ነው፤ .. .. ..
Roha wrote:
22 Jul 2024, 12:40
When it comes to factual evidence, no one can beat Selam.
Selam/ wrote:
22 Jul 2024, 12:08

በቅድሚያ፣ ትግራይን እገነጥላለሁ ሲል የነበረ የእንግዴ ልጅ፣ ዛሬ አበበ ቢቂላ እያለ ሲያንቋርር እንደማየት የሚቀፍ ነገር የለም።

በመቀጠል፣ ጆሴፕ ሳፔቶ አሰብን የገዛው በአፄ ዮሐንስ ዘመን ነው፤ መለስ ዜናዊ ደግሞ ለሻቢያ መልሶ የሸጠው የዛሬ ሰላሰ ዓመት ነው። ሻቢያና ወያኔ የአፍሪቃ ነቀርሳዎች ናቸው።

እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር፡ ታሪኽ መልክ መልኩን ይይዝ ዘንድ የተቆለመመውን የማቃናት ታሪካዊ ግዴታችንን እየተወጣን መሆኑ ነው!
እታለም የሰሜን ጥላቻ እንዲህ ዓይነት የውሸት ታሪክን እንድትጽፊ ኣስገደደሽ ኣይደል? ጥላቻ ዋሾም ያደርጋል። ተስፋ እናደርጋለን በሚጪው ኣዲስ የግዕዝ ዓመተ ምሕረት ይህንን ሰንኮፍ ጠባይሽን እንደምታሻሽይ። ይመችሽ።

Post Reply