Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Selam/
Senior Member
Posts: 16876
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም vs Woyane = Lion vs rats

Post by Selam/ » 05 Sep 2024, 06:21

በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው አጭቤ፣ መስቀሉንና ቀይ ኮከቡን አታደባልቁታ፣ ብዙ ተባዙ እንጂ ጫጩ ቀንጭሩ አልተባለም።

Meleket wrote:
05 Sep 2024, 04:22
ምንም ብንቀጥን ጠጅ” መሆናችንን መቼም መንገር አይጠበቅብንም። ብዛት ይሻላል ጥራት ዬሚለውን ጥያቄ ራስሽ እንድትመልሺ እንደ ፊውዳሎቹ 19 ልጆችን ውለጂና ሞክሪው ኣንልሽም እታለም።
Selam/ wrote:
04 Sep 2024, 13:40
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው አጭቤ፣ አሁንስ ግዕዙንም አስጠፋሁብህ መሰለኝ ።

እኔ የምለው፣ ፊውዳሊዝምን ከፈነቀላችሁት በኋላ ለምንድነው ቁጥራችሁ የቀነሰውና፣ የቀነጨራችሁት? እንደ ሲንጋፖር እጥር ምጥን ለማለት?
Meleket wrote:
04 Sep 2024, 04:17
እታለም የኣጣዬዋ ደሞ፡ የናንተው ፊውዳሊዝም እንዲሁ በቀላሉ በአርባ ዓመት ብቻ ዬተገነደሰ ነው እንዴ የሚመስልሽ።
Selam/ wrote:
03 Sep 2024, 18:50
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው አጭቤ፣ እናንተ ኮሚኒስቶች ያልገነደሳችሁት የዓለም ፊውዳሊዝም ምን አለ? ያቃታችሁ የራሳችሁን የአርባ ዓመት ፊውዳሊዝም መገንደስ፣ ኩላሊት መቸብቸቡንና፣ በአሳ ነባሪ መሰልቀጡን ማቆም ነው። ቺርስ!

Meleket wrote:
12 Aug 2024, 04:17
የቀጠናችንን ፊውዳሊዝም ማን ሆነና ነው ገዝግዞ ዬገነደሰው ወዳጃችን? ስለተሃድሶ ዘሰሜን ኮርያ ሆነ ተሃድሶ ዘኣልባንያ የምንቀኝበት ምንም ዓይነት ምክንያት ዬለንም፤ እኛ “ጠንባራ ፊውዳሎችንም” ጠንቅቀን የምናውቃቸው ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ምክንያቱም እንዲህ የሚል ውብ ጣዕመ ዜማን በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እያጣጣምን ስለሆንን፡

በድህነቴ ነው “ልዑል” ያስወደደኝ .. .. .. “ልዑል” ያስወደደኝ viewtopic.php?f=2&t=347684

Selam/ wrote:
10 Aug 2024, 06:42
ክልለ-ኤርትራዊው አማካሪያችን - ሃገርህ ፊውዳሊዝም ካከሰመ በኋላ ስለሆነ የተፈጠረችው፣ በቂም ከምትብሰለሰልና ከምትመረቅዝ ይልቅ ከዚያ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ስለ ተንሰራፋው የተሃድሶ ዘሰሜን ኮሪያ ፍልስፍና ብቻ ብትቀኝልን የተሻለ ነው ባይ ነኝ በጨዋና ቅልወጥናን በሚጠየፈው ጨዋ ኢትዮጵያዊ እይታዬ።

Meleket
Member
Posts: 4773
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም vs Woyane = Lion vs rats

Post by Meleket » 05 Sep 2024, 08:43

እኛማ መስቀላችንን ተሸክመን ቀይ ኮከቡን እኮ ዶግ ኣመድ አድርገነውስ ኤርትራ የምትባል ሃገር ይዘናል። እታለም ስለ መባዛቱ ግድ የለሽም ሁሉም በግዜው ይሆናል፡ የቀነጨርንና የጫጨን ከመሰለሽም አይዞሽ ኣንቺ ደስ እንዲልሽ የምንፋፋበት ግዜም ይኖራል ቦ ግዜ ለኩሉ ነው የሚለው መጸሓፉ።
Selam/ wrote:
05 Sep 2024, 06:21
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው አጭቤ፣ መስቀሉንና ቀይ ኮከቡን አታደባልቁታ፣ ብዙ ተባዙ እንጂ ጫጩ ቀንጭሩ አልተባለም።

Meleket wrote:
05 Sep 2024, 04:22
ምንም ብንቀጥን ጠጅ” መሆናችንን መቼም መንገር አይጠበቅብንም። ብዛት ይሻላል ጥራት ዬሚለውን ጥያቄ ራስሽ እንድትመልሺ እንደ ፊውዳሎቹ 19 ልጆችን ውለጂና ሞክሪው ኣንልሽም እታለም።
Selam/ wrote:
04 Sep 2024, 13:40
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው አጭቤ፣ አሁንስ ግዕዙንም አስጠፋሁብህ መሰለኝ ።

እኔ የምለው፣ ፊውዳሊዝምን ከፈነቀላችሁት በኋላ ለምንድነው ቁጥራችሁ የቀነሰውና፣ የቀነጨራችሁት? እንደ ሲንጋፖር እጥር ምጥን ለማለት?
Meleket wrote:
04 Sep 2024, 04:17
እታለም የኣጣዬዋ ደሞ፡ የናንተው ፊውዳሊዝም እንዲሁ በቀላሉ በአርባ ዓመት ብቻ ዬተገነደሰ ነው እንዴ የሚመስልሽ።
Selam/ wrote:
03 Sep 2024, 18:50
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው አጭቤ፣ እናንተ ኮሚኒስቶች ያልገነደሳችሁት የዓለም ፊውዳሊዝም ምን አለ? ያቃታችሁ የራሳችሁን የአርባ ዓመት ፊውዳሊዝም መገንደስ፣ ኩላሊት መቸብቸቡንና፣ በአሳ ነባሪ መሰልቀጡን ማቆም ነው። ቺርስ!

Meleket wrote:
12 Aug 2024, 04:17
የቀጠናችንን ፊውዳሊዝም ማን ሆነና ነው ገዝግዞ ዬገነደሰው ወዳጃችን? ስለተሃድሶ ዘሰሜን ኮርያ ሆነ ተሃድሶ ዘኣልባንያ የምንቀኝበት ምንም ዓይነት ምክንያት ዬለንም፤ እኛ “ጠንባራ ፊውዳሎችንም” ጠንቅቀን የምናውቃቸው ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ምክንያቱም እንዲህ የሚል ውብ ጣዕመ ዜማን በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እያጣጣምን ስለሆንን፡

በድህነቴ ነው “ልዑል” ያስወደደኝ .. .. .. “ልዑል” ያስወደደኝ viewtopic.php?f=2&t=347684

Selam/
Senior Member
Posts: 16876
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም vs Woyane = Lion vs rats

Post by Selam/ » 05 Sep 2024, 08:55

በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው እጭቤ፣ እኔ ብትቀጭጭ ብትጣመም ምን አገባኝ ቅልውጥናህን ካላቆምክ ግን እኮረኩምሃለሁ።

እንዴ! አንፈልጋችሁም ስትባሉ እንደ ተባይ ሙጭጭጭ ማለት አያሳፍራችሁም እንዴ? ክፉ!
Meleket wrote:
05 Sep 2024, 08:43
እኛማ መስቀላችንን ተሸክመን ቀይ ኮከቡን እኮ ዶግ ኣመድ አድርገነውስ ኤርትራ የምትባል ሃገር ይዘናል። እታለም ስለ መባዛቱ ግድ የለሽም ሁሉም በግዜው ይሆናል፡ የቀነጨርንና የጫጨን ከመሰለሽም አይዞሽ ኣንቺ ደስ እንዲልሽ የምንፋፋበት ግዜም ይኖራል ቦ ግዜ ለኩሉ ነው የሚለው መጸሓፉ።
Selam/ wrote:
05 Sep 2024, 06:21
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው አጭቤ፣ መስቀሉንና ቀይ ኮከቡን አታደባልቁታ፣ ብዙ ተባዙ እንጂ ጫጩ ቀንጭሩ አልተባለም።

Meleket wrote:
05 Sep 2024, 04:22
ምንም ብንቀጥን ጠጅ” መሆናችንን መቼም መንገር አይጠበቅብንም። ብዛት ይሻላል ጥራት ዬሚለውን ጥያቄ ራስሽ እንድትመልሺ እንደ ፊውዳሎቹ 19 ልጆችን ውለጂና ሞክሪው ኣንልሽም እታለም።
Selam/ wrote:
04 Sep 2024, 13:40
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው አጭቤ፣ አሁንስ ግዕዙንም አስጠፋሁብህ መሰለኝ ።

እኔ የምለው፣ ፊውዳሊዝምን ከፈነቀላችሁት በኋላ ለምንድነው ቁጥራችሁ የቀነሰውና፣ የቀነጨራችሁት? እንደ ሲንጋፖር እጥር ምጥን ለማለት?
Meleket wrote:
04 Sep 2024, 04:17
እታለም የኣጣዬዋ ደሞ፡ የናንተው ፊውዳሊዝም እንዲሁ በቀላሉ በአርባ ዓመት ብቻ ዬተገነደሰ ነው እንዴ የሚመስልሽ።
Selam/ wrote:
03 Sep 2024, 18:50
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው አጭቤ፣ እናንተ ኮሚኒስቶች ያልገነደሳችሁት የዓለም ፊውዳሊዝም ምን አለ? ያቃታችሁ የራሳችሁን የአርባ ዓመት ፊውዳሊዝም መገንደስ፣ ኩላሊት መቸብቸቡንና፣ በአሳ ነባሪ መሰልቀጡን ማቆም ነው። ቺርስ!

Meleket
Member
Posts: 4773
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም vs Woyane = Lion vs rats

Post by Meleket » 05 Sep 2024, 09:10

እታለም ቀጨጨችሁ ቀነጨራችሁ ባይ እኮ ራስሽ ነሽ ኧረ አንባቢዎች ይታዘቡሻል። ይሄ ሁሉ ቱርቱር ምን ኣገባኝ ለማለት ከሆነ እማ ዝም ብለሽ በስሜት ነው የምትነጂው ማለት ነው እውነትሽን ነው አጥወልውሎሻል።
Selam/ wrote:
05 Sep 2024, 08:55
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው እጭቤ፣ እኔ ብትቀጭጭ ብትጣመም ምን አገባኝ ቅልውጥናህን ካላቆምክ ግን እኮረኩምሃለሁ።

እንዴ! አንፈልጋችሁም ስትባሉ እንደ ተባይ ሙጭጭጭ ማለት አያሳፍራችሁም እንዴ? ክፉ!
Meleket wrote:
05 Sep 2024, 08:43
እኛማ መስቀላችንን ተሸክመን ቀይ ኮከቡን እኮ ዶግ ኣመድ አድርገነውስ ኤርትራ የምትባል ሃገር ይዘናል። እታለም ስለ መባዛቱ ግድ የለሽም ሁሉም በግዜው ይሆናል፡ የቀነጨርንና የጫጨን ከመሰለሽም አይዞሽ ኣንቺ ደስ እንዲልሽ የምንፋፋበት ግዜም ይኖራል ቦ ግዜ ለኩሉ ነው የሚለው መጸሓፉ።
Selam/ wrote:
05 Sep 2024, 06:21
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው አጭቤ፣ መስቀሉንና ቀይ ኮከቡን አታደባልቁታ፣ ብዙ ተባዙ እንጂ ጫጩ ቀንጭሩ አልተባለም።

Meleket wrote:
05 Sep 2024, 04:22
ምንም ብንቀጥን ጠጅ” መሆናችንን መቼም መንገር አይጠበቅብንም። ብዛት ይሻላል ጥራት ዬሚለውን ጥያቄ ራስሽ እንድትመልሺ እንደ ፊውዳሎቹ 19 ልጆችን ውለጂና ሞክሪው ኣንልሽም እታለም።
Selam/ wrote:
04 Sep 2024, 13:40
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው አጭቤ፣ አሁንስ ግዕዙንም አስጠፋሁብህ መሰለኝ ።

እኔ የምለው፣ ፊውዳሊዝምን ከፈነቀላችሁት በኋላ ለምንድነው ቁጥራችሁ የቀነሰውና፣ የቀነጨራችሁት? እንደ ሲንጋፖር እጥር ምጥን ለማለት?
Meleket wrote:
04 Sep 2024, 04:17
እታለም የኣጣዬዋ ደሞ፡ የናንተው ፊውዳሊዝም እንዲሁ በቀላሉ በአርባ ዓመት ብቻ ዬተገነደሰ ነው እንዴ የሚመስልሽ።

Selam/
Senior Member
Posts: 16876
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም vs Woyane = Lion vs rats

Post by Selam/ » 05 Sep 2024, 20:33

በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው እጭቤ፣ እንዴ! ሻቡዎች ሆይ አንፈልጋችሁም፣ ራሳችሁን ቻሉ ስትባሉ እንደ አረም ሙጭጭጭ ስትሉ ቢያጥወለውለኝ ምን ይደንቃል። ጉድፍ!

Meleket wrote:
05 Sep 2024, 09:10
እታለም ቀጨጨችሁ ቀነጨራችሁ ባይ እኮ ራስሽ ነሽ ኧረ አንባቢዎች ይታዘቡሻል። ይሄ ሁሉ ቱርቱር ምን ኣገባኝ ለማለት ከሆነ እማ ዝም ብለሽ በስሜት ነው የምትነጂው ማለት ነው እውነትሽን ነው አጥወልውሎሻል።
Selam/ wrote:
05 Sep 2024, 08:55
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው እጭቤ፣ እኔ ብትቀጭጭ ብትጣመም ምን አገባኝ ቅልውጥናህን ካላቆምክ ግን እኮረኩምሃለሁ።

እንዴ! አንፈልጋችሁም ስትባሉ እንደ ተባይ ሙጭጭጭ ማለት አያሳፍራችሁም እንዴ? ክፉ!
Meleket wrote:
05 Sep 2024, 08:43
እኛማ መስቀላችንን ተሸክመን ቀይ ኮከቡን እኮ ዶግ ኣመድ አድርገነውስ ኤርትራ የምትባል ሃገር ይዘናል። እታለም ስለ መባዛቱ ግድ የለሽም ሁሉም በግዜው ይሆናል፡ የቀነጨርንና የጫጨን ከመሰለሽም አይዞሽ ኣንቺ ደስ እንዲልሽ የምንፋፋበት ግዜም ይኖራል ቦ ግዜ ለኩሉ ነው የሚለው መጸሓፉ።
Selam/ wrote:
05 Sep 2024, 06:21
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው አጭቤ፣ መስቀሉንና ቀይ ኮከቡን አታደባልቁታ፣ ብዙ ተባዙ እንጂ ጫጩ ቀንጭሩ አልተባለም።

Meleket wrote:
05 Sep 2024, 04:22
ምንም ብንቀጥን ጠጅ” መሆናችንን መቼም መንገር አይጠበቅብንም። ብዛት ይሻላል ጥራት ዬሚለውን ጥያቄ ራስሽ እንድትመልሺ እንደ ፊውዳሎቹ 19 ልጆችን ውለጂና ሞክሪው ኣንልሽም እታለም።
Selam/ wrote:
04 Sep 2024, 13:40
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

የመንደፈራው አጭቤ፣ አሁንስ ግዕዙንም አስጠፋሁብህ መሰለኝ ።

እኔ የምለው፣ ፊውዳሊዝምን ከፈነቀላችሁት በኋላ ለምንድነው ቁጥራችሁ የቀነሰውና፣ የቀነጨራችሁት? እንደ ሲንጋፖር እጥር ምጥን ለማለት?

Meleket
Member
Posts: 4773
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም vs Woyane = Lion vs rats

Post by Meleket » 06 Sep 2024, 02:18

ርእስሽ ላይ ያስቀመጥሻቸው ልዑል መገሻሽም ወያኔሽም ይታዘቡሻል፡ አየሽ ከዚህ በፊት ኣይጦቹንም ኣይጠመጎጦቹንም እባቦቹንም ኣናላውሳቸውም ያልነው ለዚህ ነው! በመጪው ኣዲስ የግዕዝ ዓመተ ምሕረት ይህን የቆርጦ ቀጥልና የዋሾ ባህርይሽን እንደምታሻሽዪ ተስፋ እናደርጋለን።
Meleket wrote:
05 Sep 2024, 11:13
ግን ለምን ይዋሻል? የውሸት ትርክት ለምን አስፈለገ? ትውልድ ማወናበድ ለምን ኣስፈለገ? እንዴ ነዉር ኣይደለም እንዴ?
Assab had limited contact with the hinterland, and until the middle of the 19th century it was nothing more than a tiny Afar fishing village with a population of only 100 people and twenty huts. It gained considerable attention on 15 November 1869 when the port of Assab was bought by the Italian missionary Giuseppe Sapeto on behalf of the Rubattino Shipping Company.
https://en.wikipedia.org/wiki/Assab

Tekle Giyorgis II (Ge’ez: ተክለ ጊዮርጊስ, born Wagshum Gobeze (Amharic: ዋግሹም ጎበዜ), 1836 – 21 June 1873) was Emperor of Ethiopia from 1868 to 1871.

Portrait of Tekle Giyorgis II by Théophile Lefebvre [fr] early 1850s
Emperor of Ethiopia
Reign: 11 June 1868 – 11 July 1871
Proclamation: August 1868 (Soqota)
Predecessor: Tewodros II
Successor: Yohannes IV

https://en.wikipedia.org/wiki/Tekle_Giyorgis_II

Yohannes IV (Tigrinya: ዮሓንስ ፬ይ Rabaiy Yōḥānnes; horse name Abba Bezbiz also known as Kahśsai; born Lij Kahssai Mercha; 11 July 1837 – 10 March 1889)[1] was Emperor of Ethiopia from 1871 to his death in 1889 at the Battle of Gallabat, and king of Tigray from 1869 to 1871. During his reign he successfully defended Ethiopia against a large-scale Egyptian invasion.
Reign፦ 11 July 1871 – 10 March 1889
Coronation፦12 January 1872

https://en.wikipedia.org/wiki/Yohannes_IV

Selam/ wrote:
22 Jul 2024, 12:08

.. .. ..
በመቀጠል፣ ጆሴፕ ሳፔቶ አሰብን የገዛው በአፄ ዮሐንስ ዘመን ነው፤ .. .. ..
Roha wrote:
22 Jul 2024, 12:40
When it comes to factual evidence, no one can beat Selam.
Selam/ wrote:
22 Jul 2024, 12:08

በቅድሚያ፣ ትግራይን እገነጥላለሁ ሲል የነበረ የእንግዴ ልጅ፣ ዛሬ አበበ ቢቂላ እያለ ሲያንቋርር እንደማየት የሚቀፍ ነገር የለም።

በመቀጠል፣ ጆሴፕ ሳፔቶ አሰብን የገዛው በአፄ ዮሐንስ ዘመን ነው፤ መለስ ዜናዊ ደግሞ ለሻቢያ መልሶ የሸጠው የዛሬ ሰላሰ ዓመት ነው። ሻቢያና ወያኔ የአፍሪቃ ነቀርሳዎች ናቸው።

እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር፡ ታሪኽ መልክ መልኩን ይይዝ ዘንድ የተቆለመመውን የማቃናት ታሪካዊ ግዴታችንን እየተወጣን መሆኑ ነው!
እታለም የሰሜን ጥላቻ እንዲህ ዓይነት የውሸት ታሪክን እንድትጽፊ ኣስገደደሽ ኣይደል? ጥላቻ ዋሾም ያደርጋል። ተስፋ እናደርጋለን በሚጪው ኣዲስ የግዕዝ ዓመተ ምሕረት ይህንን ሰንኮፍ ጠባይሽን እንደምታሻሽይ። ይመችሽ።

Post Reply