Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12903
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ልጅ ይሮጣል እንጂ ከአባቱ አይቀድምም!

Post by DefendTheTruth » 05 Sep 2024, 04:17

ኢሳያስ የምባል ዋር ሎርድ ከማንም ቀድሞ ሮጦ ቤጂንግ ገባ፣ ምንልባትም ዋናዉ ምክንያቱ ደግሞ ሰለ አከባቢዉ አለመረጋጋት ና የቀጠናዉ የጦርነት ስጋት ልሆን ይችላል። ኢሱ ዘ መርዙ ቀድሞ በመገኘት ኢትዮጵያን ከሜሞረንደም ኦፍ አንደርስታንዲንግ እንድታፈገፍግ ግፊት ያድርጉልን በመላት ለመማፀን ይሆናል።

የኢትዮጵያዉ ክቡር ጠቅላይ ሚንስተር፣ ክቡር ዶክተር አብዪ አህመድ ከ2 ቀናት ቦኋላ ነበር ኢሱ ዘ መርዙን ተከትሎ ወደ ቤጂንግ ያቀኑት፣ ሆኖም ግን በቅድሚያ የቻይናዉን መሪ በመገነኘት ስለ ኢትዮጵያ የባሕር በር ፍላጎት ነ አስፈላጊነት አስረግጦ በመስረዳት፣ የቻይናዉን መሪ ለማሳመን ችሎዋል። ኢትዮጵያ የምትሰራቸዉን ስራዎች ሁሉ እንዲያደንቁም አስደርጎዋል። ኢሱ ዘ መርዙ ግን ሌላስ ምን ትሰራለህ ስባል፣ አይ እኛ ስጋት ስላለብን ወደ ልማት መግባት አልቻልንም በማለት የተለመደዉን ዝባዝንኬ ቀባጥሮ አርፎዋል፣ በዚህ ሁኔታ የተገረሙት ፕረዚዳንት ሺ ፒንግም ታዲያ ስጋት ስላለብህ ነዉ እንዴ ከሁሉም አስቀድሜህ ወደ ቻይና የመጠሀዉ ብሎ ሰዉዬዉን በግርምት ጠይቆዋቸዋል።

ስጋት፣ ስጋት፣ ስጋት ና ስጋት!

ኢሳያስም ሮጦ ሮጦ በለመደዉ መልኩ ባዶ እጁን ለመመለስ ተገዶዋል፣ እፍረት ተላብሶ!


DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12903
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ልጅ ይሮጣል እንጂ ከአባቱ አይቀድምም!

Post by DefendTheTruth » 05 Sep 2024, 08:02

ልጅ ሮጦ አባቱን ቀደመ፣ ወይ ጉድ።

ምን አለበት ይህች ኤርትሪያ የምትባል ሚጢጢ የራሷን ክለብ ብትፈልግ?


DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12903
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ልጅ ይሮጣል እንጂ ከአባቱ አይቀድምም!

Post by DefendTheTruth » 05 Sep 2024, 11:36

ኢሳያስ አፈወርቂ የተባለ የዋር ሎርድ እስኪ ምን ይዞ ነዉ ተጣድፎ ወደ ቤጂንግ የከነፈዉ፣ ምን ለማሳየት ነዉ? ለአለም ይህን አተርፋለሁ የምለዉ ነገር ምን አለዉ እጁ ላይ?

ምንም እጅህ ላይ ሳይኖርህ ዝም ብለህ ወደ ሰዉ ቤት አትሮጥም፣ ይሄዉ ይህን መከወን ችያለሁ ለማለት የምያስችልህን ነገር ሳትይዝ፣ ለሌላ ተመስሌት መሆን እችላለሁ ለማስባል የምያስችል ነገር ምንም ነገር ሳትይዝ። እፍረት የለሽ ልመና ከልሆነ በስተቀር።

የኢትዮጵያ በለስልጣናት ወደ ኋላም ደርሶም ብሆን ለሌላዉ አልም ተመስሌት መሆን የምችል ስራቸዉን ይዞ ይመጡ ና ይሄዉ ከእኛም መማር ትችላላችዉ ብሎ ያስረዳሉ፣ ተቀባዩም ከዚያ ቦኋላ በደስታ ይቀበሉዋችዋል። እናመሰግናለን ይሉዋቸዋል።

ኢሳያስ አፈወርቂ የተባለ የዋር ሎርድ የአለም እፍረት ነዉ፣ ለሱ የምላላኩት ኢትዮጵያኖች ደግሞ ከሰዉ በታች የሆኑ ቅሌታሞች ናቸዉ።


Post Reply