እንኳን ኢትዮጵያ ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ፣ እስከ ምስራቅ ኣፍርካ ዉቅያኖስ ደምበል ደምበል ነዉ። ማዕበላዊ ይሆናል ማለት ነዉ። የረጅም ግዜ ደምበል ደምበል ወይም ማዕበል።
ብዙዎቻችን ኢትዮጵያ ጥንታዊ ሃገር ናት ስንል ያለ ምክንያት ኣይዴለም።
ከብዙ ዓመታት በፊት፣ እዚህ ፎረም ላይ መሳተፍ ሳልጀምር በፊት ለመጀመርያ ግዜ በኦሮምኛ እና እንግልዘኛ ቋንቋዎች ዉስጥ ተመሳሳይነታቸዉን ካስተዋልኩኝ ቃላት መካከል ኩት እና ከት ኣንዱ ነዉ።
እንግልዘኛን የማያዉቅ ከት የሚለዉን ኩት ብሎ ይሳሳት ይሆናል። ምናልባትም ጥንታዊዉን ቃል በትክክል ተናገረ ማለት ይቻላል።
የሁለቱን ቃላት ተመሳሳይነት ብዙ ግዜ እያስታወስኩኝ አማርኛ ዉስጥ እንዴት እንደሌለ እንቆቅልሽ ሆኖብኝ ሰነበተ።
ይህ እንቆቅልሽ ከጥቂት ቀነት በፊት የተፈታልኝ ይመስለኛል።
ቁረጥ የሚለዉን ቃል ኣስታዉሼ፣ የቀ እና የከ መለዋወጥን፣ እንዲሁም የተ እና የጠ መለዋወጥን ኣስታዉሼ ጉድ ነዉ ኣልኩኝ። በቀላሉ ቁረጥ መሠረቱ ኩረት ሊሆን ይችላል ወይ ብዬ እራሴን ጠየኩኝ። ከሆነ ከኩረት ዉስጥ ረ ቢቀር ኩት ይሆናል። ይህ ማላት ቃሉ ወደ መሠረቱ ገባ ማለት ነዉ ወይ ብዬ ተደነኩኝ።
እኔ የዚህ ጥናት መስክ ባለሙያ ኣይዴለሁም። አቤ አብረሃም እና ሆረስ የመስኩ ልሂቃን መሆናችሁን እዚህ መድረክ ላይ ኣንብቤኣለሁ።
ምን ይመስላችኋል?
ኩት፣ ቁረጥ፣ እና ከት መሠረታቸዉ ኣንድ የሆነ ቃል ሊሆን ይችላል? መሆን ከቻለ ቃሉ የማን ነዉ የሚባለዉ? የኦሮምኛ ተናጋሪ ነዉ? የአማርኛ ተናጋሪ ነዉ? የእንግሊዘኛ ተናጋሪ ነዉ?
በትግርኛ ቁረጽ የሚል ቃል የሰማሁኝ ይመስለኛል። በጉራግኛስ ቁረጥ ምንድነዉ የሚባለዉ?
Re: ኩሳ አቧራዉን ኣራግፎ ሲነሳ
ሆረስ፥
ግዜ ስታገኝ ይሀን ቀላል ጥያቄ መመለስ ትችላለህ?
የኦሮምኛዉ ኩት፣ የአማርኛዉ ቁረጥ፣ እና የእንግሊዘኛዉ ከት መሠረታቸዉ ኣንድ ቃል ሊሆን ይችላል?
ይችላል ወይም ሊሆን ኣይችልም በቂ መልስ ነዉ።
በደንብ ኣስበህበት መልስ። ምክንያቱም ኣንድ ግዜ ዕዉቀትህን ተማምነህ ለጻፍከዉ የዕዉቀት ድፊት ነዉ። ገመዱን ሳልስብ መዉጫ ፈልግ። እንጫወት እስቲ።
እስቲ በቁም ነገር ጥያቄዉን መልስ።

ይህ ርዕስ ለተመራማሪዎች ምርምር እና ምክክር ነዉ።
ሆረስ፥ ኣስጠንቅቄህ ነበር። መሳቤ ነዉ።
ቀላል መልስ ይችላል ነዉ ባይ ነኝ።
ሊሆን ኣይችልም ካልክ ማን ትክክል እንደሆነ ምርምር ያበጥረዉ።
ኣንተም ሊሆን ይችላል በሚለዉ ከተስማማህ ቀጥሎ የሚመጣዉ ጥያቄ ኣንድ ግዜ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ሸዋ ደርሶ ኣያዉቅም ያልከዉ ኦሮምኛ እንዴት ዘሎ አማርኛ እና እንግሊዘኛ ዉስጥ ተከሰተ ነዉ።
እየተስተዋለ ለማለት ነዉ።

ለምርምር የሚጨበጥ ኣንድ ሀሳብ ከተገኘ ተያይዘዉ የሚመጡ የምርምር ሀሳቦች ይመነጫሉ።
እኔ የታሪክ ተማሪ ወይም ተመራማሪ ኣይዴለሁም።
እዚህ ሃገር መጥቼ ኣንድ ወይም ሁለት ዐመታት ሳይሆኑ በፊት ስለ ጥንት ግብጥ የናሽናል ጂኦግራፊክ ዶክመንታሪ ሳይ በኣጋጣሚ ትዬ የሚል ስም ኣየሁ።
ከዛ በኋላ ኣንዳንድ ነገሮችን እያስተዋልኩ እና እያነበብኩ የመሠለኝን አስተያየት መስጠት ጀመርኩኝ።
ኩት፣ ቁረጥ፣ ከት በኦሮምኛ፣ በአማርኛ፣ እና በእንግሊዘኛ ቋንቋዎች ተመሳሳይ መሆኑ ብቻ ሳይሆን ቁረጥ ሲባል በመቁረጫ መሆኑንም ያመለክታል። መቁረጥ ስለት ባለዉ ቁስ ነዉ።
የሰዉ ልጅ ስልጣኔ ዉስጥ ስለትን ማበጀት ከቀዳሚዎቹ ዉስጥ ነዉ።
ቁረጥ ሲባል ደግሞ የተዛመዱ ቃላትን ያስታዉሳል፥ ቀራጻ፣ ቅርጽ፣ ቅርስ።
ቀረጻ ከህንጻ ጋር ይገናኝ ኣይገናኝ ኣላዉቅም።
ኩት፣ ከት፣ ቁረጥ፣ ቅርጽ፣ ቅርስ በአጠቃላዩ ማየት የሰዉ ልጅ ጥበብን የጀመረዉ ከኢትዮጵያ ሳይወጣ በፊት ነዉ ወይስ በኋላ ነዉ የሚለዉን ጥያቄ ያመጣል። መልስ የለኝም።
የአክሱም ሃዉልት ለቅርስ እንዲሆን ሲቀረጽ ዛሬ እንግሊዘኛ የሚናገሩበት እንግሊዝ ሃገር ሰዎች ነበሩ? ከነበሩ እነማን ነበሩ?
እላይ እንደጻፍኩኝ ይህ ርዕስ ለምርምር እና ምክክር እንዲሆን ነዉ። መሆን ከቻለ።