Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Misraq
- Senior Member
- Posts: 16692
- Joined: 27 Sep 2009, 19:43
- Location: Zemunda
Post
by Misraq » 02 Sep 2024, 21:15
መሳርያውን ሱዳን ተረክባዋለች እየተባለ ነው፥፥ በአለም አቀፍ ሕግ ሱዳን ከመከላከያ የገፈፈቸውን ጦር መሳርያ የመውሰድ መብት አላት፥፥ ግዛትዋን ጥሶ ስለገባ ማለት ነው፥፥ ይህ መከላከያ ተብዮ መሳርያውን ለፋኖ ቢያስረክብ ጥሩ ነበር፥፥ ነገር ግን ሲያዝ ምህረት እንደማይገባውና በሚገባ ኢንዶክትሪኔተድ እንደሆነ ነው፥፥ ሲማረክ ተገድጄ ነው ብሎ አታሎ ፋኖ በአምስት እና በአስር ቀን ቀልቦ ወደሃገሩ ይልከዋል፥፥ አማራጭ ቢያገኝ ለሱዳን እጁን የሚሰጥ መሆኑን አሳይቶአል
-
Union
- Senior Member
- Posts: 12062
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by Union » 02 Sep 2024, 23:46
ፋኖ የሚፈራ ሀይል ነው። በቃ። ብልፄ ሞታለች።
እንደ ጦጣ ብልጣብልጥ ለመሆን እየሞከረች ነው፣ ብልጤ
-
Union
- Senior Member
- Posts: 12062
- Joined: 14 Feb 2021, 15:24
Post
by Union » 04 Sep 2024, 20:01
አይይይይይ