Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
kebena05
Member
Posts: 3122
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

አይ የኢትዮጵያ "ወታደር" ፋኖ መጣብህ ሲሉት ፈርጥጦ ሱዳን ገባ አሉ? ወይ ውርደት

Post by kebena05 » 02 Sep 2024, 17:55

እንዴት ነው ጎበዝ፤ እምዬ እነዚህን ተማምና ነው ከ ኤርትራ፣ ከሶማሌና ከግብፅ ውግያ የምትገጥመው።

ሞቷን የናፈቀች አይጥ የድመት አፍንጫ ታሸታለች አሉ :lol: :lol:



የሚገርመው ግን ዛሬ ፈርጥጠው ሱዳን የገቡት ወታደሮች ፈርጥጠው ሱዳን ከገቡት የወያኔ ወታደሮች ጋር እንደዚህ አንድ ላይ ተሰልፈው የእርዳታ ራሽን ሲቀበሉ ነው :lol: :lol: