Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40238
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ታላቁ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስመራ አልሄም አለ! እልልልልል!!! NO EAL FLIGHT TO ERITREA!

Post by Horus » 02 Sep 2024, 15:25

አስመራ ማንም ስለማይሄድ ኢትዮጵያ አየር መንገድ በኪሳራ ነበር ኦፐሬሽን የሚያካሂደው !!

Last edited by Horus on 02 Sep 2024, 15:29, edited 1 time in total.

TesfaNews
Member+
Posts: 8070
Joined: 14 Feb 2020, 22:23
Location: Raesi Alula

Re: ታላቁ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስመራ አልሄም አለ! እልልልልል!!! NO EAL FLIGHT TO ERITREA!

Post by TesfaNews » 02 Sep 2024, 15:28

You gurage have no economic or political influence in ethiopia

Let alone the affairs of somaliland will not transform your fugaw arse into anything let alone port openings nothing will be developed in wurage midir. The only beneficiary is Oromo who will use that power against you!

Dedeb

Horus
Senior Member+
Posts: 40238
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ታላቁ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስመራ አልሄም አለ! እልልልልል!!! NO EAL FLIGHT TO ERITREA!

Post by Horus » 02 Sep 2024, 15:31

TesfaNews wrote:
02 Sep 2024, 15:28
You gurage have no economic or political influence in ethiopia

Let alone the affairs of somaliland will not transform your fugaw arse into anything let alone port openings nothing will be developed in wurage midir. The only beneficiary is Oromo who will use that power against you!

Dedeb
ለኢትዮጵያ ያልሆነ ያፍሪካ ቀንድ ፈርሶ እንደ ገና ይሰራል!

Selam/
Senior Member
Posts: 17015
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ታላቁ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስመራ አልሄም አለ! እልልልልል!!! NO EAL FLIGHT TO ERITREA!

Post by Selam/ » 02 Sep 2024, 15:52

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲጀመር ወደ ሰሜን ኮሪያ መብረር ጭራሹን አይገባውም ነበር።

እንዚህ ድኩማኖች እኮ፣ የእናንተ ክፍለ ሃገር አንሆንም እያሉ፣ በዱቤና በኢትዮጵያ ብር እንክፈል የሚሉ ወራዶች ናቸው። ሁሉንም የፎርጀሪ፣ የኮንትሮባንድና የስፔኩሌሽን የሻዕቢያ ወንበዴዎች ለቃቅሞ ከኢትዮጵያ ማስወጣት የሚቀጥለው እርምጃ መሆን አለበት።

Dark Energy
Member
Posts: 2807
Joined: 24 Feb 2022, 14:08

Re: ታላቁ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስመራ አልሄም አለ! እልልልልል!!! NO EAL FLIGHT TO ERITREA!

Post by Dark Energy » 02 Sep 2024, 16:33

Old Guragie Horsee lived his life in a lie factory kiosk.

First of all it is the Eritrean government that is stoping Ethiopian flight to Asmara. I am hoping the Eritrean government bans Ethiopian flights from our space altogether. But, there is no transparency in Eritrea. Abbiy and Isayas could still be working together. That is our main dilemma in Eritrea. With very patriotic and democratic Eritrean government, we could have put you six under long time ago.

Abere
Senior Member
Posts: 14859
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ታላቁ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስመራ አልሄም አለ! እልልልልል!!! NO EAL FLIGHT TO ERITREA!

Post by Abere » 02 Sep 2024, 17:24

ይህን ያህል ጊዜ መዘግይት አልነበረበትም። በኪሳራ ባዶ ወንበር ይዞ ለጥቂት ሰዎች ሲባል ወደ አስመራ መብረር አዋጭ ሊሆን አይችልም ነበር። ከብት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ አይነት በረራ ነበር - ትርፍ በሌለበት ነዳጅ ማቃጠል፤ የአውሮፕላኖችን እንክብካቤ ወጭ ማብዛት።

ለማንኛውም ይህ ዋዜማ መሆኑ ነው። ምን ያውቃል ድል ያለው ድግስ ቀጥሎ ቢሆንስ - ፈጣን ተዋጊ አውሮፕላኖች አስመራ እና አካባቢዋን ሊጎበኟት ይችላሉ - አሟራ በሰማይ ሲያይሽ ዋለ። ይህ የ Ascari-lander ; የግብፅ እና ሶማሌ ፎንቃ አስመራን ጢምቢራዋን ስላዞረው ማርከሻዋን ልታገኝ ትችላለች። :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 40238
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ታላቁ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስመራ አልሄም አለ! እልልልልል!!! NO EAL FLIGHT TO ERITREA!

Post by Horus » 02 Sep 2024, 17:39

Abere wrote:
02 Sep 2024, 17:24
ይህን ያህል ጊዜ መዘግይት አልነበረበትም። በኪሳራ ባዶ ወንበር ይዞ ለጥቂት ሰዎች ሲባል ወደ አስመራ መብረር አዋጭ ሊሆን አይችልም ነበር። ከብት ባልዋለበት ኩበት ለቀማ አይነት በረራ ነበር - ትርፍ በሌለበት ነዳጅ ማቃጠል፤ የአውሮፕላኖችን እንክብካቤ ወጭ ማብዛት።

ለማንኛውም ይህ ዋዜማ መሆኑ ነው። ምን ያውቃል ድል ያለው ድግስ ቀጥሎ ቢሆንስ - ፈጣን ተዋጊ አውሮፕላኖች አስመራ እና አካባቢዋን ሊጎበኟት ይችላሉ - አሟራ በሰማይ ሲያይሽ ዋለ። ይህ የ Ascari-lander ; የግብፅ እና ሶማሌ ፎንቃ አስመራን ጢምቢራዋን ስላዞረው ማርከሻዋን ልታገኝ ትችላለች። :lol:
አበረ፣

ለዚህ ነው እኮ አየር መንገዱ አገልግሎቱ እንዳይቋረጥ በማሰብ በተሳፋሪዎቹ ላይ የትኬት ዋጋ በመጨመር ይበር የነበረው ። ይህን ተራ የንግድ ሂሳብ አልቀበል ያለው ያስመራ ዲክታተር በሙሉ ተሳፋሪ ዋጋ ትኬት ካልተሸጠልኝ እያለ የሚያለቃቅሰው ። ታዲያ ተሞክሮ ጠገቡ አየር መንገድ no free ride አላቸዋ! አው ምን ያርጉ ለዘመናት ኢትዮጵያ የላም ወተት ሆና ሲያልቧት ኖረው የለ!!!
?

kebena05
Member
Posts: 3122
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

Re: ታላቁ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስመራ አልሄም አለ! እልልልልል!!! NO EAL FLIGHT TO ERITREA!

Post by kebena05 » 02 Sep 2024, 18:40

ታላቁ my አስ

በእውሮች አገር አንድ አይን ያለው ይነግሳል አሉ ጌቶቹሽ አማሮች ሲተርቱ

Please wait, video is loading...

Horus wrote:
02 Sep 2024, 15:25
አስመራ ማንም ስለማይሄድ ኢትዮጵያ አየር መንገድ በኪሳራ ነበር ኦፐሬሽን የሚያካሂደው !!

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19960
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ታላቁ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስመራ አልሄም አለ! እልልልልል!!! NO EAL FLIGHT TO ERITREA!

Post by Fiyameta » 02 Sep 2024, 19:29

Airlines that fly to Eritrea ✈️✈️✈️✈️

Turkish Airlines (TK) ✅

EgyptAir (MS) ✅

Eritrean Airlines (B8) ✅

flydubai (FZ) ✅

Flynas (XY) ✅

Tarco Air (3T) ✅

Euroairlines (Q4) ✅

Italian Airways (ITA) ✅

Ethiopian Airlines (ET) ❌ Excessive luggage theft and horrible service. Discrimination reported against black passengers.

Last edited by Fiyameta on 02 Sep 2024, 19:37, edited 1 time in total.

kebena05
Member
Posts: 3122
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

Re: ታላቁ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስመራ አልሄም አለ! እልልልልል!!! NO EAL FLIGHT TO ERITREA!

Post by kebena05 » 02 Sep 2024, 19:33

:lol: :lol: :lol:
Fiyameta wrote:
02 Sep 2024, 19:29
Airlines that fly to Eritrea ✈️✈️✈️✈️

Turkish Airlines (TK) ✅

EgyptAir (MS) ✅

Eritrean Airlines (B8) ✅

flydubai (FZ) ✅

Flynas (XY) ✅

Tarco Air (3T) ✅

Euroairlines (Q4) ✅

Italian Airways (ITA) ✅

Ethiopian Airlines (ET) ❌ Excessive luggage theft and horrible service

Selam/
Senior Member
Posts: 17015
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ታላቁ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስመራ አልሄም አለ! እልልልልል!!! NO EAL FLIGHT TO ERITREA!

Post by Selam/ » 02 Sep 2024, 19:46

ቀበና - የወንዛችንን ስም መዋስህ ምንም ባልከፋ፣ ነገር ግን በኢትዮጵያ ብር በቅናሽ ካልከፈልን ማለት ሻቦዎች በሽተኛ መሆናችሁን አንዱ ማረጋገጫ ነው። የቱርክ አየር መንገድ ቲኬትንም በብር ሽጡልን እንዳትሉ ብቻ?

You remember, you’re cut off 30 years ago. Stand on your own freaking foot! ልቃሚ!

kebena05 wrote:
02 Sep 2024, 19:33

Post by Selam/ » 02 Sep 2024, 20:42

ሻቦ - Good luck!

ሰሜን ኮርያን ለመጎብኘት ሳስብ የእናንተ ክፍለ ሃገርን አየር መንገድ እሳፈራለሁ። ግን አውሮፕላኑ ሲንደረደር ፣ አዲስ ዓለም አካባቢ ሁሌ ዘልሎ ስለሚገባ፣ ከእናትህ ልጅ ከአክሱም ጋ ሰላም ብትፈጥር ይሻልሃል።

Fiyameta wrote:
02 Sep 2024, 20:29

Right
Member
Posts: 4310
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ታላቁ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስመራ አልሄም አለ! እልልልልል!!! NO EAL FLIGHT TO ERITREA!

Post by Right » 02 Sep 2024, 21:19

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲጀመር ወደ ሰሜን ኮሪያ መብረር ጭራሹን አይገባውም ነበር።

እንዚህ ድኩማኖች እኮ፣ የእናንተ ክፍለ ሃገር አንሆንም እያሉ፣ በዱቤና በኢትዮጵያ ብር እንክፈል የሚሉ ወራዶች ናቸው። ሁሉንም የፎርጀሪ፣ የኮንትሮባንድና የስፔኩሌሽን የሻዕቢያ ወንበዴዎች ለቃቅሞ ከኢትዮጵያ ማስወጣት የሚቀጥለው እርምጃ መሆን አለበት።
So accurate. A huge mistake politically and economically.

Grasped it and then articulated or rather painted it in two short paragraphs. Gifted, you are.

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19960
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: ታላቁ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስመራ አልሄም አለ! እልልልልል!!! NO EAL FLIGHT TO ERITREA!

Post by Fiyameta » 02 Sep 2024, 21:33

Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 40238
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ታላቁ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስመራ አልሄም አለ! እልልልልል!!! NO EAL FLIGHT TO ERITREA!

Post by Horus » 02 Sep 2024, 21:56

Fiyameta,
you Eries are the most pretentious creatures on planet earth. EAL currently serves passengers 5 times the total population of Eritrea every years. Soon when Absera International is built and done, it will carry passengers 20 times the total population of minuscule Eritrea. Let us say you have all these other lines flying to Asmara. Just what % of the 5 million Eritreans fly??????? Eritrea is so commercially insignificant even to be considered a market. All those other airlines, they can have all of it!!!!

kebena05
Member
Posts: 3122
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

Re: ታላቁ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስመራ አልሄም አለ! እልልልልል!!! NO EAL FLIGHT TO ERITREA!

Post by kebena05 » 02 Sep 2024, 22:19

አጋሜዋ
አታቂም ማለት ነው ያንቺ ብር እናቶቻችን ለማገዶ እንደሚጠቀሙበት?
በመቶ ናቅፋ አንድ እስር ማገዶ ከመግዛት በአንድ መቶ ናቅፋ ጆንያ ሙሉ ብር ገዝተው አንባሻ ይጋግራሉ :lol: :lol:
Selam/ wrote:
02 Sep 2024, 19:46
ቀበና - የወንዛችንን ስም መዋስህ ምንም ባልከፋ፣ ነገር ግን በኢትዮጵያ ብር በቅናሽ ካልከፈልን ማለት ሻቦዎች በሽተኛ መሆናችሁን አንዱ ማረጋገጫ ነው። የቱርክ አየር መንገድ ቲኬትንም በብር ሽጡልን እንዳትሉ ብቻ?

You remember, you’re cut off 30 years ago. Stand on your own freaking foot! ልቃሚ!

kebena05 wrote:
02 Sep 2024, 19:33
:lol: :lol: :lol:
Fiyameta wrote:
02 Sep 2024, 19:29
Airlines that fly to Eritrea ✈️✈️✈️✈️

Turkish Airlines (TK) ✅

EgyptAir (MS) ✅

Eritrean Airlines (B8) ✅

flydubai (FZ) ✅

Flynas (XY) ✅

Tarco Air (3T) ✅

Euroairlines (Q4) ✅

Italian Airways (ITA) ✅

Ethiopian Airlines (ET) ❌ Excessive luggage theft and horrible service

Selam/
Senior Member
Posts: 17015
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ታላቁ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስመራ አልሄም አለ! እልልልልል!!! NO EAL FLIGHT TO ERITREA!

Post by Selam/ » 02 Sep 2024, 22:27

ባሬንቱ - እናቶቻችሁ በዚህ ዘመን እስከ አሁን ድረስ በቅጠል እንደሚቀቅሉ ስለነገርከኝ በጣም ከልቤ አዝኛለሁ።

አቶ ዓብዮት ከግድባችን 0.25% ኮረንቲ እንዲሸጥላችሁ በሰሜን ኮርያ በኩል አማላጅ እልክበታለሁኝ።

kebena05 wrote:
02 Sep 2024, 22:19
አጋሜዋ
አታቂም ማለት ነው ያንቺ ብር እናቶቻችን ለማገዶ እንደሚጠቀሙበት?
በመቶ ናቅፋ አንድ እስር ማገዶ ከመግዛት በአንድ መቶ ናቅፋ ጆንያ ሙሉ ብር ገዝተው አንባሻ ይጋግራሉ :lol: :lol:
Selam/ wrote:
02 Sep 2024, 19:46
ቀበና - የወንዛችንን ስም መዋስህ ምንም ባልከፋ፣ ነገር ግን በኢትዮጵያ ብር በቅናሽ ካልከፈልን ማለት ሻቦዎች በሽተኛ መሆናችሁን አንዱ ማረጋገጫ ነው። የቱርክ አየር መንገድ ቲኬትንም በብር ሽጡልን እንዳትሉ ብቻ?

You remember, you’re cut off 30 years ago. Stand on your own freaking foot! ልቃሚ!

kebena05 wrote:
02 Sep 2024, 19:33
:lol: :lol: :lol:
Fiyameta wrote:
02 Sep 2024, 19:29
Airlines that fly to Eritrea ✈️✈️✈️✈️

Turkish Airlines (TK) ✅

EgyptAir (MS) ✅

Eritrean Airlines (B8) ✅

flydubai (FZ) ✅

Flynas (XY) ✅

Tarco Air (3T) ✅

Euroairlines (Q4) ✅

Italian Airways (ITA) ✅

Ethiopian Airlines (ET) ❌ Excessive luggage theft and horrible service

kebena05
Member
Posts: 3122
Joined: 10 Nov 2019, 14:58

Re: ታላቁ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስመራ አልሄም አለ! እልልልልል!!! NO EAL FLIGHT TO ERITREA!

Post by kebena05 » 02 Sep 2024, 22:32

አዎ እራሳአቸው አብኩተው ነው የሚጋግሩት እንደናቶችሽ ካናዳ ተጋግሮ የመጣ የእርዳታ ኮሮሾ አይስማማቸውም :lol: :lol:
Selam/ wrote:
02 Sep 2024, 22:27

Post Reply