A few weeks later.....
የትግራይ ህዝብ ብሄራዊ መዝሙር ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
A few weeks later.....
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9838
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: የትግራይ ህዝብ ብሄራዊ መዝሙር ቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂቂ
ጌታችን ማይክ ሀመርን ተማምነን ነው ሸዋን እንደመስሳለን ኤርትራ እንገባለን እያልን እንዘፍን የነበርነው። ሞኞች በመሆናችን የአሜሪካ ጦር ዎደ ትግራይ ገብቶ ጦርነቱን የሚዋጋልን ይመስለን ነበር። ሳይመጣ ሲቀር ግን ኡኡኡ ጆ ባይደን ብለን እየጮህን መንከባለሉን በይፋ ጀመርነው። እስካሁን ወገቤን ያመኛል።

