Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 4806
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

መንታ ምላስ

Post by Meleket » 29 Aug 2024, 10:18

ይህ ወንድማችን እጅግ ግራ መጋባቱን ያሳያል። ኣንዴ ደብረጽዮንን ይወርፋል ቀጥሎ ጌታቸውን ከዚያም ጠቅላዩን ወዘተ እያለ ሚጨብጠው ጠፍቶታል። ገብሩ ኣስራት ገብሩ ኣስራትን እየሸተተ ኣይደለምን? “ግጥሞቹ” ሁሉ የኣእምሮዉን ኣለመረጋጋት ኣሳብቀውበታል።

ቁምነገሩ የትግራይ ህዝብ ዘለቄታዊ ሰላም የሚገኘው፡ ከሃገረ ኤርትራ ጋር ያላት ደንበር በሰላም መንፈስ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ መሬት ላይ ዓለምዓቀፋዊ ታዛቢዎች ባሉበት ሁኔታ ሲመላከት ነው። ዶ/ር ኣብዪ ለዚህ ትግባሬ ቁርጠኛነታቸውን በፓርላማ ከነገሩ ቆይተዋል። ዶ/ር ደብረጽዬን ሆኑ ኣቶ ጌታቸው ረዳ ለዚህ የሰላም ትግባሬ ቁርጠኛነታቸው የሚመዘንበት ወቅት ላይ ተደርሷል።

Axumezana wrote:
26 Aug 2024, 09:42
አያያዙን፥ አይተው ጭብጦውን ቀሙት፤
ወሬውን ሲሰልቅ ጡጦውንም ደገሙት
መምራቱን ባይችል ስልኩንም ዘጉበት
መናገር፥ እንዳይችል መንግስቱ ሲፈርስበት
ሃሎ አሜሪካ ሃሎ ደቡብ አፍሪካ
መልስ አልተገኘም ደብርፄ ቢያንዃዃ
ስልጣኑን ነጥቀው ሰጡት ለወዲ ረዳ
ደብርፄ ተንቀዋለለ በአውላላ ሜዳ
ስብሰባ አበዛ ቢወግጡት እምቦጭ
አለቀ ዘመኑ ገፉት ወደ ውጭ
መንገድ ነው ብሎ እርሱ የሄደበት
አየሁት፥ ባህር፥ ግብቶ ሲንቦራጨቅበት
ወይ ወደፊት አይሄድ አይመለስ፥ ሃላ
ደብርፄ ግራ ገባው በብልጦች ተበላ viewtopic.php?f=2&t=349060
Axumezana wrote:
29 Aug 2024, 07:27
የጌቾ ነገር፤ ጉድና ጅራት ወደ ሃላ

ጉድና ጅራት ወደ ሃላ
የጌታቸው ክህደት ሆድን የሚበላ
ላእላዋነትን ማስከበር ረስቶ ዞረ ቀኝ ሃላ
በሶስት ቢሊዋ ቆርጦ ስጋውን ሲበላ
ወፈረ ደለበ እንደ ስፈር ደላላ
ውሸትም ተምሮ ከአብይ አባ መላ viewtopic.php?f=2&t=349184
Axumezana wrote:
29 Aug 2024, 07:12
የበሬውን ( ደብረፅዮን) ምስጋና ወሰደው ፈረስ( ጌቾ)
ወሬውን ፈጥኖ ይዞ ቀድሞ በመድረስ

ስዬ፥ፃድቃን፥ አሰፋ አብርሃ ሂሳብ ሊያወራርዱ
በወይን ላይ አቂመው ጓዳ ሲንጎዳጎዱ
ጌታቸው አብሯቸው ነጎደ በክህደት መንገዱ

ወይን ከሞት ተነስታ ስትንጎራደድ
ከቅርብ ከሩቅ መጣ የጠላት ነጎድጋድ
ጅቦቹ( ኢሳያስና፥ አብይ) ፈነጠዙ መሰሏቸው የምትታረድ

የትግራይ ህዝብ አስሯት በጠንካራ ገመድ
ተቸክላ ቀረች ሳትንገዳገድ
ትንሽ እንታገስ ገሃድ ይሁን የጠላት ጉድ

ጉድና ጅራት ወደ ሃላ
የጌታቸው ክህደት ሆድን የሚበላ
ላእላዋነትን ማስከበር ረስቶ ዞረ ቀኝ ሃላ
በሶስት ቢሊዋ ቆርጦ ስጋውን ሲበላ
ወፈረ ደለበ እንደ ሰፈር ደላላ
ውሸትም ተምሮ ከአብይ አባ መላ viewtopic.php?f=2&t=349183

Axumezana
Senior Member
Posts: 18487
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: መንታ ምላስ

Post by Axumezana » 29 Aug 2024, 10:22

Ascari Debtera Meleket,

Your ascari syndrome infected brain cannot understand Axumezana! Tigray/ Ethiopia shall get peace when Isaias is toppled and puppet government is installed in the ascari land.

Meleket
Member
Posts: 4806
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: መንታ ምላስ

Post by Meleket » 29 Aug 2024, 10:50

ክልተ ግዜ ክነዛርቦም ኢና” እትብል ደርፍኹም ጋቢዝናካ ኣሎና! መመሊሽኻ ስምዓዮ ኢኻ።

ንጉሆ ቀትሪ ምሸት ፍርቂ ለይቲ ሰሰለስተ ሳዕ ኣዚዝናልካ ኣሎና። እዙይ ቅልውላውካ እንተገደፈካ።

ኣይዞኻ Axumezana ጎበዛይ ወዲ ትግራይ ወዲ ዓበይቲ!

Axumezana wrote:
29 Aug 2024, 10:22
Ascari Debtera Meleket,

Your ascari syndrome infected brain cannot understand Axumezana! Tigray/ Ethiopia shall get peace when Isaias is toppled and puppet government is installed in the ascari land.

Axumezana
Senior Member
Posts: 18487
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: መንታ ምላስ

Post by Axumezana » 29 Aug 2024, 11:01

Ascari boy,

You are too shallow to understand Axumezana!

Meleket
Member
Posts: 4806
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: መንታ ምላስ

Post by Meleket » 29 Aug 2024, 11:11

Meleket wrote:
27 Aug 2024, 11:15
ኣብዚ እንሄካ ኤርትራዊ ጭዉነት ዝዓሰሎ መትከል ናትና ናይ ኤርትራዉያን ደያኑ ማእከልን መስመርን viewtopic.php?f=2&t=290103
Meleket wrote:
25 Feb 2022, 04:19
ኃዉና ወዲ Hawzen ብዛዕባና ዚበልካዮ ዛይመስል’ኡ!

ኤርትራውያን ደያኑ ማእከልን መስመርን ኵናት ኣብ ዞባና ዳግማይ ኪባራዕ ኣይንደልዪን ኢና።

እቱይ ኵናት ዚምነ ኣካል “ኣነ ክደርፈልካ ንስኻ ተወርወር” እናበለ ብደም ንጹሓት ኪወራዘ ኣይነፍቕድን’ና።

እቱይ ንኵናት ዚዋጢ ኣካል “ኣኅዋት ህዝብታት ሕድሕዶም ኣብ መጋርያ ኵናት ንኪልብለቡን ንኪሓሩን” ኪዋጢ ሱቕ ኢልና ኣይንርእዮን።

ከምቱይ EPLF/PFDJ ናይ ሕዝቢ ኤርትራ ኢዩ ንብሎ፡ TPLF ድማ ናይ ሕዝቢ ትግራይ ኢዩ።

ከምቱይ ን EPLF/PFDJ ምድምሳስ ዘይከአል፡ ንTPLF ድማ ምድምሳስ ኣይከአልን’ኡ። [ክልቲኡ ተፈቲኑ ርኢናዮ’ና!] :mrgreen:

ከምቱይ ኣብ EPLF/PFDJ ጀጋኑን ውፉያትን ተጋደልቲ ዛለዉ፡ ኣብ TPLF ድማ ጀጋኑን ውፉያትን ተጋደልቲ ኣለዉ።

ከምቱይ መሰል ሕዝቢ ኤርትራ ኪኽበር ንደሊ፡ ከምኡ ድማ መሰል ሕዝቢ ትግራይ ኮነ ኣምሓራ ኪክበር ንደሊ።

ነዙይ ሓቅታት ስለ እንፈልጥ፡ “ዓለም ብኵናት ወረ-ኵናት ተጸሚዳያ’ሞ፡ ኣብ ዞባና ድማ ኵናት ይሸርጠጥ” ዚብል ናይ ዛይብሱላት ዘረባ ንቓወሞዓለምለኻዊ ዛዕባ፡ ቴርሞሜትር ኮነ ባሮሜትር ናይ ዞባና ኪከውን ምምራጽ ምስ መትከል “ርእስኻ ምኽኣል” ኣይሳነን። ንሰላም እኵል ዕድል ኪወሃብ ይግባእ። መንግሥቲ ኤርትራዉን እንተዀነ፡ ካብ ናይጀሪያ ሰባት መጺኦም ንጐረባብትና ከላዝቡ ክሳብ ዚፍትኑ፡ ሱቕ ኢሉ ምርኣዩ ኣይግድን፡ እንታይ ደኣ ከም መጠን ጐረቤት፡ ንTPLF ኮነ ዴምሕት ምስ PP ኮነ ምስ ወልቀቶት ከላዝቦም ብዘይምስልካዪ ተደጋጋሚ ተበግሶታት ኪወስድን ንሰላም ህዝቢ ኤርትራን ህዝቢ ትግራይን ህዝቢ ኢትዮጵያን ግዲኡ ኪገብር ይግባእ፡ ምእንቲ ሰላም ቀርኒ ኣፍሪቓ ከይሰልከካ 'ብዓቕልን ትዕግሥትን' ምስራህ የድሊ። ከም ገሊኦም ዛይብሱላት ኣኅዋትና፡ ኵናት ምሽርጣጥን ምስዋርን ማንም በሃም ዚኽእሎ'ኡ፡ እቶም ሓቀይና ጀጋኑ ምእንቲ ሰላም ኢዮም ዚጽዕቱ።

መንግሥቲ ኢትዮጵያ ኣብ ዜካይዶ ሃገራዊ ልዝብ ነታ "አየር ላይ የተበተነ ዱቄት" ዚበላ ንTPLF ኪጽንብር ዲዩ ኣይኮነን፡ ንመንግሥቲን ህዝቢን ኢትዮጵያ ዚምልከት ጕዳይ’ኡ። በዙይ በለ በቱይ ኤርትራውያን ደያኑ ማእከልን መስመርን፡ ኣብ ክንዲ ንሰላምን ንምይይጥን ዝርርብን ልዝብን ብሱል ሃሳባት ምፍሳስ፡ ነጋሪት ኵናት ንዚወቕዑ ዕሸላዊ ኣተሓሳስባ ንዘለዎም ዝንቡዓት ኣካላት፡ ብኤርትራዊ ጭዉነት ዓገብ ምባልና፡ ንአሳዋርነት ዚፍንፍን ሥልጡን ኤርትራዊ ውርስናን ባህልናን ስለዝኾነ’ኡ።

ኣይዞኻ ሕዝቢ ትግራይ፡ ሕዝቢን መንግሥትን ኤርትራ ወትሩ ከምትማሊ ኣብ ጐድን’ካ ኢዩ።
ኣይዞኻ ሕዝቢ ኢትዮጵያ፡ ሕዝቢን መንግሥትን ኤርትራ ወትሩ ከምትማሊ ኣብ ጐድን’ካ ኢዩ።

ሓቂ ምስ ገለጽና ንሓሶት ነሸቝርራ፣
ፍለጡና በሉ ንሕና ኢና ኤርትራ ራ ራ ራ ራ ራ ራ ራ ራ!
:mrgreen:
Hawzen wrote:
24 Feb 2022, 19:59
Meleket wrote:
24 Feb 2022, 04:30
ዛይመስል’ኡ! . . . የማይመስል ነገር ለኢትዮጵያዉያን ኣትንገር። :mrgreen:

ኢትዮጵያዉያን የምክክር መድረክ ፈጥረው ሆነ እርስበእርስ ተደራድረው፡ ያለፈው አልፏል ብለው፡ ሰላም ለማስፈን ጥረት ላይ ይገኛሉ፡ ከቻልክ በሃሳብ አግዛቸው፡ ካልሆነ ደግሞ “የጦርነት ነጋሪት በመጎሰም ወንድማማቾች እርስ በእርስ እንዲተላለቁ ነገር አትቆስቁስ:lol: ፡ እንዲህ ዓይነት ተግባራትን ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ጨዋነትን ስለማያመለክት ነውርም ስለሆነ እንጠየፈዋለን።
:mrgreen:
Brother Meleket,

It looks like you are worried about your beloved TPLF... Do you think Ethiopians will allow the terrorist TPLF group to take part in the national dialogue organized by the Federal government??

If so, I wish you good luck with that :lol: :mrgreen: :oops:

Dedebit is always dedeb
R.I.P Abay Tigray and TPLF terrorist group
Axumezana wrote:
27 Aug 2024, 09:52
While TPLF was in power the main propaganda was Tigray had become too rich from the looted money from other parts of Ethiopia( ተሰርቆ ወደ ትግራይ ከሚጫነው ንብረት የተነሳ፥ ትግራይ ልትሰጥም ነው). Now you claim the opposite. The truth is that the Tigray people were doing their best to come out of poverty similar to other Ethiopians. Live with the fact that TPLF shall continue to be active in the politics of Tigray, Ethiopia and the Horn Africa.
ወደ ቁምነገሩ ስንሄድ ወያኔዎች ከኢትዮጵያ ንብረት መዝረፍ የጀመሩት በጎንደሩ ትልቅ ጀኔሬተር ነው የሚሉ ጐንደሬዎች ሞልተዋል። በፎቶም አስደግፈው ማስረጃቸውን ሲያቀርቡ ባንድ ወቅት አስተውለናቸዋል። ኣብዛኛው ዝርፊያ የተካሄደው በትግራይ ህዝብ ትግል ስም ቢሆንም ቅሉ፡ ገንዘቡ ግን የገባው በጥቂት ሞላጫ ሌቦች የስርቆት ኮረጆ ውስጥ እንደሆነ ይታወቃል።

ለማንኛውም የወያኔው ደብረጽዮን፡ በሰለጠነ መንገድ ከማንኛውም አካል ጋር በሰላም ለመነጋገር ዝግጁ ነን ካለ ዘንዳ፡ በሰለጠነ መንገድ የኤርትራና የኢትዮጵያን ደንበር በሄግ ብይን መሰረት፡ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ፡ መሬት ላይ በማመላከት የበኩሉን አስተዋጽኦና ገንቢ ሚና እንዲጫወት አሁንም ሰላማዊ ጥሪያችንን እናቀርብለታለን፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። viewtopic.php?f=2&t=308857&

ጠቅላዩ እንደሆነ ለዚህ ዓላማ ስኬት የማይታጠፍ ቃላቸውን በፓርላማ ውስጥ አሰምተዋል።
Axumezana wrote:
29 Aug 2024, 11:01
Ascari boy,

You are too shallow to understand Axumezana!

Axumezana
Senior Member
Posts: 18487
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: መንታ ምላስ

Post by Axumezana » 29 Aug 2024, 11:44

አይገባህም፤
የኢትዮጵያ ድንበር ቀይ ባህር ነው! አፄ ዮሃንስን ማስታወስ ነው፤

Selam/
Senior Member
Posts: 17015
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: መንታ ምላስ

Post by Selam/ » 29 Aug 2024, 13:29

ሁለት መርዝ ብታደባልቀው፣ የመርዝ ቅይጥ እንጂ የወተት ውጤት አያስገኝም።

እናንተም ወንድማማቾች ሆናችሁ ሳለ፣ ግን ስትፈጠሩ ከይሶ ስለሆናችሁ ከመጠላለፍ ባሻገር መልካም ነገር ከውስጣችሁ አይገኝም። ወያኔና ሻዕቢያዎች እንደገና ተቀጥቅጣችሁ ካልተፈጠራችሁ በስተቀር መቼም አትስማሙም። ክፉ!

Meleket
Member
Posts: 4806
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: መንታ ምላስ

Post by Meleket » 30 Aug 2024, 03:47

ኣዬ Axumezana ኣንተን ያህል የትግራይ ሊቀሊቃዉንት እንዴት ኣፄ ካሌብን ይረሳቸዋል።
የትግራይ ደንበሯማ የመን ውስጥ ድረስ ነው እኮ። ቀይባህር'ማ ምን ኣላት።

ምሕምባስ ለማለት "ሃምሳ" የምትል "ቀላይ" ልትል "ቋላይ" የምትል ሰገጤ ጀግና ስለቀይባህር ስታወራ ትንሽ እፍረት ዬለህምን፡ ብለንሃል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

Axumezana wrote:
29 Aug 2024, 08:29
....
ውፃያ ታኣቀበት ሃምሳ ታቋላይ
......
Axumezana wrote:
29 Aug 2024, 11:44
አይገባህም፤
የኢትዮጵያ ድንበር ቀይ ባህር ነው! አፄ ዮሃንስን ማስታወስ ነው፤

Meleket
Member
Posts: 4806
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: መንታ ምላስ

Post by Meleket » 30 Aug 2024, 04:47

እታለም ደሞ ነገር ስታካብጂ! Axumezanaም ኣንቺም ሁለታችሁም የኢቶጲስ ልጆች ወንድምና እህት መሆናችሁን እውቃለን። በሃሳብ ግን ተስማማታችሁ ኣይተን ኣናውቅም። በመርዝ ግን ኣንመስላችሁም ምክንያቱም ልቦና ካለ ነገ ከነገ ወዲያ ቅራኔዎቻችሁ የማይታረቁበት ምክንያት ስለሌለ።

በተመሳሳይ መልኩ እናንት ኢትዮጵያዉያንና እኛ ኤርትራዉያን ወንድማማቾች መሆናችንን እናውቃለን። ቅራኔዎች ካጋጠሙ ደግሞ በውይይት የማይፈቱበት ምክንያት የለም። ከዚህ በተቀረ አንድ የህብረተሰብ ክፍልን ለይቶ መርዝ ነህ ማለት ምን ፋይዳ ይኖረዋል ብለሽ ነው። ከቻልሽ መርዙን ወደ ፈውስነት ወደ መድሃኒትነት ለመቀየር ተመራመሪ እንጂ፡ ኩነኔ ብቻ ምን ዋጋ ኣለው።

ለማንኛውም ይመችሽ ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

ፈጣሪ ኢትዮጵያውያንንና ኤርትራውያንን ዓለምንም በሙሉ ኣብዝቶ ይባርክ!

Selam/ wrote:
29 Aug 2024, 13:29
ሁለት መርዝ ብታደባልቀው፣ የመርዝ ቅይጥ እንጂ የወተት ውጤት አያስገኝም።

እናንተም ወንድማማቾች ሆናችሁ ሳለ፣ ግን ስትፈጠሩ ከይሶ ስለሆናችሁ ከመጠላለፍ ባሻገር መልካም ነገር ከውስጣችሁ አይገኝም። ወያኔና ሻዕቢያዎች እንደገና ተቀጥቅጣችሁ ካልተፈጠራችሁ በስተቀር መቼም አትስማሙም። ክፉ!

Post Reply