Re: የተገንጣዮች መጨረሻና የጫንጮ ሕዝብ እግዚኦታ!!!
ማየት ማመን ነው አለ Horus
የ corridor ልማትን ደግፈው ነው እንዴ የወጡት ባንተ ቤት። corridoሩን ማየት ማመን ነው እያሉ ነው እንዴ እንዳንተ።
Corridoሩ እየተሰራ አይደል እንዴ፣ ለምንድነው ታዲያ ይሚሰለፍት? Celebrate ነው እኮ ማድረግ ያለባቸው
እነኝህ የልማት ጠሮች ናቸው። የፅንፈኛው ተከታዮች ነቸው። አሀዳዊ ናቸው አለ Horus በልቡ።፡

-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13500
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: የተገንጣዮች መጨረሻና የጫንጮ ሕዝብ እግዚኦታ!!!
Abiy should be more worried about Chancho than Gondar!
Re: የተገንጣዮች መጨረሻና የጫንጮ ሕዝብ እግዚኦታ!!!
አንተም ተረኛ ነህ! የተገጣይ መጨረሻ ሁሉ እራሱ ፈርሶ ፣ ተበትኖ እራሱን ይበላል! ያንተም እጣ ፈንታ ይህው ነው ። በኢትዮጵያ የሚያሴርና የሚያምጽ ቱስ ቱስ ሁሉ ጠፊ ነው!
ተገንጣይ በ1001 ቀለም ይመጣል ፤ ግና ያው አንድ ቆሻሻ ቀለም ነው ፣ ጥቁር የሃዘን ቀለም!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !
ተገንጣይ በ1001 ቀለም ይመጣል ፤ ግና ያው አንድ ቆሻሻ ቀለም ነው ፣ ጥቁር የሃዘን ቀለም!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !
Re: የተገንጣዮች መጨረሻና የጫንጮ ሕዝብ እግዚኦታ!!!
Society is intertwined. So many lost their lives, their businesses, their children etc.
The ruling class’s tools like ethnic labels and religious frictions is not going to work when the economy is so bad.
Just wait for total economic collapse.
The ruling class’s tools like ethnic labels and religious frictions is not going to work when the economy is so bad.
Just wait for total economic collapse.