Re: Nice to see the evil nature of ascari Meleket & his likes is exposed! They are snakes under the grass!
viewtopic.php?f=2&t=308857& ሓቂ ሚዛን ኢኺ ወርቂ!
Axumezana wrote: ↑21 Aug 2024, 09:54Nice to see the evil nature of ascari Meleket & his likes is exposed! They are snakes under the grass!
viewtopic.php?f=2&t=348503#p1498009
Re: Nice to see the evil nature of ascari Meleket & his likes is exposed! They are snakes under the grass!
Ascari Meleket,
Axumezana told you so many times you are wolf in sheep's clothing!

Axumezana ምን የማይለው ኣለ፡
ውሸት ሲቸበችብ ሲሸጥ እየዋለ።
በኤርትራውያን ሲኮረኮም ግዜ፡
ጎትተው ሲያወጡት ወዲያ ከተከዜ፡
ደገፍ ባደርገው በዚች በምርኩዜ፡
መለፍለፍ ጀመረ እንደላሰ ኣዋዜ።
viewtopic.php?f=2&t=280152

በክፋት የሰለጠነው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን ተኩላ፣ አንተ ጅብ - እናንተ የበረሃ አራዊቶች ተስማምታችሁ ኑሩ!
Re: Nice to see the evil nature of ascari Meleket & his likes is exposed! They are snakes under the grass!
በፈጠረሽ እታለም በኣርኣያ ስላሴ የተፈጠሩ የሰው ልጆችን፡ የበረሃ ኣራዊት ማለት ትክክል ኣይደለም። ብጽዕት ኢትዮጵያ እንዲያ ኣታስተምርም።
ወደ ብጽዕና ለመድረስ መንገዱ ትህትና ነው። መለስ ብለን ስናሰላስለው የሰው ልጆችን ተኩላ ጅብ ወዘተ ማለቱ የዲያብሎስ ባለሟል ከመሆን ውጪ፡ ዬሚፈይደው ነገር ዬለም፡ ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
ጐረቤታሞች ናችሁና ተስማሙ ከሆነ መልእኽትሽ፡ ኣንቺም እታችን ከኛ ጋር እንድትስማሚ ነው የኛ የኤርትራውያን ፍላጎት። የሰው ልጅ ሆኖ ዬማይጣላ እጅግ በጣም ጥቂት ነው። ኣብዛኞቻችን በሃሳብም ኣንስማማም ከዚያም ኣልፈን እንጣላለን፡ በሳሎቹ ደግሞ ጠብ ትርጉም ዬለውም እንፋቀር ይላሉ። የኛ ምርጫ ከማንኛውም የሰው ልጅ ጋር ፍቅርና ስምምነት መግባባትና መከባበር እንደሆነ፡ ይህን የመከባበር ድንበር ለሚጥሱት ደግሞ በሚገባቸው ቋንቋም ማናገርን የሚያጠቃልል እንደሆነ ለማንኛውም ሰው ማሳሰብ እንወዳለን። ይመችሽ እታለም።
ፈጣሪ ኢትዮጵያውያንንና ኤርትራውያንን እንዲሁም ዓለማችንን በሙሉ ይባርክ።
ወደ ብጽዕና ለመድረስ መንገዱ ትህትና ነው። መለስ ብለን ስናሰላስለው የሰው ልጆችን ተኩላ ጅብ ወዘተ ማለቱ የዲያብሎስ ባለሟል ከመሆን ውጪ፡ ዬሚፈይደው ነገር ዬለም፡ ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
ጐረቤታሞች ናችሁና ተስማሙ ከሆነ መልእኽትሽ፡ ኣንቺም እታችን ከኛ ጋር እንድትስማሚ ነው የኛ የኤርትራውያን ፍላጎት። የሰው ልጅ ሆኖ ዬማይጣላ እጅግ በጣም ጥቂት ነው። ኣብዛኞቻችን በሃሳብም ኣንስማማም ከዚያም ኣልፈን እንጣላለን፡ በሳሎቹ ደግሞ ጠብ ትርጉም ዬለውም እንፋቀር ይላሉ። የኛ ምርጫ ከማንኛውም የሰው ልጅ ጋር ፍቅርና ስምምነት መግባባትና መከባበር እንደሆነ፡ ይህን የመከባበር ድንበር ለሚጥሱት ደግሞ በሚገባቸው ቋንቋም ማናገርን የሚያጠቃልል እንደሆነ ለማንኛውም ሰው ማሳሰብ እንወዳለን። ይመችሽ እታለም።
ፈጣሪ ኢትዮጵያውያንንና ኤርትራውያንን እንዲሁም ዓለማችንን በሙሉ ይባርክ።
Re: Nice to see the evil nature of ascari Meleket & his likes is exposed! They are snakes under the grass!
ደብተራ መለከት
ጅብ በማያውቁት አገር ጿሚ ነኝ አለ ይባላል፤ ጭምብልክን አውልቅ፤