Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Meleket
Member
Posts: 4806
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ስንት ዓይነት ዕርጉም ሰው ነው ኢትዮጵያ ያፈራችው፦ መብረቅ ይውረድበት!

Post by Meleket » 21 Aug 2024, 03:23

እታችን ስብዕናም ልቦናዊነትም በመማርም እንደሚስተካከሉ ኣላወቅሽምን? ምኗ ነሽ እቴ!

“ፈንዳ” ዬሚለው ቃል ስብእናሽንም የልቦናሽንም ቅኑነት ያረጋግጣል ብለሽ ታስቢያለሽን? እንዲህ ዓይነት እርኩስ ቃልስ ከብጽዕትና ቅድስት ኢትዮጵያ ልጆች ሊፈልቅ ይገባዋልን? ኣንልሽም፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።።

መቼም ኣንቺን ደስ ይልሽ ዘንድ “ኣንፈነዳ”! እስቲ ሰከን በዪና፡ የባህርዳርን ኣብያተክርስትያናትና መስጊዶች ብርቱ ስራ ስሩ ብለሽ ምከሪያቸው፡ እርኩስ ተግባር ዬሚፈጽሙ ያገርሽን ልጆች ደግሞ “ፈንዱ” ኣትበያቸው ይልቅስ ኣስተምረሽ ሰብኣዊነትንና ልቦናን እንዲላበሱ ጣሪ። ደሞስ የዘራሽውን ነው የምታጭጂ! ስሕተቱና ወንጀሉ እንዳይደገም ሳታሰልሽ ስሪ። ስድብ ምንም ትርጉም ዬለውም “ስድብ ጨርቅ ኣይቀድም” ሲባል ኣልሰማሽም? ሰከን በይ እቴዋ! ይመችሽ ደሞ!

Selam/ wrote:
20 Aug 2024, 14:41
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

ከመማር ፣ ስብዕናና ልቦናዊነት ይቅደም። ኢትዮጵያ ብፅዕት፣ ኮሚኒስት ሻዕቢያ ደግሞ የመጨረሻ ዕርጉም ናት ብዬሃለሁ።
ፈንዳ!

Meleket wrote:
20 Aug 2024, 09:52
ከመጠምጠም መማር ይቅደም”። ቅድስትና ብጽዕት ኢትዮጵያ ፍሬሽን ለSelam/ አሳየሻትን?
Selam/ wrote:
20 Aug 2024, 09:44
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

ጌታ የተከዳው በውስጡ ባሉ ሰዎች ነው፣ የተሰቀለውም ጎለጎታ ነው። ኢትዮጵያ ብፅዕት ነች፣ ኮሚኒስት ሻዕቢያ ደግሞ ዕርጉም ናት ብዬሃለሁ። ፈንዳ!

Meleket wrote:
20 Aug 2024, 09:26
“ዓዘራ” ይላል ያገራችን ሰዉ የትዕቢትንና የዕብሪትን ቃል ሲሰማ። .. .. .. እራስሽ ታመጪዉ እራስሽ ታሮጪው ነዉ ጉዳዩ። viewtopic.php?f=2&t=347684&start=40

ኢትዮጵያ ቅድስት ናት ብጽዕት ናት ስትይን ቆይተሽ፡ ጣና ሓይቅ ኣፍንጫ ስር ባህርዳር ውስጥ እንዲህ ዓይነት እርኩስ ተግባር ሲፈጸም ደግሞ ምን ትዪ ይሆን። ጌትነት ነጭ ነውን? ጌትነት ኮሚኒስት ነውን? ጌትነት የሻዕብያና የወያኔ ውጤት ነውን? ወዘተ ኣንልም። ጌትነት የኢትዮጵያ ፍሬ መሆኑን ስለምናዉቅ።

ስለ ቅድስናና ብጽዕና ወሬ ከማብዛት በፊት፡ እኩይ ተግባር የፈጸሙ ኣካሎችን ለመርገም ከመሽቀዳደም በፊት፡ ህዝቡን ኣስተምሩ። ስንት ቤተክርስትያንና መስጊድ ባለባት በባህርዳር ይህ ዓይነት እርኩስ ድርጊት መፈጸሙ እጂግ ያሳዝናል።

Selam/
Senior Member
Posts: 17015
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ስንት ዓይነት ዕርጉም ሰው ነው ኢትዮጵያ ያፈራችው፦ መብረቅ ይውረድበት!

Post by Selam/ » 21 Aug 2024, 06:29

በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

ትክክል ብለሃል፣ የሚፈታተነንን ክፉ ሰይጣን መስደብ ሳይሆን፣ ተንኮለኛነቱን መረዳት፣ መገሠፅና ነቅሎ መጣል ነው የሚያስፈልገው።

ኢትዮጵያዬ ፍፁም ብፅዕት ናት ፣ ኮሚኒስት ሻዕቢያ ደግሞ የመጨረሻ ዕርጉም ናት። ካልተዋጠልህ ፍንድትድት በል!

Meleket wrote:
21 Aug 2024, 03:23

Post by Meleket » 21 Aug 2024, 09:02

እታለምም ብዙ ይቀርሻል፡ የማይፈታተን ክፉ ያልሆነ ሰይጣን ኣለ እንዴ? ሰይጣን ከሆነ ክፉ ነው ይፈታተናልም። ኣባባልሽን ኣስተካክይው። የሰይጣንን ተንኮለኛነት መረዳት ብቻ ዋጋ ዬለውም፡ ይልቅስ ለመላው ዜጎችሽም ማስረዳት ይጠበቅብሻል፡ ንቁዎች እንዲሆኑ ቅዱሶች እንዲሆኑ እርኩሶች እንዳይሆኑ ነው እኮ እያልንሽ ያለነው፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። እንደነ እንቶኔ ገስጸሽ በካራቴ ማስወጣትም መብትሽ ነው!

እሽ ደስ ይበልሽ እስቲ “ኢትዮጵያሽ” ብጽዕት ብቻ ሳትሆን ፍጹም ብጽዕት ናት። ‘ኮሚኒስት ሻዕቢያ’ም የመጀመርያ ሳይሆን “የመጨረሻ ዕርጉምም” ናት እንበልልሽ ደስ እንዲልሽ።። ኣባባልሽ ሁሉ "ተውጦልናል"። “ፍንድቅድቅ” እንጂ “ፍንድትድት” ማለት ኣያስፈልግም! ይመችሽ እቴዋ።

Selam/ wrote:
21 Aug 2024, 06:29
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

ትክክል ብለሃል፣ የሚፈታተነንን ክፉ ሰይጣን መስደብ ሳይሆን፣ ተንኮለኛነቱን መረዳት፣ መገሠፅና ነቅሎ መጣል ነው የሚያስፈልገው።

ኢትዮጵያ ፍፁም ብፅዕት ናት ፣ ኮሚኒስት ሻዕቢያ ደግሞ የመጨረሻ ዕርጉም ናት። ካልተዋጠልህ ፍንድትድት በል!

Post by Selam/ » 21 Aug 2024, 20:06

በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

እሺ ደስ ይበልህ፣ ሻዕቢያና ወያኔ ያለምንም ማንጠልጠያ ‘ሰይጣኖች ናቸው’ የሚለውን የተሻሻለ አባባል አፅድቄልሃለሁ።

ለሻቦ ዕርጉምነት መለኪያው ይኸ thread ነው ፣ ምንም ከእናንተ ጋ የማይገናኝ ርዕስ ውስጥ ዘላችሁ ገብታችሁ፣ አንዲት ህፃን መሞቷ ሳያስባቸው፣ እኔ ሰላም ሀዘን መግለፄ ላይ አተኮራችሁ፣ ተርገበገባችሁ።

Meleket wrote:
21 Aug 2024, 09:02

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ስንት ዓይነት ዕርጉም ሰው ነው ኢትዮጵያ ያፈራችው፦ መብረቅ ይውረድበት!

Post by sun » 21 Aug 2024, 20:57

Hate speeches, hate speeches after hate speeches harms no one other than the pathological hate speech manufacturers leading to inhuman barbaric barberian heinous crime, even leading to the raping and killing of an innocent child which is heart breaking action to say the least.

Additionally the same subhuman barberian child raper and killer and accomplices seems to be maneuvering to go free from facing justice and paying for their capital crimes coupled with their shameful daring threats against the devastated poor heart broken mother of the brutally murdered innocent helpless child.

Many thanks to the current mayor of Addis Ababa, Aadde Adanech Abebe who quickly invited the devastated and embattled insecure poor mother to Addis Abeba and offered her residence for free together with adequate security protection arrangements together with other possible amenities. The barbaric rapist child killer needs to face the maximum force of the law with no mercy what soever.

"The silence of the good people is more dangerous than the brutality of the bad people" ~Martin Luther King

Selam/
Senior Member
Posts: 17015
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ስንት ዓይነት ዕርጉም ሰው ነው ኢትዮጵያ ያፈራችው፦ መብረቅ ይውረድበት!

Post by Selam/ » 21 Aug 2024, 21:26

ጠሃይቱ - ከየት ድንገት ብቅ አልሽ?

ይኸ ርዕስ ፣ ዕርጉም ኦሮሙማን የባሰ ያረክሳል እንጂ ምንም አያድስም። ድፍኗ አዳነችና ቀውጢው አቶ ዓብዮት ህዝብ በየቀኑ እያፈናቀሉና እያስገደሉ ፣ ዛሬ ነጥብ ለማግኘት የዓዞ ዕንባ ስላፈሰሱ ላጠፉት ህይወት ለፍርድ ከመቅረብ የሚድኑ ይመስልሻል?

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: ስንት ዓይነት ዕርጉም ሰው ነው ኢትዮጵያ ያፈራችው፦ መብረቅ ይውረድበት!

Post by sun » 21 Aug 2024, 21:40

Selam/ wrote:
21 Aug 2024, 21:26
ጠሃይቱ - ከየት ድንገት ብቅ አልሽ?

ይኸ ርዕስ ፣ ዕርጉም ኦሮሙማን የባሰ ያረክሳል እንጂ ምንም አያድስም። ድፍኗ አዳነችና ቀውጢው አቶ ዓብዮት ህዝብ በየቀኑ እያፈናቀሉና እያስገደሉ ፣ ዛሬ ነጥብ ለማግኘት የዓዞ ዕንባ ስላፈሰሱ ላጠፉት ህይወት ለፍርድ ከመቅረብ የሚድኑ ይመስልሻል?
Long live past Oromummaa, current Oromummaa and the future Oromummaa, forever Oromummaa the beautiful, the egalitarian, the democratic culture of tolerance, land of honey and milk, feeding friends and enemies far and near.

Selam/
Senior Member
Posts: 17015
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ስንት ዓይነት ዕርጉም ሰው ነው ኢትዮጵያ ያፈራችው፦ መብረቅ ይውረድበት!

Post by Selam/ » 21 Aug 2024, 21:59

ከሻዕቢያ ንፍጣሞች ያልተሻልሽ እንከፍ!

Meleket
Member
Posts: 4806
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ስንት ዓይነት ዕርጉም ሰው ነው ኢትዮጵያ ያፈራችው፦ መብረቅ ይውረድበት!

Post by Meleket » 22 Aug 2024, 03:29

እታለም ደሞ ዝም ብለሽ እኝኝኝኝ ነው ዬምታበዢው። እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እኮ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር፤ ድርጊቱ ኣጸያፊና እርኩስ መሆኑ ኣሳዝኖን እንዳትደግሙት ህዝባችሁን ኣስተምሩ ኣንቁ ኣብያተክርስቲያናትና መስጊዶችን ንቁ ኣንቁ በሏቸው ነው ያልነው።

ደሞስ እንዲህ ኣይነት እርኩስ ተግባር በቅድስቲቱና ብጽዕናዋን የምታጅላት ያንቺይቱ ኢትዮጵያ ያውም በቅዱሱ የጣና ሃይቅ ዳርቻ በምትገኝ በባህርዳር ከተማ መፈጸሙ ኣያሳዝንምን። ይሄ ያላሳዘነ ምን ያሳዝናል እቴ!

ሻዕብያና ወያኔ ኮሚኒስቶች ናቸው ይህን እርኩስ ድርጊት የፈጸሙት እንዳትይን እኮ፡ ሁኔታው በፍጹም ሊገናኝልሽ ኣልቻለም። ለማንኛውም ይመችሽ።

Selam/ wrote:
21 Aug 2024, 20:06
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

እሺ ደስ ይበልህ፣ ሻዕቢያና ወያኔ ያለምንም ማንጠልጠያ ‘ሰይጣኖች ናቸው’ የሚለውን የተሻሻለ አባባል አፅድቄልሃለሁ።

ለሻቦ ዕርጉምነት መለኪያው ይኸ thread ነው ፣ ምንም ከእናንተ ጋ የማይገናኝ ርዕስ ውስጥ ዘላችሁ ገብታችሁ፣ አንዲት ህፃን መሞቷ ሳያስባቸው፣ እኔ ሰላም ሀዘን መግለፄ ላይ አተኮራችሁ፣ ተርገበገባችሁ።

Meleket wrote:
20 Aug 2024, 09:26
“ዓዘራ” ይላል ያገራችን ሰዉ የትዕቢትንና የዕብሪትን ቃል ሲሰማ። .. .. .. እራስሽ ታመጪዉ እራስሽ ታሮጪው ነዉ ጉዳዩ። viewtopic.php?f=2&t=347684&start=40

ኢትዮጵያ ቅድስት ናት ብጽዕት ናት ስትይን ቆይተሽ፡ ጣና ሓይቅ ኣፍንጫ ስር ባህርዳር ውስጥ እንዲህ ዓይነት እርኩስ ተግባር ሲፈጸም ደግሞ ምን ትዪ ይሆን። ጌትነት ነጭ ነውን? ጌትነት ኮሚኒስት ነውን? ጌትነት የሻዕብያና የወያኔ ውጤት ነውን? ወዘተ ኣንልም። ጌትነት የኢትዮጵያ ፍሬ መሆኑን ስለምናዉቅ።

ስለ ቅድስናና ብጽዕና ወሬ ከማብዛት በፊት፡ እኩይ ተግባር የፈጸሙ ኣካሎችን ለመርገም ከመሽቀዳደም በፊት፡ ህዝቡን ኣስተምሩ። ስንት ቤተክርስትያንና መስጊድ ባለባት በባህርዳር ይህ ዓይነት እርኩስ ድርጊት መፈጸሙ እጂግ ያሳዝናል

Selam/
Senior Member
Posts: 17015
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ስንት ዓይነት ዕርጉም ሰው ነው ኢትዮጵያ ያፈራችው፦ መብረቅ ይውረድበት!

Post by Selam/ » 22 Aug 2024, 16:33

በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

ጌታ የተወለደውም የሞተውም ዛሬ በደም በምትጨቀየው፣ ግን ቃል በተገባላት ሃገር እንጂ በአሰብ በረሃ ወይንም ቱርክሜኒስታን እሳተ ገሞራ ስር አይደለም። ኮሚኒዝም ማሰቢያህን ስለደፈነው የብፅዕት ኢትዮጵያዬ ምስጢር ሊገባህ አይችልም።

Meleket wrote:
22 Aug 2024, 03:29
እታለም ደሞ ዝም ብለሽ እኝኝኝኝ ነው ዬምታበዢው። እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እኮ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር፤ ድርጊቱ ኣጸያፊና እርኩስ መሆኑ ኣሳዝኖን እንዳትደግሙት ህዝባችሁን ኣስተምሩ ኣንቁ ኣብያተክርስቲያናትና መስጊዶችን ንቁ ኣንቁ በሏቸው ነው ያልነው።

ደሞስ እንዲህ ኣይነት እርኩስ ተግባር በቅድስቲቱና ብጽዕናዋን የምታጅላት ያንቺይቱ ኢትዮጵያ ያውም በቅዱሱ የጣና ሃይቅ ዳርቻ በምትገኝ በባህርዳር ከተማ መፈጸሙ ኣያሳዝንምን። ይሄ ያላሳዘነ ምን ያሳዝናል እቴ!

ሻዕብያና ወያኔ ኮሚኒስቶች ናቸው ይህን እርኩስ ድርጊት የፈጸሙት እንዳትይን እኮ፡ ሁኔታው በፍጹም ሊገናኝልሽ ኣልቻለም። ለማንኛውም ይመችሽ።

Meleket
Member
Posts: 4806
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: ስንት ዓይነት ዕርጉም ሰው ነው ኢትዮጵያ ያፈራችው፦ መብረቅ ይውረድበት!

Post by Meleket » 23 Aug 2024, 02:10

እታለም ደግሞ ነገር ታካብጃለሽ፡ ይሄን ቀላል ሓቅ ኣትዘንጊያ!

ጌታ የፈጠረው ዓለምን በሙሉ ነው፡ የሞተውም ከሰው ዘር እንኳ ኣንዳች እንዳይጠፋ፡ ዓለምን በሙሉ፡ ለማዳን ነው። ቃል ኪዳኑም ለዓለም ህዝብ በሙሉ ነው። ለዚያም ነው መድኅን ዓለም የምንለው። ዓሰብ በረሃም፡ የቱርክሜኒስታን እሳተ ገሞራም ፍጥረቶቹ ናቸው። የብጽዕት ኢትዮጵያሽ ምስጢር ልብሽን ስለዝደፈነው፤ የመድኅን ዓለም ምሥጢር ሙሉ በሙሉ ገብቶሻል ለማለት ኣንችልም።

ቁምነገሩ ጌታ በየቀኑና በየደቂቃው በእያንዳንዳችን ልብ ውስጥ እንደሚወለድ ወይም እዬተወለደ እንዳለ፤ በተመሳሳይ መልኩም በየቀኑና በየደቂቃው በእያንዳንዳችን ልብ ውስጥ እየተገደለ ወይም እየሞተ እንዳለ ማወቁ ላይ ነው። ለዚያም ነው በመጨረሻ “የሰው ልጆችን እንደራስህ ምን ያህል ወደሃል? ምን ያህል ኣፍቅረሃል?” የሚለው ጥያቄ እንጂ “የሰው ልጆችን ምን ያህል ጠልተሃል/ሻል?” የሚለው ጥያቄ ፋይዳ የማይኖረው።

ለማንኛውም ይመችሽ ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።
Selam/ wrote:
22 Aug 2024, 16:33

Post by Selam/ » 23 Aug 2024, 06:54

በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

አንተ በመርዛማው ምላስህ በየዕለቱ የምትሰድባት ባሕር ዳር ውስጥ ያሉ የደብር መነኮሳት፣ ለቀንዳሟ ወያኔም ላንተ በማር ለተለወስከው ዕኩይ ኮሚኒስታዊ ካድሬም ወደ ልቦናችሁ እንድትመለሱ ቀንና ለሊት ይፀልዩልሃል። አንተ የምታንጓጥጣቸው በመላው ኢትዮጵያ ያሉ ቀሳውስትም ለሰላምና ፍቅር ያለቅሳሉ።

በጥላቻ ማዳበሪያ ተኮትኩቶ ላደገ ቀላዋጭ ኤርትራዊ ግን፣ ክፋት ክፋቱ ብቻ ነው ጎልቶ የሚታየው፤ የኢትዮጵያ መልካምነትና ቅዱስነት ሲነሳ ወባ እንደያዘው ሰው ያንቀጠቅጠዋል። ጌታ የተወለደባትና የተሰቀለባት ምድር አሁንም በኃጥያት ብታድፍና ብትጨቀይም፣ እውነትና እምነት ይኖራሉ፣ ይቀጥላሉ። ብፅዕነት ኢትዮጵያዬም ትኖራለች፣ ታብባለች!

Meleket wrote:
23 Aug 2024, 02:10

Post by Meleket » 23 Aug 2024, 09:08

ኣዬ እታለም ኣሁን እስቲ እኛ በማን ላይ ኣንጓጠጥን? ቀሳውስትን ለዪተን አልወቅስን ሸኾቹንም እንዲሁ። ራስሽ ዜና ብለሽ ያመጣሽው ጉዳይ ነው መነጋገሪያችን። ባህርዳር ውስጥ በእምነትም በባህልም ተቀባይነት ዬሌለው እኩይ ተግባር ተፈጸመ ኣልሽን። እኛ ደግሞ "ጌትነት የተባለው የባህርዳር ኗሪ ላደረገው እኩይ ተግባር፡ ኣካባቢውም ተጠያቂ ነው። ባለጌን ከወለደ ያሳደገ ነው ዬሚባለው።" ነው ያልነው። እዛ ኣካባቢ ያሉ መነኮሳት ሆኑ ሼኾች አብያተክርስትያናት ሆኑ መስጊዶች በንቃት ከነበረባቸወ ሃላፊነት በላይ ይበልጥ በርትተው መስራት ይጠበቅባቸዋል ኣልን። ምነው እቴ ባህርዳር ማለት እኮ የእምነት ስፍራ እየተባለ ለሚጠቀሰው ለስንት ብርቅ ገዳማት ስፍራ ለሆነው ጣና ሓይቅ ብብት ስር ዬምትገኝ ያማራ ክልል መዲና ወይም ዋና ከተማ እኮ ነች። ታዲያ እንዲህ ዓይነት እኩይ ተግባር ባህርዳር ውስጥ ሲፈጸም እጂግ እጂግ በጣም ያሳፍራል እንጂ፡ ለምን ኣያሳፍር ለምንስ ኣያሳዝን።

ስለ የደብር መነኮሳትና የመስጊድ ሼኾች ባጠቃላይ ስለ የሃይማኖት ኣባቶች ካነሳሽ ዘንዳ፡ ዋና ስራቸው ስለ ዓለም ሰላም መጸለይ ነው። ቅናት ተንኮል ምቀኝነት እንዲጠፋ ሳይታክቱ መጸለይ ነው። ለኛም ላንቺም ለወያኖቹም ለኮሚኒስቶቹም ለፊውዳሎቹም ለጭሰኞቹም ባጠቃላይ ለዓለም ሕዝብ መጸለያቸው የሚጠበቅ ነው።

እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ክፋት ክፋቱ ብቻ ኣይደለም ዬሚታየን፡ መልካም መልካሙም ጭምር እንጂ። ክፋቱ እንዳይደገም ክፋቱን ብንነቅፍ ለምን ይጠላል። ኢትዮጵያ ቅዱስ ናት ካልሽን መልካም ነው። ቅዱስ የሆነ ስፍራ ላይ ያለን የርኩሰት ተግባር እዚ ያጋራሽን ራስሽ ነሽ እኮ። ኣንቺስ ክፋቱ ታይቶሽ ነውን ይህን ያጋራሽን? ኣንልሽም። ይልቁንስ በኣርእስቱ ስር መማማርያ ይሆነን ዘንድ ሃሳባችን በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እናጋራለን እንጂ። ደግሞ ኣርእስቱን በመክፈትሽና ለመማማር ስላስቻልሽን ሳናመሰግንሽ ኣናልፍም።

"ፍጥረት በሙሉ ቅዱስ ነው፡ ራሱ በገዛ ፍቃዱና በነጻ ምርጫው ቅድስናውን እስካልተወ ድረስ። ኢትዩጵያ ቅድስት ናት፡ ሱዳን ቅድስት ናት፡ እስራኤልም ቅድስት ናት፡ ወዘተ። በውስጧ ደግሞ ቅዱሳት ሰዎች ኣሉባት። ቅድስናን ትተው እርኩስ ተግባር የሚፈጽሙም ኣሉባት።" ነው ያልነው።

እኛ እስከምናውቀው ድረስ ቅንጣት ታክል ርክሰት ያልነካት፡ እመ ኣምላኽን ብጽዕት ቅድስት ድንግል ማርያምን ነው። እሷን ሌተቀን ብጽዕት እያሉ የሚወድሷት ልጇን መድኅን ዓለምንም የሚያመልኩ በገዳማት ያሉም ዬሌሉም ቅዱሳን ግን ለኛም ላንቺም ለዓለም በሙሉም ጸሎት እንደሚያደርጉልን እናውቃለን።

ጌታ እየተወለደና እየተሰቀለ ያለው እኮ በያንዳንዳችን ልብ ውስጥ ነው እቴዋ። እስራኤልን በኃጢኣት አደፈች ጨቀየች ትይናለሽ። ምን እሷ ብቻ ጌታ የፈጠራት ቅድስት ዓለም በሙሉ እኮ በገዛ ነጻ ፍቃዷ በኃጢኣት እያደፈችና እየጨቀየች ነው። ንስሃ ነው መፍትሄው። ንስሃ ከፈጣሪ ጋር፡ ንስሃ ከራስ ጋር ንስሃ ከጐረቤት ጋር፡ ንስሃ ከፍጥረት ጋር።

ትክክል ነሽ እውነት ለዘለዓለም ይኖራል። እውነተኞቹም የኣምላኽ እናትን ከትውልድ እስከ ትውልድ ብጽዕት እያሏት ይኖራሉ።

ይመችሽ እታለም፡ ብለና እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

ኣምላኽ ኢትዮጵያዉያንንና ኤርትራዉያንን ዓለምንም በሙሉ ይባርክ።
Selam/ wrote:
23 Aug 2024, 06:54

Post by Selam/ » 23 Aug 2024, 12:09

በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

አረም የሚበቅለው አበባ ወይንም ዛፍ ስር ነው ፣ ምክንያቱም ሰዎች የሚወዱትን ጥሩ መዓዛ መርዞ ለማጥፋት ስላለበት። ሰይጣንም ሆነ ያንተ ብጤዎቹ ከይሶዎችም የምታጠቁት የሚያስቀኑ የቅዱሳንን መንደርን እንጂ የየዕብዶች መፈንጫ የሆኑትን አምባዎችንና በቁማቸው ግዑዝ የሆኑትን ፍጥረታት አይደለም።

ታዲያ ዝልግልግ ኮሚኒስት ሻዕቢያዎች ብፅዕት ኢትዮጵያን ለመመረዝ እንደምትታከኳት ሁሉ፣ ወዳጃችሁ ክፋት ባሕር ዳርንም ለመበከል ጥላውን ቢጥልባት ምን ይደንቃል?

Meleket wrote:
23 Aug 2024, 09:08

Post by Meleket » 24 Aug 2024, 02:19

እታለም ምነው ሰከን ብትዪ።

እምቦጭ ዬተባለው ኣረም እኮ የበቀለው ጣና ላይ ነው እታለም። ዛፍ ዪለ ኣበባ የለ፡ ሓይቁ ዳርቻ ላይ ነው የበቀለው። ጌትነትን የጣናን እንቦጭ እንዲነቅል ተገቢው ትምህርት በሁሉም አካላት ስላልተሰጠው፡ ይሄው የባህርዳሩ ልጅ ጌትነት ምን እንዳደረገ እኮ ራስሽ ነገርሽን።

ምን ዬሚያክል ግም እዚህ መረጃ ላይ ራስሽ ዘፍዝፈሽ፡ መልካም መኣዛ እንዳርከፈከፍሽ ደግሞ ታወሪያለሽ። ይሁና ብለናል።

ስለ ቅዱሳን መንደር ትምህርት ከመስጠትሽ በፊት ቀደምት ቅዱሳን እንዳሳሰቡን ልብሽን ቀድሽ፡ ከክፋት ኣጽጅው፡ ባልንጀሮችሽንም እንደራስሽ ውደጅ። ነጋ ጠባ በኣርኣያ ስላሴ የተፈጠሩ ሰዎችን ኣትስደቢ። ኣትራገሚ። ዓለማችን በርካታ ገዳማት ኣሏት፡ ዓለምን ሁሉ መንነው ሁለንተናቸውን ለፈጣሪ ያስገዙ ኣባቶችንና እናቶችንም ከልብ እናፈቅራለን። ምክንያቱም ብዙዎቹ በገዳማቶች ውስጥ ሆነው የኣምላክን እናት ብጽዕት ቅድስት ድንግል ማርያምን እየወደሱ ልጇን መድኃኔ ዓለምንም እያመለኩ ለኛ ለኃጥኣንም ስለሚጸልዩልን። ይሄው ነው የኛ የኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እይታ።

ወደድሽም ጠላሽም በዚህ በዓለም ውስጥ የገዳማውያኑ እጅና እግር እኛ ነን፡ አንቺም እኔም፡ ሌሎቻችንም። እነሱ ይጸልያሉ ዓለሙን እንድንዋጅ እንድናስተምር፡ በስነምግባር አርኣያዎች እንድንሆን። የባህር ዳሩ ጌትነት የፈጸመው ዓይነት እርኩስ ተግባር እንዳይፈጠር፡ ከተፈጠረም እንዳይደገም እንድናስተምር ተጠርተናል። መራገም ብቻ ዋጋ ዬለውም፡ ደፈር ብለን መገሰጽ የሚገባውን መገሰጽ፡ መመከር የሚገባውን መምከር፡ ለላይኛው ቤታችን ቀብድ እንደማሳለፍ ነው። ከዚህ በተረፈ ግን ስድብና እርግማን የሚፈይዱት ኢምንት ነው።

ይመችሽ ደሞ እታለም።

ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ኤርትራን መላው ዓለምንም ይባርክ!

Selam/ wrote:
23 Aug 2024, 12:09

Post by Selam/ » 24 Aug 2024, 08:26

በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

አሁን ደግሞ እምቦጭን ማንሳትህ መልካም ነው። ያንተን ባላውቅም፣ ብዙ ወንዝና ሃይቅ ያላቸው ሃገሮች በዚህ የውኃ ካንሰር በተደጋጋሚ ይጠቃሉ ፣ ልክ የሻዕቢያ፣ የወያኔና የኦነግ ካንሰሮች ብፅዕት ኢትዮጵያን በተደጋጋሚ እንደሚያጠቁት ማለት ነው። እስራኤል ሶርያና ግብፅ በዚህ መጤ አበባ፣ ለብዙ ጊዜ ተጠቂ ሆነዋል። ታዲያ እንዴት ከዚህ በፊት ያልነበረ መርዛማ የአበባ ዝርያ ኢትዮጵያ ውስጥ በድንገት ሊከሰት ቻለ? የእማማ ኢትዮጵያ ወንዞች ደግሞ ለጋሾች ናቸው፣ ጋራ ሸንተረሩንና በረሃውን አቋርጠው በአሸዋ ሳይሰለቀጡ ወደ ውጪ በመፍሰስ ዓለምን ይመግባሉ እንጂ ወደ ውስጥ አይፈሱም።

አቶ ጌትነት የተባለውን ሰውዬም በእንቦጭ መመሰልህ መልካም ነው። ግን በየእስር ቤት የሚማቅቁትና፣ በየመንደሩ የሚያውደለድሉት፣ የእሱ ዓይነት አረሞች ብዙ ናቸው። ለምሳሌ በተለያዩ ሃገራት የፈረንጅ ታዳጊዎችንና አዛውንትን የሚደፍሩትን ኤርትራውያኖችን ቁጠር፣ አንዳንድ ጨካኝና አመንዝራ የትግራይ ጎረምሶችን አስብ። በእስራኤልና በፍልስጤሞች መካከል የሚደረገውን የሴቶች አስገድዶ የመድፈር አዙሪት ተመልከት። አየህ፣ የአባለ ዘር በሽታ በእናንተ ደጃፍ በኩል አቋርጦ ወደ ደቡብ እንደተስፋፋው ሁሉ፣ የሴት መድፈር ወረራውም እንደእምቦጭ ከሰሜን ተነስቶ ምስኪኑ ደቡቡን እየወረረ ያለ አደገኛ አረም ነው።

ስለዚህ ልክ እንደ ጎጥ ፖለቲካው፣ ሰሜን ዋነኛው የክፋትና የኃጥያት መነሻውና ማምረቻው እምብርት ሲሆን፣ ደቡቡ በአብዛኛው ተቀባይና ተጠቂ ነው።

Meleket wrote:
24 Aug 2024, 02:19

Post by Meleket » 26 Aug 2024, 04:44

እታለም ምነው ምን ሆነሻል ያልተጻፈ ዬምታነቢው ለምንድን ነው? እኛ ጌትነት የተባለውን ባህርዳር ላይ መጥፎ ድርጊት ፈጸመ ያልሽንን መብረቅ ይምታው ያልሽውን ልጅ፡ ከኣምቦጭ ጋር ኣልመሰልነውም። ለምን እምቦጭ መንቀል ኣታስተምሩትም፡ በዚያ ስራ ቢጠመድ ኖሮ መልካም ነበር ነው ያልነው። በኣርኣያ ስላሴ የተፈጠረን ሰውየ ከኣንቦጭ ጋር ኣልመሰልነውም። ይሄ ያንቺ ኣይነቱ ሰዉ ዬሚያወራው ኣሉባልታ ነው።

ያ መርዛማ ኣረም እንዴት ኢትዮጵያ ውስጥ በድንገት ተከሰተ የሚለውን በጥናት እንጂ በመላምት ማወቅ ኣይቻልም። ድሮ ስላልነበረ አሁን ሊከሰት ኣይችልም ልትይ ኣትችይም። የአየር ሁኔታ ለውጥ ሲባል ኣልሰማሽም፡ ያ የኣረም ዘር የግድ በሰሜን ወደ ጣና መድረስ የለበትም። ከየትኛውም ኣቅጣጫ በነፍስ ሃይልም ዘሩ ሊከሰት ይችላል። ተሰዳጅ የኣእዋፍ ዓይነቶቹም ከኣውሮፓ ደቡብአፍሪካ ሲመላለሱ፡ ከኩሳቸው ጋር ጣና ሃይቅ ላይ ሊጸዳዱትና ሊራባ ይችላል ብለን ኣናስቅሽም። ሽ ከሚልየን መላምት ማምጣት ይቻላል። ቁምነገሩ ግን ያን ኣረም ከምድረ ጣና ላይ ማጥፋት እንጂ፡ ከሰሜን ነው የመጣው ብሎ መወንጀል ምንም ፋይዳ ዬለውም። ኣዋሽ ኣገርወደድ ወንዝ ነው እዛው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ሰርጎ የሚጠፋው ሲባል እንሰማ ነበር። አሁን አሁን ድንበር ተሻግሮ መሄድ ጀምሯል ማለት ነውን። ያየር ሁኔታ መዛባት ምን የማያመጣው ነገር ኣለ።

መቼም የአባላዘር በሽታውን ካንሰሩን ኣንቦጩን ወዘተ በኛ ደጃፍ በኩል ኣሳልፈሽ፡ ሰሜኑን አቀባይ ደቡቡን ተቀባይ ብቻ ማድረግሽ ፈርጀኝነትሽንና ሰሜን ጠልነትሽን ነው ዬሚያመለክተው። የሰው ልጅ ታሪክ የመሰደድ ታሪክ ነው። ደቡብ ተቀባይ ብቻ ኣይሆንም ኣቀባይም እንጂ። ኣጤ ሚኒልክ የታመሙት በአባላዘር በሽታ ከሆነ የሚኮነነው ሰሜንኛው ነው ማለት ነውን። ኧረ ተይ ስነ ምግባር ማስተማር ይቅደም፡ ሰሜን ደቡብ ምዕራብ ምስራቕ ብሎ በረባ ባረባው መወነጃጀል ምንም ፋይዳ የለውም። በዬገዳማቱ ያሉ ቅዱሳን ኣባቶች እንዲያ ብለው እርስ በእርስ ጥላቻን ኣያስተምሩም።

እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እንደምንሰማው የ”ብፅዕት” ኢትዮጵያሽ ጭንቅላትም ልብም ያለው ሰሜኑ ያገርሽ ክፍል ውስጥ ነው። ያ ጥንት የኣቢሲኒያ ክፍል ነው ይባል የነበረው ሰሜኑ ያገርሽ ክፍልን ማለትም ልብና ጭንቅላትሽን ርኩስ ነው የክፋት መነሻ ነው ካልሽ እንግዲህ እንዴት ብሎ ነው ሌላው ኣካልሽ ቅዱስና ጤነኛ “ብጹዕም” ሊሆን ዬሚችለው ብለን ኣንሳለቅብሽም። ታለም የምታመጪው ኣመክንዮ ሁሉ “እየተቆለመመ” እየኮረኮመሽ እኮ ነው። አንባቢም እዬታዘበሽ ነው። ድንቄም የብፅዕና ሰባኪ። አንዱን ቅዱስ ኣንዱን ርኩስ የምትይ ከፋፋይ መሆንሽ እኮ ቁልጭ ብሎ ታዬ። ለማንኛውም ይመችሽ።

ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ኤርትራን እንዲሁም ዓለምን ኣብዝቶ ይባርክ።
Selam/ wrote:
24 Aug 2024, 08:26
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

አሁን ደግሞ እምቦጭን ማንሳትህ መልካም ነው። ያንተን ባላውቅም፣ ብዙ ወንዝና ሃይቅ ያላቸው ሃገሮች በዚህ የውኃ ካንሰር በተደጋጋሚ ይጠቃሉ ፣ ልክ የሻዕቢያ፣ የወያኔና የኦነግ ካንሰሮች ብፅዕት ኢትዮጵያን በተደጋጋሚ እንደሚያጠቁት ማለት ነው። እስራኤል ሶርያና ግብፅ በዚህ መጤ አበባ፣ ለብዙ ጊዜ ተጠቂ ሆነዋል። ታዲያ እንዴት ከዚህ በፊት ያልነበረ መርዛማ የአበባ ዝርያ ኢትዮጵያ ውስጥ በድንገት ሊከሰት ቻለ? የእማማ ኢትዮጵያ ወንዞች ደግሞ ለጋሾች ናቸው፣ ጋራ ሸንተረሩንና በረሃውን አቋርጠው በአሸዋ ሳይሰለቀጡ ወደ ውጪ በመፍሰስ ዓለምን ይመግባሉ እንጂ ወደ ውስጥ አይፈሱም።

አቶ ጌትነት የተባለውን ሰውዬም በእንቦጭ መመሰልህ መልካም ነው። ግን በየእስር ቤት የሚማቅቁትና፣ በየመንደሩ የሚያውደለድሉት፣ የእሱ ዓይነት አረሞች ብዙ ናቸው። ለምሳሌ በተለያዩ ሃገራት የፈረንጅ ታዳጊዎችንና አዛውንትን የሚደፍሩትን ኤርትራውያኖችን ቁጠር፣ አንዳንድ ጨካኝና አመንዝራ የትግራይ ጎረምሶችን አስብ። በእስራኤልና በፍልስጤሞች መካከል የሚደረገውን የሴቶች አስገድዶ የመድፈር አዙሪት ተመልከት። አየህ፣ የአባለ ዘር በሽታ በእናንተ ደጃፍ በኩል አቋርጦ ወደ ደቡብ እንደተስፋፋው ሁሉ፣ የሴት መድፈር ወረራውም እንደእምቦጭ ከሰሜን ተነስቶ ምስኪኑ ደቡቡን እየወረረ ያለ አደገኛ አረም ነው።

ስለዚህ ልክ እንደ ጎጥ ፖለቲካው፣ ሰሜን ዋነኛው የክፋትና የኃጥያት መነሻውና ማምረቻው እምብርት ሲሆን፣ ደቡቡ በአብዛኛው ተቀባይና ተጠቂ ነው።

Meleket wrote:
24 Aug 2024, 02:19
እታለም ምነው ሰከን ብትዪ።

እምቦጭ ዬተባለው ኣረም እኮ የበቀለው ጣና ላይ ነው እታለም። ዛፍ ዪለ ኣበባ የለ፡ ሓይቁ ዳርቻ ላይ ነው የበቀለው። ጌትነትን የጣናን እንቦጭ እንዲነቅል ተገቢው ትምህርት በሁሉም አካላት ስላልተሰጠው፡ ይሄው የባህርዳሩ ልጅ ጌትነት ምን እንዳደረገ እኮ ራስሽ ነገርሽን።

ምን ዬሚያክል ግም እዚህ መረጃ ላይ ራስሽ ዘፍዝፈሽ፡ መልካም መኣዛ እንዳርከፈከፍሽ ደግሞ ታወሪያለሽ። ይሁና ብለናል።

ስለ ቅዱሳን መንደር ትምህርት ከመስጠትሽ በፊት ቀደምት ቅዱሳን እንዳሳሰቡን ልብሽን ቀድሽ፡ ከክፋት ኣጽጅው፡ ባልንጀሮችሽንም እንደራስሽ ውደጅ። ነጋ ጠባ በኣርኣያ ስላሴ የተፈጠሩ ሰዎችን ኣትስደቢ። ኣትራገሚ። ዓለማችን በርካታ ገዳማት ኣሏት፡ ዓለምን ሁሉ መንነው ሁለንተናቸውን ለፈጣሪ ያስገዙ ኣባቶችንና እናቶችንም ከልብ እናፈቅራለን። ምክንያቱም ብዙዎቹ በገዳማቶች ውስጥ ሆነው የኣምላክን እናት ብጽዕት ቅድስት ድንግል ማርያምን እየወደሱ ልጇን መድኃኔ ዓለምንም እያመለኩ ለኛ ለኃጥኣንም ስለሚጸልዩልን። ይሄው ነው የኛ የኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች እይታ።

ወደድሽም ጠላሽም በዚህ በዓለም ውስጥ የገዳማውያኑ እጅና እግር እኛ ነን፡ አንቺም እኔም፡ ሌሎቻችንም። እነሱ ይጸልያሉ ዓለሙን እንድንዋጅ እንድናስተምር፡ በስነምግባር አርኣያዎች እንድንሆን። የባህር ዳሩ ጌትነት የፈጸመው ዓይነት እርኩስ ተግባር እንዳይፈጠር፡ ከተፈጠረም እንዳይደገም እንድናስተምር ተጠርተናል። መራገም ብቻ ዋጋ ዬለውም፡ ደፈር ብለን መገሰጽ የሚገባውን መገሰጽ፡ መመከር የሚገባውን መምከር፡ ለላይኛው ቤታችን ቀብድ እንደማሳለፍ ነው። ከዚህ በተረፈ ግን ስድብና እርግማን የሚፈይዱት ኢምንት ነው።

ይመችሽ ደሞ እታለም።

ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ኤርትራን መላው ዓለምንም ይባርክ!

Selam/ wrote:
23 Aug 2024, 12:09
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

አረም የሚበቅለው አበባ ወይንም ዛፍ ስር ነው ፣ ምክንያቱም ሰዎች የሚወዱትን ጥሩ መዓዛ መርዞ ለማጥፋት ስላለበት። ሰይጣንም ሆነ ያንተ ብጤዎቹ ከይሶዎችም የምታጠቁት የሚያስቀኑ የቅዱሳንን መንደርን እንጂ የየዕብዶች መፈንጫ የሆኑትን አምባዎችንና በቁማቸው ግዑዝ የሆኑትን ፍጥረታት አይደለም።

ታዲያ ዝልግልግ ኮሚኒስት ሻዕቢያዎች ብፅዕት ኢትዮጵያን ለመመረዝ እንደምትታከኳት ሁሉ፣ ወዳጃችሁ ክፋት ባሕር ዳርንም ለመበከል ጥላውን ቢጥልባት ምን ይደንቃል?

Meleket wrote:
23 Aug 2024, 09:08
ኣዬ እታለም ኣሁን እስቲ እኛ በማን ላይ ኣንጓጠጥን? ቀሳውስትን ለዪተን አልወቅስን ሸኾቹንም እንዲሁ። ራስሽ ዜና ብለሽ ያመጣሽው ጉዳይ ነው መነጋገሪያችን። ባህርዳር ውስጥ በእምነትም በባህልም ተቀባይነት ዬሌለው እኩይ ተግባር ተፈጸመ ኣልሽን። እኛ ደግሞ "ጌትነት የተባለው የባህርዳር ኗሪ ላደረገው እኩይ ተግባር፡ ኣካባቢውም ተጠያቂ ነው። ባለጌን ከወለደ ያሳደገ ነው ዬሚባለው።" ነው ያልነው። እዛ ኣካባቢ ያሉ መነኮሳት ሆኑ ሼኾች አብያተክርስትያናት ሆኑ መስጊዶች በንቃት ከነበረባቸወ ሃላፊነት በላይ ይበልጥ በርትተው መስራት ይጠበቅባቸዋል ኣልን። ምነው እቴ ባህርዳር ማለት እኮ የእምነት ስፍራ እየተባለ ለሚጠቀሰው ለስንት ብርቅ ገዳማት ስፍራ ለሆነው ጣና ሓይቅ ብብት ስር ዬምትገኝ ያማራ ክልል መዲና ወይም ዋና ከተማ እኮ ነች። ታዲያ እንዲህ ዓይነት እኩይ ተግባር ባህርዳር ውስጥ ሲፈጸም እጂግ እጂግ በጣም ያሳፍራል እንጂ፡ ለምን ኣያሳፍር ለምንስ ኣያሳዝን።

ስለ የደብር መነኮሳትና የመስጊድ ሼኾች ባጠቃላይ ስለ የሃይማኖት ኣባቶች ካነሳሽ ዘንዳ፡ ዋና ስራቸው ስለ ዓለም ሰላም መጸለይ ነው። ቅናት ተንኮል ምቀኝነት እንዲጠፋ ሳይታክቱ መጸለይ ነው። ለኛም ላንቺም ለወያኖቹም ለኮሚኒስቶቹም ለፊውዳሎቹም ለጭሰኞቹም ባጠቃላይ ለዓለም ሕዝብ መጸለያቸው የሚጠበቅ ነው።

እኛ ኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ክፋት ክፋቱ ብቻ ኣይደለም ዬሚታየን፡ መልካም መልካሙም ጭምር እንጂ። ክፋቱ እንዳይደገም ክፋቱን ብንነቅፍ ለምን ይጠላል። ኢትዮጵያ ቅዱስ ናት ካልሽን መልካም ነው። ቅዱስ የሆነ ስፍራ ላይ ያለን የርኩሰት ተግባር እዚ ያጋራሽን ራስሽ ነሽ እኮ። ኣንቺስ ክፋቱ ታይቶሽ ነውን ይህን ያጋራሽን? ኣንልሽም። ይልቁንስ በኣርእስቱ ስር መማማርያ ይሆነን ዘንድ ሃሳባችን በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር እናጋራለን እንጂ። ደግሞ ኣርእስቱን በመክፈትሽና ለመማማር ስላስቻልሽን ሳናመሰግንሽ ኣናልፍም።

"ፍጥረት በሙሉ ቅዱስ ነው፡ ራሱ በገዛ ፍቃዱና በነጻ ምርጫው ቅድስናውን እስካልተወ ድረስ። ኢትዩጵያ ቅድስት ናት፡ ሱዳን ቅድስት ናት፡ እስራኤልም ቅድስት ናት፡ ወዘተ። በውስጧ ደግሞ ቅዱሳት ሰዎች ኣሉባት። ቅድስናን ትተው እርኩስ ተግባር የሚፈጽሙም ኣሉባት።" ነው ያልነው።

እኛ እስከምናውቀው ድረስ ቅንጣት ታክል ርክሰት ያልነካት፡ እመ ኣምላኽን ብጽዕት ቅድስት ድንግል ማርያምን ነው። እሷን ሌተቀን ብጽዕት እያሉ የሚወድሷት ልጇን መድኅን ዓለምንም የሚያመልኩ በገዳማት ያሉም ዬሌሉም ቅዱሳን ግን ለኛም ላንቺም ለዓለም በሙሉም ጸሎት እንደሚያደርጉልን እናውቃለን።

ጌታ እየተወለደና እየተሰቀለ ያለው እኮ በያንዳንዳችን ልብ ውስጥ ነው እቴዋ። እስራኤልን በኃጢኣት አደፈች ጨቀየች ትይናለሽ። ምን እሷ ብቻ ጌታ የፈጠራት ቅድስት ዓለም በሙሉ እኮ በገዛ ነጻ ፍቃዷ በኃጢኣት እያደፈችና እየጨቀየች ነው። ንስሃ ነው መፍትሄው። ንስሃ ከፈጣሪ ጋር፡ ንስሃ ከራስ ጋር ንስሃ ከጐረቤት ጋር፡ ንስሃ ከፍጥረት ጋር።

ትክክል ነሽ እውነት ለዘለዓለም ይኖራል። እውነተኞቹም የኣምላኽ እናትን ከትውልድ እስከ ትውልድ ብጽዕት እያሏት ይኖራሉ።

ይመችሽ እታለም፡ ብለና እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

ኣምላኽ ኢትዮጵያዉያንንና ኤርትራዉያንን ዓለምንም በሙሉ ይባርክ።
Selam/ wrote:
23 Aug 2024, 06:54
በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

አንተ በመርዛማው ምላስህ በየዕለቱ የምትሰድባት ባሕር ዳር ውስጥ ያሉ የደብር መነኮሳት፣ ለቀንዳሟ ወያኔም ላንተ በማር ለተለወስከው ዕኩይ ኮሚኒስታዊ ካድሬም ወደ ልቦናችሁ እንድትመለሱ ቀንና ለሊት ይፀልዩልሃል። አንተ የምታንጓጥጣቸው በመላው ኢትዮጵያ ያሉ ቀሳውስትም ለሰላምና ፍቅር ያለቅሳሉ።

በጥላቻ ማዳበሪያ ተኮትኩቶ ላደገ ቀላዋጭ ኤርትራዊ ግን፣ ክፋት ክፋቱ ብቻ ነው ጎልቶ የሚታየው፤ የኢትዮጵያ መልካምነትና ቅዱስነት ሲነሳ ወባ እንደያዘው ሰው ያንቀጠቅጠዋል። ጌታ የተወለደባትና የተሰቀለባት ምድር አሁንም በኃጥያት ብታድፍና ብትጨቀይም፣ እውነትና እምነት ይኖራሉ፣ ይቀጥላሉ። ብፅዕነት ኢትዮጵያዬም ትኖራለች፣ ታብባለች!

Meleket wrote:
23 Aug 2024, 02:10
እታለም ደግሞ ነገር ታካብጃለሽ፡ ይሄን ቀላል ሓቅ ኣትዘንጊያ!

ጌታ የፈጠረው ዓለምን በሙሉ ነው፡ የሞተውም ከሰው ዘር እንኳ ኣንዳች እንዳይጠፋ፡ ዓለምን በሙሉ፡ ለማዳን ነው። ቃል ኪዳኑም ለዓለም ህዝብ በሙሉ ነው። ለዚያም ነው መድኅን ዓለም የምንለው። ዓሰብ በረሃም፡ የቱርክሜኒስታን እሳተ ገሞራም ፍጥረቶቹ ናቸው። የብጽዕት ኢትዮጵያሽ ምስጢር ልብሽን ስለዝደፈነው፤ የመድኅን ዓለም ምሥጢር ሙሉ በሙሉ ገብቶሻል ለማለት ኣንችልም።

ቁምነገሩ ጌታ በየቀኑና በየደቂቃው በእያንዳንዳችን ልብ ውስጥ እንደሚወለድ ወይም እዬተወለደ እንዳለ፤ በተመሳሳይ መልኩም በየቀኑና በየደቂቃው በእያንዳንዳችን ልብ ውስጥ እየተገደለ ወይም እየሞተ እንዳለ ማወቁ ላይ ነው። ለዚያም ነው በመጨረሻ “የሰው ልጆችን እንደራስህ ምን ያህል ወደሃል? ምን ያህል ኣፍቅረሃል?” የሚለው ጥያቄ እንጂ “የሰው ልጆችን ምን ያህል ጠልተሃል/ሻል?” የሚለው ጥያቄ ፋይዳ የማይኖረው።

ለማንኛውም ይመችሽ ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

Selam/
Senior Member
Posts: 17015
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ስንት ዓይነት ዕርጉም ሰው ነው ኢትዮጵያ ያፈራችው፦ መብረቅ ይውረድበት!

Post by Selam/ » 26 Aug 2024, 09:32

በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

ወዴት ወዴት ነው ዘጭ እምቦጭ የምትለው?

አንዳንዴ እያፈተለከ በአደባባይ የሚወጣብህን በማር የተለወሰ መርዝ፣ ለእኔ ሰላም እሸጣለሁ ብለህ ፈስህን አትጨርስ። ዘመኑ የፈለፈላቸው፣ በአንድ ጉንጫቸው የበሰለ ምግብ በሌላኛው ደግሞ ያልበሰለ ጥሬ በአንድነት መብላት የሚችሉ ጉዶች የተፈጠረበት ዘመን ስለሆነ ያንተ መልመጥመጥ አያስደንቀኝም።

ባሕር ዳር ውብ የአድባራትና የመነኮሳት ከተማ ነች። የጌትነትንና የአንተ ዓይነት ጉጦችና አረሞች አይበቅሉባትም ግን አይባልም። በሰው መስለህ በአሽሙር መናገር ፈልገህ ካልሆነ በስተቀር፣ ሰው እንጂ ወፍ እምቦጭን እንደማያዛምት በጥናት የተረጋገጠ ነው። ብልግናውም በሽታውም በሰሜን በኩል ስለመምጣቱ የሩባቲኖን ኩባንያንና በጢስ ሲታጠን የኖረውን ህዳርን ጠይቀው።

Meleket wrote:
26 Aug 2024, 04:44

Post Reply