Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14859
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

<< Axumezana ና sarcasmን ለቅሶ ድረሱ - ወያኔ ቀብረው ሀዘን ላይ ተቀምጠዋል >> - አምና እና ሀች አምና ያላስተዘዘናችሁ።

Post by Abere » 17 Aug 2024, 09:01

<< Axumezana ና sarcasmን ለቅሶ ድረሱ - ወያኔ ቀብረው ሀዘን ላይ ተቀምጠዋል >> - አምና እና ሀች አምና ያላስተዘዘናችሁ። :lol:

ወያኔ ማረፉን ቀደም አድርገን ብንነግራቸውም አልገባቸውም ነበር አሁን ግን በአደባባይ የቀብር ስነ-ስር አቱ ተፈጸመ።

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 23394
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: << Axumezana ና sarcasmን ለቅሶ ድረሱ - ወያኔ ቀብረው ሀዘን ላይ ተቀምጠዋል >> - አምና እና ሀች አምና ያላስተዘዘናችሁ።

Post by Fed_Up » 17 Aug 2024, 09:13

Abere wrote:
17 Aug 2024, 09:01
<< Axumezana ና sarcasmን ለቅሶ ድረሱ - ወያኔ ቀብረው ሀዘን ላይ ተቀምጠዋል >> - አምና እና ሀች አምና ያላስተዘዘናችሁ። :lol:

ወያኔ ማረፉን ቀደም አድርገን ብንነግራቸውም አልገባቸውም ነበር አሁን ግን በአደባባይ የቀብር ስነ-ስር አቱ ተፈጸመ።
ሰገጤው እበት
ፋኖ ደግሞ ዟምቢ ነው:: ሞት ይሻላል መስለኝ ከዟንቢ

Axumezana
Senior Member
Posts: 18490
Joined: 27 Jan 2020, 23:15

Re: << Axumezana ና sarcasmን ለቅሶ ድረሱ - ወያኔ ቀብረው ሀዘን ላይ ተቀምጠዋል >> - አምና እና ሀች አምና ያላስተዘዘናችሁ።

Post by Axumezana » 17 Aug 2024, 11:12

አበረ፥ ወደቀ፥ ሲባል ተሰበረ አትበል! የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል እንዳይሆንብህ፤

Post Reply