ይድረስ ለቱስ ቱስ ቦዘኔ ቲክቶከኛ፡ አለምን የሚለውጧት የሚሠሩ ናቸው!
ፋይዳ ቢስ ፋንዲያ ሁላ!
Re: ይድረስ ለቱስ ቱስ ቦዘኔ ቲክቶከኛ፡ አለምን የሚለውጧት የሚሠሩ ናቸው!
Stealing, cheating and manipulating aren’t a real job. They are punishable by low all over the world except in Ethiopia.
MOLACHA LEBA!!
MOLACHA LEBA!!
Re: ይድረስ ለቱስ ቱስ ቦዘኔ ቲክቶከኛ፡ አለምን የሚለውጧት የሚሠሩ ናቸው!
ቱስ ቱስ ሆረስ - እንደ ፐርፐስ ብላክ እንዳያመልጥህ፣ ቶሎ ብለህ ከአቶ ዓብዮት ልማት ቦንድ ግዛ።
Re: ይድረስ ለቱስ ቱስ ቦዘኔ ቲክቶከኛ፡ አለምን የሚለውጧት የሚሠሩ ናቸው!
Wutaf neqay horus
ቶሎ ግባና የሚሰጡህን ፍርፋሪ ተቀበል። you are working too hard for them
ቶሎ ግባና የሚሰጡህን ፍርፋሪ ተቀበል። you are working too hard for them
Re: ይድረስ ለቱስ ቱስ ቦዘኔ ቲክቶከኛ፡ አለምን የሚለውጧት የሚሠሩ ናቸው!
ምቀኛና ቅንድብ አያድጉም!
Re: ይድረስ ለቱስ ቱስ ቦዘኔ ቲክቶከኛ፡ አለምን የሚለውጧት የሚሠሩ ናቸው!
ጠንቋዩ ሆረስ - የማይፈወስ የአናሳነት ደዌ እያመሳቀለህ ስለሆነ በጣም ታሳዝነኛለህ።
በኢትዮጵያ እውነተኛ ዕድገት የሚቀና ስንኩል ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ስለሚደረገውን ግፍ ለመናገር የሚፈራ ሆኖም ጊዜውን በብልጭልጭ ጉዳዬች ላይ የሚያጠፋ ሰው ደግሞ ድውይ ነው።
ዕንብርትህ የላላ ጠጣር ስለሆንክ ስለበዳዬችና ስለገዳዬች ገድል ትተርካለህ፣ የተስተካከለ ልቦና ያላቸው ደግሞ ስለሚሳደዱትና ስለሚገደሉት ይከራከራሉ።