-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13500
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: Horus - Gafat Baby
በቅባቃ፣ ሆዾባ፣ ጉዴደ ባዩ ጉደር የህጻን ፎቶ ለጥፍ ብሎ ሰጠህ?
እንጭጭ ካድሬዎች የእነሱን ፎቶዎችም ለጥፍ ኣሉ? ህጻናት ኣይዴሉም።
እንጭጭ ካድሬዎች የእነሱን ፎቶዎችም ለጥፍ ኣሉ? ህጻናት ኣይዴሉም።
Re: Horus - Gafat Baby
Good looking child. I mean you look like one of the neftenya settlers in Gurage we cannot remove legally.
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13500
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: Horus - Gafat Baby
እንደበረት ሳይሆን ገንደበረት ነው የጋፋት አገር ፣ ጠቅላላ አገሩ እንደገብጣን ይባል ነበር ። ለትንሽ ግዜ ወደ ጎጃም ደጋ ዳሞት ከመውጣታቸው በፊት (ከጋላ ወረራ የተረፉት) ገበታማ የተባሉበት ግዜም አለ ። እንደ ገብጣን ግ ን ዋና ጥ/ግዛታቸው ነው ከሙገር እስከ ግንደበረት አባይ ድምበር ። ዛሬ ላይ ብዙ የጎጃም ደጋ ዳሞት ሕዝብ የጉራጌ መልክ ያላቸው አሉ። ከዚህ ቀደም እንዳሳየሁት የጋፋትና ክስታኔኛ ጉራጌ ያላቸውን መመሳሰል የሁለቱ ጎሳዎች ወንድማማችነት ማለት ነው ። ወደ ፊት የዲ ኤን ኤ ዘር ግንድ ገሃድ ያደርገዋል። በነገራችን ላይ የቴዲ አፍሮ አባት ካሳሁን ገርማሞ ትውልድ ቦታ እንደቡየ ይባላል ።
Re: Horus - Gafat Baby
What made Gafat a member of the Gurage family was its language which the closest kin of, I prefer Aymelel Gurage to Kistane or Sodo, which is very close to Chebos of Weliso, under tremendous pressure by Oromoffa.Horus wrote: ↑15 Aug 2024, 14:21እንደበረት ሳይሆን ገንደበረት ነው የጋፋት አገር ፣ ጠቅላላ አገሩ እንደገብጣን ይባል ነበር ። ለትንሽ ግዜ ወደ ጎጃም ደጋ ዳሞት ከመውጣታቸው በፊት (ከጋላ ወረራ የተረፉት) ገበታማ የተባሉበት ግዜም አለ ። እንደ ገብጣን ግ ን ዋና ጥ/ግዛታቸው ነው ከሙገር እስከ ግንደበረት አባይ ድምበር ። ዛሬ ላይ ብዙ የጎጃም ደጋ ዳሞት ሕዝብ የጉራጌ መልክ ያላቸው አሉ። ከዚህ ቀደም እንዳሳየሁት የጋፋትና ክስታኔኛ ጉራጌ ያላቸውን መመሳሰል የሁለቱ ጎሳዎች ወንድማማችነት ማለት ነው ። ወደ ፊት የዲ ኤን ኤ ዘር ግንድ ገሃድ ያደርገዋል። በነገራችን ላይ የቴዲ አፍሮ አባት ካሳሁን ገርማሞ ትውልድ ቦታ እንደቡየ ይባላል ።
Re: Horus - Gafat Baby
ኣንደንዴ በጣም የምትገርመኝ ትምህርትህ ከግራኝ ዘመን ጠባብ መነፅር በጣም የራቀ መሆኑ ነዉ።Horus wrote: ↑15 Aug 2024, 14:21እንደበረት ሳይሆን ገንደበረት ነው የጋፋት አገር ፣ ጠቅላላ አገሩ እንደገብጣን ይባል ነበር ። ለትንሽ ግዜ ወደ ጎጃም ደጋ ዳሞት ከመውጣታቸው በፊት (ከጋላ ወረራ የተረፉት) ገበታማ የተባሉበት ግዜም አለ ። እንደ ገብጣን ግ ን ዋና ጥ/ግዛታቸው ነው ከሙገር እስከ ግንደበረት አባይ ድምበር ። ዛሬ ላይ ብዙ የጎጃም ደጋ ዳሞት ሕዝብ የጉራጌ መልክ ያላቸው አሉ። ከዚህ ቀደም እንዳሳየሁት የጋፋትና ክስታኔኛ ጉራጌ ያላቸውን መመሳሰል የሁለቱ ጎሳዎች ወንድማማችነት ማለት ነው ። ወደ ፊት የዲ ኤን ኤ ዘር ግንድ ገሃድ ያደርገዋል። በነገራችን ላይ የቴዲ አፍሮ አባት ካሳሁን ገርማሞ ትውልድ ቦታ እንደቡየ ይባላል ።
ይህቺ ጠባብ መነፅርህ ከሶስት ሺህ ዓመታት በላይ በአከባቢያችን የዘለቀዉን የቃሉዎች እና የቄሶች ትምህርቶችን ትጋርድብሃለች።
ይህቺ ጠባብ መነፅርህ የኩኖ ኣምላክ ዘመን ከሸዋ ወደ ቦረና የተሰደደዉን ቃሉ ኣታሳይህም።
ይህቺ ጠባብ መነፅርህ የቃሉን አከም፣ አከም ኣለህ፧ ሐኪም፣ አከመ ቃል ግልጥ ኣድርጋ ኣታሳይህም።
እዛ ገሚሱን ዕዉነት፣ እዚህ ገሚሱን ዕዉነት ማንበብ ይሰለቻል።
ይህቺ ጠባብ መነፅርህ የምትፈልገዉን የማታዉቅ ኣሻንጉሊት ኣስብላሃለች።
Re: Horus - Gafat Baby
Your effort to establish Oromo in Central Ethiopia to counter the mettennet of Oromo is laudable as no one wants to feel an outsider, an unwanted guest, a forceful settler on a land that belongs to others.Naga Tuma wrote: ↑15 Aug 2024, 15:02ኣንደንዴ በጣም የምትገርመኝ ትምህርትህ ከግራኝ ዘመን ጠባብ መነፅር በጣም የራቀ መሆኑ ነዉ።Horus wrote: ↑15 Aug 2024, 14:21እንደበረት ሳይሆን ገንደበረት ነው የጋፋት አገር ፣ ጠቅላላ አገሩ እንደገብጣን ይባል ነበር ። ለትንሽ ግዜ ወደ ጎጃም ደጋ ዳሞት ከመውጣታቸው በፊት (ከጋላ ወረራ የተረፉት) ገበታማ የተባሉበት ግዜም አለ ። እንደ ገብጣን ግ ን ዋና ጥ/ግዛታቸው ነው ከሙገር እስከ ግንደበረት አባይ ድምበር ። ዛሬ ላይ ብዙ የጎጃም ደጋ ዳሞት ሕዝብ የጉራጌ መልክ ያላቸው አሉ። ከዚህ ቀደም እንዳሳየሁት የጋፋትና ክስታኔኛ ጉራጌ ያላቸውን መመሳሰል የሁለቱ ጎሳዎች ወንድማማችነት ማለት ነው ። ወደ ፊት የዲ ኤን ኤ ዘር ግንድ ገሃድ ያደርገዋል። በነገራችን ላይ የቴዲ አፍሮ አባት ካሳሁን ገርማሞ ትውልድ ቦታ እንደቡየ ይባላል ።
ይህቺ ጠባብ መነፅርህ ከሶስት ሺህ ዓመታት በላይ በአከባቢያችን የዘለቀዉን የቃሉዎች እና የቄሶች ትምህርቶችን ትጋርድብሃለች።
ይህቺ ጠባብ መነፅርህ የኩኖ ኣምላክ ዘመን ከሸዋ ወደ ቦረና የተሰደደዉን ቃሉ ኣታሳይህም።
ይህቺ ጠባብ መነፅርህ የቃሉን አከም፣ አከም ኣለህ፧ ሐኪም፣ አከመ ቃል ግልጥ ኣድርጋ ኣታሳይህም።
እዛ ገሚሱን ዕዉነት፣ እዚህ ገሚሱን ዕዉነት ማንበብ ይሰለቻል።
ይህቺ ጠባብ መነፅርህ የምትፈልገዉን የማታዉቅ ኣሻንጉሊት ኣስብላሃለች።
Create a false history. In due time it will be a legend. A folklore. And then a footnote in history books.
Re: Horus - Gafat Baby
አይመለል ማልትኮ ክስታኔኛ ነው ። አይመለል መጀመሪያ ክስታኔዎች የሰፈሩት አገራሚው ተራራማ አገር ነው ። ያመለል ተራራ የዘቢደር ተራራ ሰሜን ምስራቅ ጫፍ ማለት ነው ። እኔ እናቴ አይመለል ነች ። የእኔ ኢቲሞሎጂ ምርምር የሚነግረኛ አይመለል ፣ የደጋ ሕዝብ ወይም የሰሜን ሕዝብ ማለት ነው ። አይመ (ሃይመ) ሕዝብ፣ ህብረት፣ ማለት ነው ። በእብራይስጥም ሃይመ ነው የሚባለው ። ለምሳሌ ሌላው ጥንታዊ የክስታኔ አገር አማውቴ (አይመውቴ) ማለት ነው ። ላለ (ሰባት ቤት ናነ፣ ነን) ሰሜን ወይም በላይ በኩል ያለ አገር ማለት ነው ። በ ግ ዕዝ ላለ ወይን ላዕለ የሚባለው ነው ። ጉራጌ ሲዘፍን ላለ ዬቦ ላለ ! ይላል!!!! ስለዚህ ሶዶ ማለት የቦታ ስም እንጂ የጎሳ ስም አይደለም ። ወላሞ ሶድ የሚባል አገር መኖሩን አትርሳ! ሶዶ ዲስትሪክት ክፍለ አገር ማለት ነው ። ሳዳ ክፍል ማለት ነው ። ሳድ አካፍል ማለት ነው ፤ የክስታኔኛ ጉራጌ ነው ። ክስታኔ ክርስቲያን ማለት ነው የሚሉ ብዙ ሰዎች አሉ። እኔ አልስማማም። ትርጉሙ ልከ እንደ ጎርደና ራስ ገዝ ሕዝብ ማለት ነው ። በ1770ቹ የመላ ኢትዮጵያ ጦር አዛዥ የነበሩት ክስታኔው ራስ ዘ ስላሴ ጉራጌ አጉራ ጠነ አገር ነው ይሉታል። አጉራ ጠነ ማለት ራስ ገዝ ማለት ነው። ጠነ (ዛሬ) ሰነ እንደ ምንለው ወይም ስልጤ እንደ ሚለው ኃይል፣ ስልጣን፣ ማለት ነው ። ስለዚህ ክስታኔ የተባለ ገዝጠነ ከሚለው የራስ ገዝ ቃል የመጣ እንጂ ክርስቲያን ማለት አይደለም ። ክርስቲያ ፎልክ አጠቃቀም ነው።Dama wrote: ↑15 Aug 2024, 14:59What made Gafat a member of the Gurage family was its language which the closest kin of, I prefer Aymelel Gurage to Kistane or Sodo, which is very close to Chebos of Weliso, under tremendous pressure by Oromoffa.Horus wrote: ↑15 Aug 2024, 14:21እንደበረት ሳይሆን ገንደበረት ነው የጋፋት አገር ፣ ጠቅላላ አገሩ እንደገብጣን ይባል ነበር ። ለትንሽ ግዜ ወደ ጎጃም ደጋ ዳሞት ከመውጣታቸው በፊት (ከጋላ ወረራ የተረፉት) ገበታማ የተባሉበት ግዜም አለ ። እንደ ገብጣን ግ ን ዋና ጥ/ግዛታቸው ነው ከሙገር እስከ ግንደበረት አባይ ድምበር ። ዛሬ ላይ ብዙ የጎጃም ደጋ ዳሞት ሕዝብ የጉራጌ መልክ ያላቸው አሉ። ከዚህ ቀደም እንዳሳየሁት የጋፋትና ክስታኔኛ ጉራጌ ያላቸውን መመሳሰል የሁለቱ ጎሳዎች ወንድማማችነት ማለት ነው ። ወደ ፊት የዲ ኤን ኤ ዘር ግንድ ገሃድ ያደርገዋል። በነገራችን ላይ የቴዲ አፍሮ አባት ካሳሁን ገርማሞ ትውልድ ቦታ እንደቡየ ይባላል ።
አይመለል ክስታኔ ማለት ነው።
Re: Horus - Gafat Baby
Haven’t you been writing and preaching all along that Guraghe isDama wrote: ↑15 Aug 2024, 16:10Your effort to establish Oromo in Central Ethiopia to counter the mettennet of Oromo is laudable as no one wants to feel an outsider, an unwanted guest, a forceful settler on a land that belongs to others.Naga Tuma wrote: ↑15 Aug 2024, 15:02ኣንደንዴ በጣም የምትገርመኝ ትምህርትህ ከግራኝ ዘመን ጠባብ መነፅር በጣም የራቀ መሆኑ ነዉ።Horus wrote: ↑15 Aug 2024, 14:21እንደበረት ሳይሆን ገንደበረት ነው የጋፋት አገር ፣ ጠቅላላ አገሩ እንደገብጣን ይባል ነበር ። ለትንሽ ግዜ ወደ ጎጃም ደጋ ዳሞት ከመውጣታቸው በፊት (ከጋላ ወረራ የተረፉት) ገበታማ የተባሉበት ግዜም አለ ። እንደ ገብጣን ግ ን ዋና ጥ/ግዛታቸው ነው ከሙገር እስከ ግንደበረት አባይ ድምበር ። ዛሬ ላይ ብዙ የጎጃም ደጋ ዳሞት ሕዝብ የጉራጌ መልክ ያላቸው አሉ። ከዚህ ቀደም እንዳሳየሁት የጋፋትና ክስታኔኛ ጉራጌ ያላቸውን መመሳሰል የሁለቱ ጎሳዎች ወንድማማችነት ማለት ነው ። ወደ ፊት የዲ ኤን ኤ ዘር ግንድ ገሃድ ያደርገዋል። በነገራችን ላይ የቴዲ አፍሮ አባት ካሳሁን ገርማሞ ትውልድ ቦታ እንደቡየ ይባላል ።
ይህቺ ጠባብ መነፅርህ ከሶስት ሺህ ዓመታት በላይ በአከባቢያችን የዘለቀዉን የቃሉዎች እና የቄሶች ትምህርቶችን ትጋርድብሃለች።
ይህቺ ጠባብ መነፅርህ የኩኖ ኣምላክ ዘመን ከሸዋ ወደ ቦረና የተሰደደዉን ቃሉ ኣታሳይህም።
ይህቺ ጠባብ መነፅርህ የቃሉን አከም፣ አከም ኣለህ፧ ሐኪም፣ አከመ ቃል ግልጥ ኣድርጋ ኣታሳይህም።
እዛ ገሚሱን ዕዉነት፣ እዚህ ገሚሱን ዕዉነት ማንበብ ይሰለቻል።
ይህቺ ጠባብ መነፅርህ የምትፈልገዉን የማታዉቅ ኣሻንጉሊት ኣስብላሃለች።
Create a false history. In due time it will be a legend. A folklore. And then a footnote in history books.
ባዕድ in Shawa and Borana is ወገን in Shawa?
Have you made a 180 degree turn in just a few weeks to write that Borana is ባዕድ in Shawa and Guraghe is ወገን in Shawa?
Why did you find the urge to respond on behalf of Horus to whom my comment was addressed?
Neither you or I have the power to change what was on the ground some 500 or 700 years ago anywhere in Ethiopia or anywhere else for that matter. We can muster the power to understand what was on the ground then.
Re: Horus - Gafat Baby
When I see evil intent, I call it out right away. You're establishing a foundation for ethnic cleansing. Nativity to Shewa. To establish a myth that would state Oromo were pushed out of Central Ethiopia to Borena by semitic groups such as Amara. That's outrageous and it caught my attention. You're actually planning for a war of mass population eviction. This is quite in line with the foundational principle of OLF for land dispossession that were taken from Oromo.Naga Tuma wrote: ↑15 Aug 2024, 17:48Haven’t you been writing and preaching all along that Guraghe isDama wrote: ↑15 Aug 2024, 16:10Your effort to establish Oromo in Central Ethiopia to counter the mettennet of Oromo is laudable as no one wants to feel an outsider, an unwanted guest, a forceful settler on a land that belongs to others.Naga Tuma wrote: ↑15 Aug 2024, 15:02ኣንደንዴ በጣም የምትገርመኝ ትምህርትህ ከግራኝ ዘመን ጠባብ መነፅር በጣም የራቀ መሆኑ ነዉ።Horus wrote: ↑15 Aug 2024, 14:21እንደበረት ሳይሆን ገንደበረት ነው የጋፋት አገር ፣ ጠቅላላ አገሩ እንደገብጣን ይባል ነበር ። ለትንሽ ግዜ ወደ ጎጃም ደጋ ዳሞት ከመውጣታቸው በፊት (ከጋላ ወረራ የተረፉት) ገበታማ የተባሉበት ግዜም አለ ። እንደ ገብጣን ግ ን ዋና ጥ/ግዛታቸው ነው ከሙገር እስከ ግንደበረት አባይ ድምበር ። ዛሬ ላይ ብዙ የጎጃም ደጋ ዳሞት ሕዝብ የጉራጌ መልክ ያላቸው አሉ። ከዚህ ቀደም እንዳሳየሁት የጋፋትና ክስታኔኛ ጉራጌ ያላቸውን መመሳሰል የሁለቱ ጎሳዎች ወንድማማችነት ማለት ነው ። ወደ ፊት የዲ ኤን ኤ ዘር ግንድ ገሃድ ያደርገዋል። በነገራችን ላይ የቴዲ አፍሮ አባት ካሳሁን ገርማሞ ትውልድ ቦታ እንደቡየ ይባላል ።
ይህቺ ጠባብ መነፅርህ ከሶስት ሺህ ዓመታት በላይ በአከባቢያችን የዘለቀዉን የቃሉዎች እና የቄሶች ትምህርቶችን ትጋርድብሃለች።
ይህቺ ጠባብ መነፅርህ የኩኖ ኣምላክ ዘመን ከሸዋ ወደ ቦረና የተሰደደዉን ቃሉ ኣታሳይህም።
ይህቺ ጠባብ መነፅርህ የቃሉን አከም፣ አከም ኣለህ፧ ሐኪም፣ አከመ ቃል ግልጥ ኣድርጋ ኣታሳይህም።
እዛ ገሚሱን ዕዉነት፣ እዚህ ገሚሱን ዕዉነት ማንበብ ይሰለቻል።
ይህቺ ጠባብ መነፅርህ የምትፈልገዉን የማታዉቅ ኣሻንጉሊት ኣስብላሃለች።
Create a false history. In due time it will be a legend. A folklore. And then a footnote in history books.
ባዕድ in Shawa and Borana is ወገን in Shawa?
Have you made a 180 degree turn in just a few weeks to write that Borana is ባዕድ in Shawa and Guraghe is ወገን in Shawa?
Why did you find the urge to respond on behalf of Horus to whom my comment was addressed?
Neither you or I have the power to change what was on the ground some 500 or 700 years ago anywhere in Ethiopia or anywhere else for that matter. We can muster the power to understand what was on the ground then.
No, I did not write Gurage was a stranger to Shewa and Borena was not. I was merely referring to birth of the Gurage language, not about the people. I was clear, at least to myself, that Geez language was introduced to the local languages, who might have Cushitic and perhaps some Omotic, the hybrid of which is Gurage language. But historical linguists may prove me wrong or right.