Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42408
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ለኢ አር ጴንጤዎች ነጻ ሃሳብና የግል እምነት ከሚያከብሩት ክስታኔዎች!

Post by Horus » 12 Aug 2024, 14:12

ሌሎች የራሳቸውን ሃሳብ በራሳቸው አንጎል እንዳያስቡ ለመቆጣጠር የሚዳዳቸው ነጻነት ምን እንደ ሆነ ትርጉሙን የማያውቁ ፣ ሌሎች የራሳቸውን እምነት በራሳቸው እንዳያምኑ ለምቆታጠር የሚዳዳቸው የሃይማኖት ፖሊሶች ይድረስ !