Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Odie
Member+
Posts: 6231
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

ጥያቄ አለኝ? Brother ሆረስ ለምን ከ ዲዲቲ የባስ የብልጥጤ ፖርቲ ደጋፊ ሆነ?

Post by Odie » 11 Aug 2024, 19:36

ጎበዝ አልተቻለም እኮ ከሞቶ ካድሬዎቻቸው በለጠ እኮ!
ኢትዮዽያዊነቴ ነው 4 ኪሎ ማንም ቢሾፍር ይኸው ነኝ ያለ ይመስላል!
ስለኢትዮዽያ ድህነት ፖሊሲ የዜጎች እገታ ዘረፋ ችግር ምንም አላይ አለ!! ልክ እንደ አብይ አህመድ!

የብልፅግና ወንጌል ተቀብሎ ነውን?
ኢንቨስት አርጎ ነውን?
የፎረም ጠላቶቹን ለማብሽቅ ነውን?
በ paper bag ስጦታ ስጥተውት ነውን?
ፀባዩ ነውን?
ያ ሁሉ የዘመዶቼ መብት ተሟጋችነት ስራው ሁሉ የተወው ለምን ይሆን?
ሆረስን ላለማስቀየም ይቅርታ እየጠየቅን ማብራሪያ ከበላይ አካል ማብራሪያ እየጠበቅን ነው!?

Horus
Senior Member+
Posts: 40247
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ጥያቄ አለኝ? Brother ሆረስ ለምን ከ ዲዲቲ የባስ የብልጥጤ ፖርቲ ደጋፊ ሆነ?

Post by Horus » 11 Aug 2024, 19:55

ኦዴ፣
ለኢትዮጵያ ባህር በር መሟገት አቢይን መደገፍ ካደረከው እውነትም ምን ያክል የህሳቤ ፍተት እንዳለን ያመለክታል!
ኬር

Odie
Member+
Posts: 6231
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: ጥያቄ አለኝ? Brother ሆረስ ለምን ከ ዲዲቲ የባስ የብልጥጤ ፖርቲ ደጋፊ ሆነ?

Post by Odie » 11 Aug 2024, 20:07

መቸስ ማልጎዳኒ!
ትንሽ ግራ ቢገባን ነው!
ዳማ ብቻውን የጉራጌ መብት ተሟጋች ሆኖ ቀርቧል!🤣🤣
ወያኔን እያሞገስ ኤርትራን እየተሳደበ ኦሮሙማን እየሞገተ::
አካሄድህ በአገር ፍቅርና በቅነት ትክክል ነው ባልከው እይታ ከሆነ ኬር ብለናል!!😕

sesame
Member+
Posts: 7970
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: ጥያቄ አለኝ? Brother ሆረስ ለምን ከ ዲዲቲ የባስ የብልጥጤ ፖርቲ ደጋፊ ሆነ?

Post by sesame » 11 Aug 2024, 21:02

Horus suffers schizophrenia. He rails against the PP clowns in the morning for ignoring Gurage ከማን ኣንሼ aspirations to become a Kilil. His other personality wakes up in the afternoon with uncontrolled admiration for PP's corridor projects and Abiy's grand palaces to rival the palaces of Emirate or Saudi princes. And then a strange phenomenon occurs: He develops imperial ambitions for ownership of the seas. I think he suffers double inferiority complex. As we have seen with Agame, inferiority complex is devastating. And when you double it, the pain quadruples. :lol: :lol: :lol:

Dama
Member+
Posts: 6461
Joined: 22 Jun 2024, 21:05

Re: ጥያቄ አለኝ? Brother ሆረስ ለምን ከ ዲዲቲ የባስ የብልጥጤ ፖርቲ ደጋፊ ሆነ?

Post by Dama » 11 Aug 2024, 21:29

Odie wrote:
11 Aug 2024, 20:07
መቸስ ማልጎዳኒ!
ትንሽ ግራ ቢገባን ነው!
ዳማ ብቻውን የጉራጌ መብት ተሟጋች ሆኖ ቀርቧል!🤣🤣
ወያኔን እያሞገስ ኤርትራን እየተሳደበ ኦሮሙማን እየሞገተ::
አካሄድህ በአገር ፍቅርና በቅነት ትክክል ነው ባልከው እይታ ከሆነ ኬር ብለናል!!😕
Rootless Odd
Stop your silly gossip. Challenge me on the topics I discuss.
Banda fanatic!

Post Reply